Tuba Books
2.83K subscribers
225 photos
92 videos
255 links
Tuba is an eBook and audiobook app for Ethiopian books. Available on Google Play Store and App Store.
https://tuba.et
Download Telegram
ስለጥላሁን ገሠሠ ምን ያህል ያውቃሉ? የዚህን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ፈርጥ የሕይወት ታሪክ ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
ዳግማዊ እና ጓደኛው ዳንኤል ለሀቅ በመቆማቸው ብቻ ዳግማዊ አይኑ እያየ ለጓደኛው በጥይት መገደል፤ ለእርሱም አንገቱ ስር በጥይት መመታትና ለበርካታ ፈተናዎች መዳረግ ምክንያት ስለሆነው ታሪክ የጻፋቸው መጻሕፍት ቱባ ላይ እነሆ!

የሕይወት እምሻውን እና የሌሎችን በርካታ ደራሲያን መጻሕፍት በትረካ እና በኢቡክ መልክ ቱባ መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
ስለኤልያስ መልካ የሕይወት ታሪክ የተጻፈውን "የከተማው መናኝ" የተሰኘውን መጽሐፍ እንዲሁም ሌሎችንም በርካታ መጻሕፍት ቱባ ላይ ያገኛሉ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
“ጭምድድ አድርገሽም ጣይው አስተካክለሽ በኪስ ቦርሳሽም ያዥው የብር ዋጋ አንድ እንደሆነ ሁሉ ሰውም ዋጋው እንዲሁ ነው”

ቱባ መተግበሪያን በማውረድ የምወድህን ያንብቡ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
በ2013 ዓ.ም. ከወጡ ምርጥ የልብወለድ መጻሕፍት 2ኛ በመሆን በ”ወይ አዲስ አበባ” መጽሔት ላይ የተጠቀሰውን “ከአመጿ ጀርባ”ን ትረካ ቱባ ላይ ያዳምጡ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books

“አጭር ልቦለድ ግዛቴ ነው” የሚለው ሌሊሳ ግርማ በአጫጭር ልቦለዶቹ እና መጣጥፎቹ በብዙዎች ዘንድ ይታወቃል። በአዲስ አድማስ ጋዜጣ እና በፍትሕ መጽሔት ለረጅም ዓመታት ባቀረባቸው ጽሑፎቹም ከፍተኛ ተወዳጅነትን አትርፏል። የሌሊሳ ግርማን መጻሕፍት ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ!
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
We are now accepting Mastercard and Visa cards for those living outside Ethiopia to purchase books on Tuba.

Make sure your Tuba app is updated to the latest version and change your "Country" settings to "Abroad".

Happy Reading!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
“የአማርኛ አጭር ልቦለድ እመርታ” እንደሆነ የሚነገርለትን የአዳም ረታ የመጀመሪያ ወጥ የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ መጽሐፍ “ማህሌት”ን ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
የቀጠሮ ሠዓትዎ እስኪደርስ ቱባ አለልዎ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
“ቴዲ አፍሮና ዴርቶጋዳ የዚህ ግልብ ዘመን ፈርጦች ናቸው። እኔም ዘመኑን እንዲህ ስል ጠራሁት - አፍሮጋዳ!”

ቱባ መተግበሪያን በማውረድ አፍሮጋዳን ያንብቡ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
የዕረፍት ቀንህን ከቱባ ጋር!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
ዳግማዊ እና ጓደኛው ዳንኤል ለሀቅ በመቆማቸው ብቻ ዳግማዊ አይኑ እያየ ለጓደኛው በጥይት መገደል፤ ለእርሱም አንገቱ ስር በጥይት መመታትና ለበርካታ ፈተናዎች መዳረግ ምክንያት ስለሆነው ታሪክ የጻፋቸው መጻሕፍት ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በ2013 ዓ.ም. ከወጡ ምርጥ የልብወለድ መጻሕፍት 2ኛ በመሆን በ“ወይ አዲስ አበባ” መጽሔት ላይ የተጠቀሰውን “ከአመጿ ጀርባ”ን ትረካ ቱባ ላይ ያዳምጡ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
ስለኃይሌ ፊዳ ምን ያህል ያውቃሉ? በኢትዮጵያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ ትልቅ ቦታ ካላቸው ሰዎች አንዱ የሆነው የኃይሌ ፊዳ የሕይወት ታሪክ ቱባ ላይ እነሆ!