Tuba Books
2.83K subscribers
226 photos
92 videos
256 links
Tuba is an eBook and audiobook app for Ethiopian books. Available on Google Play Store and App Store.
https://tuba.et
Download Telegram
“ማስተዋል የጎደላቸው እብሪተኞች ስልጣን በያዙበት ጊዜና ቦታ ሁሉ አውቆ መገኘትን ያህል የማይድን በሽታ የለም። መሰሪ አካሄዳቸው በገባህ ቁጥር ልብህ ይደማል። ሲዋሹና ሲቀጥፉ በሰማህ ቁጥር አንጀትህ ይቆስላል። የጭካኔ ተግባራቸውን በምታይበት ጊዜ ውስጥህን ይኮሰኩሰዋል።”

የ'ያልታበሱ ዕንባዎች'ን ሙሉ ትረካ ቱባ ላይ ያገኙታል።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books

#ebooks #audiobooks #YourQuietFriend #ReadAmharic
👍3
ኢትዮጵያ ካሏት የልብ ቀዶ ጥገና ሀኪሞች አንዱ የሆነው ዶ/ር ፈቀደ አግዋር ከ400 በላይ ቀዶ ጥገናዎችን አካሂዷል። ከእነዚያ መሀል አብዛኞቹ በሀገራችን የልብ ቀዶ ጥገና ታሪክ የመጀመሪያ የሆኑ የ17 አስገራሚ ቀዶ ጥገናዎችን ታሪክ ልብ መሳጭ በሆነ ቋንቋ ከሽኖ አቅርቦላችኋል።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
3👏1
መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ይሁንላችሁ!
ስለጥላሁን ገሠሠ ምን ያህል ያውቃሉ? የዚህን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ፈርጥ የሕይወት ታሪክ ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
1👍1
ዳግማዊ እና ጓደኛው ዳንኤል ለሀቅ በመቆማቸው ብቻ ዳግማዊ አይኑ እያየ ለጓደኛው በጥይት መገደል፤ ለእርሱም አንገቱ ስር በጥይት መመታትና ለበርካታ ፈተናዎች መዳረግ ምክንያት ስለሆነው ታሪክ የጻፋቸው መጻሕፍት ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
👍4
የሕይወት እምሻውን እና የሌሎችን በርካታ ደራሲያን መጻሕፍት በትረካ እና በኢቡክ መልክ ቱባ መተግበሪያ ላይ ያገኛሉ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
4👏1
ስለኤልያስ መልካ የሕይወት ታሪክ የተጻፈውን "የከተማው መናኝ" የተሰኘውን መጽሐፍ እንዲሁም ሌሎችንም በርካታ መጻሕፍት ቱባ ላይ ያገኛሉ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
👍1
“ጭምድድ አድርገሽም ጣይው አስተካክለሽ በኪስ ቦርሳሽም ያዥው የብር ዋጋ አንድ እንደሆነ ሁሉ ሰውም ዋጋው እንዲሁ ነው”

ቱባ መተግበሪያን በማውረድ የምወድህን ያንብቡ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
በ2013 ዓ.ም. ከወጡ ምርጥ የልብወለድ መጻሕፍት 2ኛ በመሆን በ”ወይ አዲስ አበባ” መጽሔት ላይ የተጠቀሰውን “ከአመጿ ጀርባ”ን ትረካ ቱባ ላይ ያዳምጡ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
👍2🥰1👏1
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
“አጭር ልቦለድ ግዛቴ ነው” የሚለው ሌሊሳ ግርማ በአጫጭር ልቦለዶቹ እና መጣጥፎቹ በብዙዎች ዘንድ ይታወቃል። በአዲስ አድማስ ጋዜጣ እና በፍትሕ መጽሔት ለረጅም ዓመታት ባቀረባቸው ጽሑፎቹም ከፍተኛ ተወዳጅነትን አትርፏል። የሌሊሳ ግርማን መጻሕፍት ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
👏6
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ!
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
🔥51
We are now accepting Mastercard and Visa cards for those living outside Ethiopia to purchase books on Tuba.

Make sure your Tuba app is updated to the latest version and change your "Country" settings to "Abroad".

Happy Reading!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
👍5🤩2👏1
“የአማርኛ አጭር ልቦለድ እመርታ” እንደሆነ የሚነገርለትን የአዳም ረታ የመጀመሪያ ወጥ የአጫጭር ልቦለዶች ስብስብ መጽሐፍ “ማህሌት”ን ቱባ ላይ እነሆ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
3👍1
የቀጠሮ ሠዓትዎ እስኪደርስ ቱባ አለልዎ!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
👍1🥰1
“ቴዲ አፍሮና ዴርቶጋዳ የዚህ ግልብ ዘመን ፈርጦች ናቸው። እኔም ዘመኑን እንዲህ ስል ጠራሁት - አፍሮጋዳ!”

ቱባ መተግበሪያን በማውረድ አፍሮጋዳን ያንብቡ።

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
👍6
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ: https://linktr.ee/tuba_books
👍2
የዕረፍት ቀንህን ከቱባ ጋር!

Download the app: https://linktr.ee/tuba_books
👍5