Tuba Books
2.85K subscribers
221 photos
90 videos
250 links
Tuba is an eBook and audiobook app for Ethiopian books. Available on Google Play Store and App Store.
https://tuba.et
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተወዳጁ ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይን “ውልብታ” የተሰኘውን መጽሐፍ ትረካ ቱባ ላይ ያዳምጡ!

Download Tuba: https://tuba.et
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተወዳጁ ደራሲ ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴን “ችቦ” የተሰኘውን መጽሐፍ ትረካ ቱባ ላይ ያዳምጡ!

Download Tuba: https://tuba.et
ዒድ ሙባረክ! መልካም የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ይሁንላችሁ!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“የልብ ጠጋኙ ማስታወሻ” የተሰኘውን የዶ/ር ፈቀደ አግዋር መጽሐፍ ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et
የቱባን መተግበሪያ ያወረዱት ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ100,000 በላይ ደርሷል። ሁላችሁንም እናመሰግናለን።
የዶ/ር በድሉ ዋቅጅራን መጻሕፍት ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et
የቀጠሮ ሠዓትዎ እስኪደርስ ቱባ አለልዎ!

Download Tuba: https://tuba.et
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ!

Download Tuba: https://tuba.et
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ርእስ የለውም” የተሰኘውን የኤልያስ ሽታሁን መጽሐፍ ሙሉ ትረካ በራሱ በገጣሚው ድምፅ ቱባ ላይ ያገኙታል።

Download Tuba: https://tuba.et
የዶ/ር እንዳለጌታ ከበደን መጻሕፍት ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ምንትዋብ” የተሰኘውን የሕይወት ተፈራ መጽሐፍ ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ!

Download Tuba: https://tuba.et
ሃያ ሰባት አጫጭር ታሪኮችን የያዘው የሕይወት እምሻው "ለእርቃን ሩብ ጉዳይ" መፅሐፍ ከሰሞኑ ይመረቃል!
የተለያዩ ዘውጎች ያሏቸው በርካታ መጻሕፍትን ለማግኘት ቱባ መተግበሪያን ከጉግል ፕሌይ ስቶር ወይም አፕ ስቶር ያውርዱ!

Download Tuba: https://tuba.et
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ካገኙ የሕይወት ታሪክ መጻሕፍት ተርታ የሚመደበውን "ከጉሬዛም ማርያም እስከ አዲስ አበባ" የተሰኘውን የፕ/ር ሽብሩ ተድላ መጽሐፍ ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
“ቀለም ሰው አምላክ” የተሰኘውን የዮሐንስ ኃብተማርያም መጽሐፍ ሙሉ ትረካ በራሱ በገጣሚው ድምፅ ቱባ ላይ ያገኙታል።

Download Tuba: https://tuba.et
የተወዳጁ ደራሲ የሲሳይ ንጉሱን መጻሕፍት በኢቡክ እና በትረካ መልክ ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የዳግማዊ አሰፋን መጻሕፍት ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et
ደራሲው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪነት ቆይታውን መሠረት አድርጐ ከፖለቲካ እስከ ኳስ፣ ከብሔር ንትርኩ ትኩሳት እስከ ወጣትነት የፆታ ትኩሳት በማይሰለች የወግ አጻጻፍ የትውልዱን ሕይወት በማንፀባረቁ በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያገኘውን "ንሥር እና ምስር"ን ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et
የተወዳጁ ደራሲ የአዳም ረታን መጻሕፍት በኢቡክ እና በትረካ መልክ ቱባ ላይ ያንብቡ!

Download Tuba: https://tuba.et