Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
47.7K subscribers
178 photos
2 videos
6 files
130 links
የዚህ ቻናል አላማ፣ ለህብረተሰቡ አስፈላጊውን የህክምና አስተምሮት እና መልእክቶች ማስተላለፍ ነው።
📞 0974163424
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ ይሄን 👉 @LEKETERO ወይም @Apointment1
ተጭነው ስም እና ስልክ አስቀምጡ።

ዶ/ር ሰይፈ (ጠቅላላ ሐኪም)
Download Telegram
🖲የስረኛው የቆዳ ክፍል፣ መሰረታዊ መዋቅር የሆኑት፣ ንጥረነገሮች፣
➢collagen, elastin

🖲ከእድሜ እና ከቆዳ ጉዳት ጋር ተያይዞ መጠናቸው እንዲሁም ጥራታቸው እየቀነሰ ሲመጣ፣ የቆዳ መጨማደድ ይጀምራል።

🖲ይህንን ተፈጥሮአዊ ሂደት የሚደግፉ ማናቸውም ሁኔታዎች፣ እድሜን ሳይጠብቁ የቆዳ መጨማደድ እንዲኖር አስተዋፅኦ ያደርጋሉ።

👉ዘልማዳዊ የሆነ ተደጋጋሚ የፊት ገፅታ መኖር
👉በፊት መተኛት ማዘውተር
👉ሲጋራ ማጨስ እንዲሁም
👉ለፀሀይ ብርሀን ለረጅም ግዜ መጋለጥ

🖲የቆዳን ጥንካሬ እና የመሳሳብ ብቃትን በመቀነስ
በግዜ ሂደት የቆዳ መጨማደድን የመፍጠር አቅም አላቸው።

🖲የቆዳ መጨማደድ ስስ ሆኖ ሲጀምር  rhytide ይባላል
በሚቀቡ ቅባቶች የመመለስ አቅም አለው።

🖲እነዚህም ቅባቶች በውስጣቸው የሚይዙት ንጥረነገር የቆዳ መሰረታዊ የሆኑ ንጥረ ነገር አምራች ህዋሶች በቀላሉ እንዳይጎዱ ያደርጋል። እነዚህም

👉Alpha lypoic Acid 5%
👉የ ቪታሚን ኤ ተዋህፆ Retinol
👉በ ቪታሚን E, እና C የሚይዙ ቅባቶች
👉እንዲሁም Selinium እና zink የሚይዙ ቅባቶች ተጠቃሽ ናቸው።

🖲ከዚህ ውጪ ግዜአዊ የሆኑ በቆዳ ስር እና በፊት ጡንቻላይ የሚወጉ የህክምና አይነቶችም አሉ።

🖲በጠቅላላው ለፊት መጨማደድ የሚሰጡት ህክምናዎች

👉ከፀሀይ ብርሀን ራስን መከላከል
👉የቪታሚን እና አንቲ ኦክሲዳንት ቅባቶች መጠቀም።
👉የፊት ጡንቻን የማደንዘዝ ህክምና (Botox)
👉በቆዳስር በሚሞሉ (Fillers)
👉በጨረር ህክምና (Laser ,
👉ቆዳን የመወጠር ቀዶጥገና ናቸው

https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
👍212😱1
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ስም እና ስልክ 👉 @LEKETERO ላይ አስቀምጡ

👉ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
ብዙ መልእክቶች ስለምቀበል እና እያንዳንዱን ለማንበብ ጊዜ ስለማይበቃ እባክዎን ይህን ቁጥር ለመደወል ብቻ ይጠቀሙ።

አመሰግናለው!
👍2
Myiasis የቆዳ ትል

🔴አንዳንድ የዝምብ ዝርያዎች ተገልብጦ የተሰጣ ልብስ ላይ እዲሁም አፈር ላይ የሚጥሉት እንቁላል እርጥበት እና የቆዳ ንክኪ ካገኘ ቆዳውስጥ በመግባት ማደግ ይጀምራል

🔴ይህ እጭ የሚያድግበት ቦታ እንደ ንክኪው ይወሰናል።

👉በቆዳ ላይ
👉አፍንጫ እና በአፍ ውስጥ
👉በጆሮ
👉በቁስል ላይ እና ከ እጩ ጋ ንክኪ በተደረገበት የሰውነት ክፍል ላይ የመውጣት አቅም አለው

🔴እጩ ቆዳውስጥ ዘልቆ በገባ ከ 10 -15 ቀናት ውስጥ ማደግ ሲጀምር ብጉንጅ የመሰለ ጫፉ የሚመረቅዝ ህመም ያለው እብጠት ይፈጠራል።

🔴አንዳንዴ ከዚህ በተለየ መልኩ ደሞ መስመር ይዞ እየሰፋ የሚሄድ እብጠትም ሊታይ ይችላል።

🔴ይህ እብጠት አንዳንድ ግዜ የማሳከክ ባህሪ ሊኖረው ይችላል።

🔴ህክምናው

💥ካደገበት ቦታ ቆዳን ሰንጥቆ እጩን በማውጣት ነው።

በቪዲዮ ለማየት
👇
https://youtu.be/wQuf9_9NX2c

https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
👍14
Forwarded from God Is Good
3🙏2👍1
👍4
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ስም እና ስልክ 👉 @LEKETERO ላይ አስቀምጡ

👉ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
ብዙ መልእክቶች ስለምቀበል እና እያንዳንዱን ለማንበብ ጊዜ ስለማይበቃ እባክዎን ይህን ቁጥር ለመደወል ብቻ ይጠቀሙ።

አመሰግናለው!
👍7
👍9🥰61
🤴የስኳር ህመም ምንድን ነዉ🤴

🧚‍♂️ በደም ዉስጥ ያለዉ የግሉኮስ መጠን ከመደበኛዉ ልኬት በላይ ሲሆን የሚከሰት ነዉ።
🧚‍♂️ በደማችን ያለዉ የስኳር መጠን ለሰዉነታችን ዋነኛ የሀይል ምንጭ ሲሆን ሰዉነታችን ይህን ግሉኮስ የሚያገኘዉ ከምንመገበዉ ምግብ ነዉ።

🧚‍♂️ሰዉነታችን ከምግብ የምናገኘዉን ስኳር ወደ ሴሎቻችን ገብቶ ሀይል እንድናገኝ የሚያደርገዉ ከቆሺት የሚመነጨዉ ኢንሱሊን የተባለዉ ሆርሞን ነዉ
🤴አንዳንዴ ሰዉነታችን ኢንሱሊን የተባለዉን ሆርሞን በበቂ መጠን ወይም ሙሉ በሙሉ ላያመርት ይችላል
🤴አንዳንዴ ደሞ ኢንሱሊን ቢኖርም ሰዉነታችን በአግባቡ ላይጠቀመዉ ይችላል።
🤴በዚህ ጊዜ ስኳሩ ወደ ሴሎቻችን ሳይደርስ ይቀርና በደም ዉስጥ ብቻ ይጠራቀማል
🤴ይህ ከመጠን በላይ የሆነ ስኳር በደም ዉስጥ ሲቆይ በጊዜ ሂደት የጤና ችግር ያመጣል

የስኳር በሺታ ህመም አይነቶች

👉Type 1
👉type 2
👉 በርግዝና ጊዜ የሚመጣ ና
👉ሌሎች ተብሎ ይከፈላል

አንድ ሰዉ የስኳር ህመም አለዉ የሚባለዉ መቸ ነዉ?

😺 አንድ ሰዉ የሚከተሉት ምልክቶች ካሉት የስኳር ምርመራ ማድረግ አለበት።
👌ሺንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
👌ዉሃ ቶሎ ቶሎ መጥማት
👌ከሌላዉ ጊዜ የተለየ ቶሎ ቶሎ መራብ
👌የድካም ና ህመም ስሜት
👌አይን ብዥ ማለት
👌የክብደት መቀነስ ና የእጅና እግር መደንዘዝ ወይም መጠቅጠቅ
👌የከንፈርና ቆዳ መድረቅ
👌ቁስል ኖሮ ቶሎ አለመዳን
እነዚህ ምልክቶች ካሉ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል።ምልክቶች ኖረዉ እነዚህ መስፈርቶችን ካሟላ ስኳር ህመም አለዉ ይባላል

👉በባዶ ሆድ የስኳር ምርመራ ከ126በላይ ከሆነ
👉ምግብ ተበልቶ ምርመራ ከ 200 በላይ ከሆነ
👉ሄሞግሎቢን ኤዋን ሲ ከ6.5በላይ ከሆነ

ዶ/ር ዮርዳኖስ

https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
👍196
ዳሌን እና ጡትን ለማሳደግ የሚሰጡ መዳኒቶችን በተመለከተ

👇 👇

https://vm.tiktok.com/ZMREBt1Q8/

https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
👍15🥰5
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ይሄን ተጭናችሁ 👉 @LEKETERO
ስም እና ስልክ አስቀምጡ

ጥያቄዎች በግዜ ካልተመለሱ መደወል ትችላላችሁ፣

ታካሚ እያስተናገድኩ ከሆነ ስልክ ማንሳት አልችልም እና ካላነሳሁኝ ደግማችሁ በሌላ ግዜ መደወል ትችላላችሁ

👉ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424

ብዙ መልእክቶች ስለምቀበል እና እያንዳንዱን ለማንበብ ጊዜ ስለማይበቃ እባክዎን ይህን ቁጥር ለመደወል ብቻ ይጠቀሙ።

አመሰግናለው!

https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
https://t.me/seifemed
👍6615😱4🤔3😢3🙏3🎉1