****ትርፍ አነጀት******
👌 ትርፍ አንጀት ከወፍራሙ አንጀት ጋር ተያይዞ የሚገኝ ተፈጥሯዊ የሰዉነት ክፍል ነው=
👌ወፍራሙ ና ቀጭን አንጀትን ከሚያገናኘው ሽምቀቆ በአማካኝ 2.5 ሳ,ሜ ላይ ይገኛል==
👌ርዝመቱ በአማካኝ ከ2 ሳሜ እሰከ 20 ሳሜ ሊደርስ ይችላል==
👌ይህ ተፈጥሯዊ የሆነ የሰዉነታችን ክፍል በበሺታ አምጪ ተህዋሰያን ሲየዝ ወይም ሲቆጣ የትርፍ አንጀት በሺታ ይባላል===
👌ይህ በሺታ በማንኛዉም እድሜ ሊከሰት የሚችል ቢሆንም ከ20 አሰከ 30 ባለው እድሜ በብዛት ይከሰታል===
👌የትርፍ አንጀት መሰመርን የሚዘጋ ማንኛውም ነገር ለምሳሌ ሰገራ:የሆድ ትላትሎች:ሌላ ከምግብ ጋር የገባ ባዕደ ነገር እና በሺታ አምጪ ተህዋስያን ለትርፍ አንጀት በሺታ መከሰት እንደምክንያት ይጠቀሳሉ==
👌ምልክቶቹ አምብርት አካባቢ የሚጀምር ና ቆይቶ በቀኝ ጎን ዝቅ ብሎ የሚሰማ የሆድ ህመም:የምግብ ፍላጎት መቀነሰ; ማስታወክ ና መጠነኛ የሆነ ትኩሳት ናቸው==
👌ህክምናውም በመድሀኒት እና የቀዶ ህክምና(ኦፕሬሺን) አማራጮች አሉት===
👌በወቅቱ ህክምና ያላገኘ የትርፍ አንጀት በሺታ የመፈንዳት,ወደ ሌላው የሆድ ክፍል የመሰራጨት በጣም ሲከፋ ለህልፈተ ህይወትም ሊደርግ ይችላለል===
*******ዶ/ር ዮርዳኖሰ*****

👍5❤2
🖲ሽንት ከቁጥጥር ውጪ ካመለጠ ምክንያት እና ህክምና አለው።
🖲 በደፈናው urinary incontinence
👉 stress
👉 Urge
👉Overflow
👉Mixed
👉Functional የሚባሉ አይነቶች አሉት።
🖲 በሳቅ በማስነጠስ እንዲሁም ክብደት ሲነሳ ሽንት የሚያመልጥ ከሆነ stress incontinence
🖲 ወደሽንቤት የሚያጣድፍ ከሆነ ደሞ urge incontinence
👉 በእድሜ፣ በውፍረት፣ በእርግዝና
👉በነርቭ እና በመራቢያ አካል ላይ በሚደርስ አደጋ
👉ስርሰደድ የሽንት ትቦ ኢንፌክሽኖች ሲኖሩ
👉እንዲሁም ስኳርን ጨምሮ አንዳንድ የውስጥ ደዌ ህመሞች እና መዳኒቶች ለዚህ ችግር ተጠቃሽ ምክንያቶች ናቸው።
🖲ህክምናው እንደ ምክንያቱ እና አይነቱ ይወሰናል
👉 በ መዳኒት
👉በቀዶ ህክምና እና
👉የመራቢያ አካለ ድጋፍ እንቅስቃሴ ይገኝበታል።
🖲 ይህም እንቅስቃሴ የኪግል እንቅስቃሴ ተብሎ ይጠራል።
የመራቢያ አካልን የሚደግፉ ጡንቻችዎችን የምናጠነክርበት እንቅስቃሴ ነው።
🖲 ይህ እንቅስቃሴ ከሽንት ቁጥጥርም ባሻገር ፣ በወሲብ ግዜ ቶሎ የመጨረስንም ችግር መፍትሔ ይሰጣል።
🖲 እንቅስቃሴው የሚያጠቃልለው ሽንት እየተሸና በመሀል ሽንትን ለ 15 ሰከንድ በተደጋጋሚ በመያዝ፣ እንዲሁም ለሴቶች በመሀፀን የሚገባ ክብደት ያለው ፔዛሪ በመያዝ ይሆናል።
🖲 በዚህ መንገድ ለውጥ ለማየት ከ 3 እስከ 6 ወር ግዜን ይፈልጋል።
🖲 በተጨማሪም አልኮል ነክ መጠጦችን ማስወገድ ፣ ካፌን የሚይዙ እንደ ቡና እና ለስላሳ መጠጦችን መቀነስ እና እንዲሁም በተመሳሳይ ግዜ ሽንትን መሽናት ጠቃሚ ናቸወ።
🖲 በተጠቀሰው ግዜ ውስጥ ለውጥ ከሌለ፣ ሀኪም ጋር ቀርቦ ምርመራ ማረግ ያስፈልጋል።
https://youtu.be/EOY_eCJ1Nvg
.

👍10❤2👌1
👉በእንገታችን ፊት ለፊት ከሚገኙት ሆርሞን አመንጪ እጢወች አንደኛዉ ነዉ ታይሮይድ እጢ።
👉የዚህ እጢ በተለያየ ምክንያት ማበጥ እንቅርት ይባላል።
👉እንቀርት በአይነቱ ብዙ አይነት ነዉ።
✨Toxicየሆነ
✨Toxic ያልሆነ በአዮዲን እጥረት
✨በመቆጣት የመጣ(Inflamaory)
✨በበሺታ አምጪ ተህዋስያን ከመያዝ ጋር ተያይዞ የሚመጣ(Infectioues)ሊሆን ይችላል።
👉ምልክቶቹ እንደ እንቅርት አይነቱ የሚለያይ ሲሆን በአጠቃላይ ግን:-
💥የአይን ወደውጪ መውጣትና መፍጠጥ
💥የፀጉር ልስላሴ መቀየር
💥የእንቅልፍ መረበሺ
💥የልብ ምት ከመደበኛዉ መፍጠን ወይም ያልተስተካከለ የልብ ምት
💥አንዳንድ ጊዜ ሆድ ድርቀት ወይም ማስቀመጥ
💥የመነጫነጭ ወይም ድብርት
💥ሙቀት መጥላት ቅዝቃዜ መውደድ
💥የወር አበባ መዛባት ወይም መዉለድ አለመቻል
💥ምንም አንኳ ጥሩ የምግብ ፍላጎት በኖርም የክብደት መቀነስ
👉ከእንዚህ ምልክቶች ጥቂቶቹ ከታዩ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል
👉የሚሰሩ ምርመራወችም የደም,የአንገት አልትራሳዉንድ,የታይሮይድ ሆርሞን ምርመራና እንደአስፈላጊነቱ ከእብጠቱ ላይ ናሙና ተወሰዶ ሊሰራ ይችላል
👉ህክምናዉም በሚወጥ መድሀኒት መቆጣጠር ወይም በቀዶ ህክምና ማወጣት አማራጮች አሉት
👉በምንመገበዉ ምግብ ዉስጥ አይወዲን የያዘ ጨዉ ማካተት በአይወዲን እጠረት አማካኝነት የሚመጣዉን እንቅርት ለመከላከል ያግዛል
💫💫💫ዶ/ር ዮርዳኖስ💫💫💫
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ስም እና ስልክ በዚህ 👉 @LEKETERO
አስቀምጡ
YouTube
👇 👇 👇
https://youtube.com/channel/UCYypDej8w4sAcILX3PcGXUw
ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424

👍10❤2
አንጀት የሆድ ጡንቻን አልፎ ሲወጣ፣ እብጠት ይፈጥራል። እብጠቱም Hernia ይባላል። አጭር ቪዲዮ አስቀምጫለሁ፣ ተመልከቱት።
👇👇
https://youtu.be/PazE1D9xulg
👇👇
https://youtu.be/PazE1D9xulg
👍3
🖲 አንድ ህዋስ ወይም ሴል ራሱን በመተካት ሲባዛ
በመሀል የ ዘረመል (DNA ) ስህተት ከተፈጠረ የተባዛው ህዋስ አላማውን ስቶ ከቁጥጥር ውጪ የማደግ እድል ይኖረዋል።
🖲 ይህ እንዳይፈጠር በሰውነታችን ውስጥ አንድ የተበላሸ ህዋስ ራሱን እንዲያጠፉ ፣ ወይም ደሞ በነጭ የደም ህዋስ አማካኝነት እንዲጠፉ ይደረጋል።
🖲 ከዚህ ካመለጠ ግን የተፈጠረው ህዋስ ካንሰር ይሆናል ማለት ነው።
🖲 በጠቅላላው ካንሰር በ 2 ይከፈላል
👉 አደገኛ/የሚንሰራፋ ወይም Malignant እና
👉 መለስተኛ/የማይንሰራፋ ወይም Benign ይባላል
🖲 መለስተኛ ወይም Benign ካንሰር የማይንሰራፋ እና በ አንድ ቦታ ብቻ እያደገ የሚመጣ እጢ ሲሆን፣ እንደ አይነቱ መጠኑ እና እንደወጣበት የሰውነት ክፍል፣ በመዳኒት እንዲሁም በቀዶህክምና አማራጮች ሙሉ ለሙሉ የመዳን ባህሪ አለው።
🖲 አደገኛ ካንሰር ወይም Malignant ከሆነ ደሞ በአንድ ቦታ ተሸፍኖ የማያድግ ፣ ባገኘው አጋጣሚ ባካባቢው ያለውን የሰውነት ክፍል እንዲሁም በንፍፊት እና በደም ስር መስመር በመጓዝ ራቅ ያሉ የሰውነት ክፍሎችን የማጥቃት አቅም ያለው ካንሰር ነው
🖲 ከመቶ በላይ የሚሆኑ የካንሰር አይነቶች አሉ።
🖲 ካንሰር ህመም የለውም። ሲንሰራፋ ግን ምልክት ያሳያል።
🖲 የህመም ምልክቶቹ፣ ካንሰር በጀመረበት የሰውነት ክፍል ይወሰናል።
🚩ከ 6 ወር በላይ የቆየ ሳል እና ደም የቀላቀለ ሀክታ
🚩ክብደት መቀነስ
🚩ከፍተኛ ድካም
🚩ለሊት ላብ ማላብ እና የመሳሰሉት አብዛኛውን ግዜ የተንሰራፋ ካንሰር ታማሚዎች ላይ ይታያሉ።
🖲የ አደገኛ ካንሰር ህክምና እንደደረጃው የሚወሰን ሲሆን፣
➡ የቀዶ ህክምና፣
➡የመዳኒት ህክምና፣
➡የሆርሞን ህክምና እና
➡የጨረር ህክምና፣ በተናጠል ወይም በአንድላይ ሊሰጡ ይችላሉ።

👍11❤1
🖲 ካንሰር የማምጣት እድልን የሚጨምሩ ነገሮች።
👉ውፍረት
👉ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ
👉ሲጋራ ማጨስ
👉አልኮልን ማዘውተር
👉የተለያዩ በ ፈቫይረስ እና በባክቴሪያ የሚመጡ ስር ሰደድ ኢንፌክሽኖች
➢HIV,
➢HPV,
➢Hepatitis B, እና C,
➢ H,pylori
👉ለረጅም ግዜ ለፀሀይ ብርሀን መጋለጥ
👉እንዲሁም ለተለያዩ የጨረር አይነቶች በተደጋጋሚ መጋለጥ እና
👉ከቤተሰብ በሚወረስ የዘረመል (DNA) ምክንያት ነው
።።።።።።።።።።ዶ/ር ሰይፈ።።።።።።።።።።።።
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ስም እና ስልክ በዚህ 👉 @LEKETERO
አስቀምጡ
YouTube
👇 👇 👇
https://youtube.com/channel/UCYypDej8w4sAcILX3PcGXUw
ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
መልእክት አትላኩ አላየውም
ለመደወል ብቻ

👍9❤1
🚺 የወር አበባ ህመም 🚺
🔴የወር አበባ ህመም በ 2 ይከፈላል
🛎የመጀመሪያው፣ Primary Dysmenorehea, ይባላል፣ በለጋ እድሜ ፣የወር አበባ ሲጀምር ከ 6 ወር ባልበለጠ ግዜ ውስጥ፣ የሚመጣ የወርአበባ ህመም ነው።
👉 ህመሙ ከ 2 እስከ 3 ቀን ሊቆይ የሚችል እና ተጓደኝ እርግዝና እና የመሀፀን ችግር ሳይኖር የሚመጣ ነው።
👉 ይህም ህመም፣ የመሀፀን ጡንቻ ሲኮማተር የሚፈጠር ተፈጥሮአዊ ህመም ነው።
👉 ህመሙ በሚመጣ ግዜ፣ የህመም ማስታገሻ መዳኒቶችን
💊Ibuprofen,
💊ketoprofen,
💊diclofenac,
💊naproxane ➢በመውሰድ ማስታገስ ይቻላል።
👉 በህመም ማስታገሻ የማይመለስ ከሆነ፣ እንዲሁም በቅርብ እርግዝና ካልታቀደ፣
🚩ሆርሞን የሚይዝን የወሊድ መቆጣጠሪያ በመውሰድ ማስታገስ ይቻላል።
🛎ሁለተኛው አይነት ደሞ Secondary Dysmenorrhea, ይባላል የወር አበባ ከዚህ ቀደም ህመም ሳያስከትል የሚመጣ ሆኖ ፣ ነገር ግን፣ ከግዜ በኋላ ህመም ያለው የወር አበባ የሚመጣ ከሆነ ነው።
👉ለዚህ ብዙ ተጠቃሽ ምክኒያቶች አሉት።
☑️የመሀፀን ኢንፌክሽን (PID)
☑️በመሀፀን ውስጥ የሚያድግ ስጋ (Polyp)
☑️የመሀፀን እብጠት ( Adenomyosis)
☑️የመሀፀን እጢ (Fibroid)
☑️የመሀፀን በር ጥበት (Cervical Stenosis )
☑️እንቁልእጢ ላይ የሚፈጠር እብጠት( Ovarian Cyst)
☑️የመሀፀን አፈጣጠር ችግር መኖር
☑️እንዲሁም በመሀፀን ዙሪያ የሚገኙ የሰውነት ክፍሎች ላይ የሚደርስ ህመም በየወሩ የሚመጣ የወር አበባ ህመምን የማስከተል አቅም አላቸው።
🔴አብዛኛውን ግዜ የህመም ማስታገሻ እና ሆርሞን ያለው የወሊድ መቆጣጠሪያ መውሰድ ላያስታግሰው ይችላል
🔴ህክምናው እንደ ምክኒያቱ ስለሆነ የመሀፀን ምርመራ ማድረግ ወሳኝ ነው።🔬🔬

👍16🤩1
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ስም እና ስልክ በዚህ 👉 @LEKETERO
አስቀምጡ
https://youtube.com/channel/UCYypDej8w4sAcILX3PcGXUw
ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
መልእክት አትላኩ አላየውም
ለመደወል ብቻ
ስም እና ስልክ በዚህ 👉 @LEKETERO
አስቀምጡ
https://youtube.com/channel/UCYypDej8w4sAcILX3PcGXUw
ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
መልእክት አትላኩ አላየውም
ለመደወል ብቻ
YouTube
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
🔴 📞0974163424 በማንኛውም ቀን መደወል ይችላሉ
https://maps.app.goo.gl/6giNZiVKKhxs4yD2A
https://maps.app.goo.gl/6giNZiVKKhxs4yD2A
👍1
🚩 የወር አበባ መዛባት 🚩
✍መደበኛ የወር አበባ ዑደት...
* ከ 1 እስከ 8 ቀን በአማካኝ 5 ቀን የሚቆይ
🖲ከ21 እስከ 35 ቀን ባለዉ ጊዜ በአማካኝ በየ28ቀን የሚመጣ
🖲ከ10እስከ 80ሚሊ ሊትር ደም በአማካኝ እስከ 50ሚሊ ሊትር ደም
🖲ጠቆር ያለ እና የማይረጋ አይነት ነዉ።
ይህ መደበኛ የወር አበባ ዑደት ነዉ።
🖲ከዚህ ሁኔታ በመጠን ፣በቆይታ ወይም በአይነቱ የተለየ የወር አበባ ዑደት የወር አበባ መዛባት ይባላል።
🖲 ምክንያቶቹ እንደ እድሜ ደረጃቸዉ የተለያዩ ናቸዉ።
ባጠቃላይ
👉 መሀፀን ውስጥ የበቀለ ስጋ ካለ
👉የመሀፀን እብጠት እና የመሀፀን እጢ
👉የመሀፀን ግድግዳ ወደ ሌላ ቅርፅ መቀየር
👉የደም መቅጠን እና እነቁላል ወደ መሀፀን ያለመለቀቅ ችግር
👉አንድ ሆርሞን ብቻ የሚይዝ የወሊድ መቆጣጠሪያ ፣ የደም ማቅጠኛ መዳኒቶች መውሰድ እና።
👉የመሀፀን ኢንፌክሽን መኖር ዋናዋና ምክኒያቶች ናቸው።
➢ምልክቶቹ የወር አበባ ከጊዜዉ ቀድሞ መምጣት፣አሳልፎ መምጣት፣የደም መጠኑ መብዛት ወይም በጣም ማነስ ሊሆን ይችላል።
➢ህክምናዉም ምርመራ ማድረግና ምክንያቱን መለየትን ና ማወቅ ሲሆን
የእርግዝና፣ የአልትራሳውንድ እና የ ሆርሞን ምርመራ ማረግ ሊያስፈልግ ይችላል።
➡ የህክምና አማራጮች እንደምክንያቱ የሚወሰን ሆኖ :
➡የህመም ማስታገሻ፣የወር አበባ ማስተካከያ ክኒኖች እና የኦፕሬሺን አማራጮች አሉት።
።።።።።ዶ/ር ዮርዳኖስ መንግስቱ።።።።

👍17❤1🥰1
➡ማንኮራፋት የሚፈጠረው በተለያዩ ምክንያቶች፣ የላይኛው የመተንፈሻ አካል ላይ ጥበት ሲፈጠር አየር በፍጥነት ወደውስጥ መግባት ይጀምራል፣ አየር ወደ ውስጥ በፍጥነት ሲገባ የእንጥል መርገብገብ የማንኮራፋት ድምፅን ይፈጥራል።
➡ አንድ አንድ ሰው ሲያንኮራፋ የሚያመላክተው፣ በእንቅልፍ ግዜ የላይኛው የመተንፈሻ አካል ላይ ጥበት አየተፈጠረ እንዳለ እና ያ ሰው በአየር እጦት ችግር ፣ በተደጋጋሚ እንደሚነቃ እና በቂ እንቅልፍ እንደማያገኝ ነው።
➡ይህ አይነቱ ችግር በህክምናው OSA ይባላል ወይም obstractive sleep apnea ማለት ነው።
➡የዚህ ችግር ተጠቂ ሰው በቂ እንቅልፍ ካለመተኛት የተነሳ፣
👉ጠዋት ድካም ድካም ማለት እና ራስ ምታት
👉ጉሮሮ መድረቅ
👉የመርሳት ችግር እና የወሲብ ተነሳሽነት መቀዝቀዝ
👉ንዴተኛ እና ቁጡ የመሆን ባህሪ
👉የደም ግፊት መጨመር እና የልብ ምት መዛባት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ምልክቶች ናቸው።
➡በብዙ ምክኒያቶች ሊመጣ ይችላል።
👉ውፍረት እና አልኮል የሚይዙ መጠጦችን ማዘውተር
👉የቶንሲል እብጠት እና የምላስ ወደኋላ መንሸራተት፣ የምላስ እብጠት መኖር
👉የላንቃ አፈጣጠር ችግር መኖር፣ ለዚህ ችግር የሚያጋልጡ የተወሰኑ ምክንያቶች ናቸው።
🖲 ህክምናው ።በቤት ውስጥ
👉አዘውትሮ በጎን ወይም በደረት መተኛት
👉ለማንኮራፋት የሚሆኑ የአንገት ትራሶችን መጠቀም
👉አልኮል እና ሲጋራን ማቆም
👉አፍ ውስጥ የሚገባ የመንጋጋ መወጠሪያ መጠቀም
👉ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ከሆነ ግፊት ያለው የመተንፈሻ አካልን CPAP በመጠቀም ይሆናል
🖲በሀኪም
👉እንጥል እና ትናጋ ላይ የሚሰራ ቀዶ ጥገና
👉ምላስ ላይ እና ከምላስ ስር ያለ አጥንት ላይ በሚሰራ ቀዶ ጥገና ማከም ይቻላል።
🚩ይህንን ህክምና የሚሰጠው ሀኪም ከአንገት በላይ ሀኪም ነው። 👇
https://youtu.be/LmXI_6PUM1E

👍12❤3🤩1
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ስም እና ስልክ 👉 @LEKETERO ላይ
አስቀምጡ
https://youtube.com/channel/UCYypDej8w4sAcILX3PcGXUw
ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
መልእክት አትላኩ አላየውም
ለመደወል ብቻ
ስም እና ስልክ 👉 @LEKETERO ላይ
አስቀምጡ
https://youtube.com/channel/UCYypDej8w4sAcILX3PcGXUw
ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
መልእክት አትላኩ አላየውም
ለመደወል ብቻ
YouTube
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
🔴 📞0974163424 በማንኛውም ቀን መደወል ይችላሉ
https://maps.app.goo.gl/6giNZiVKKhxs4yD2A
https://maps.app.goo.gl/6giNZiVKKhxs4yD2A
❤1👍1🙏1
የወገብ ህመም ምክንያቶቹ
🎇 ድንገት በሚያጋጥም የጡንቻ ወይም የሊጋመንት
ዉጥረት ወይም መሸማቀቅ
🎇ከባድ እቃ በማንሳት ጡንቻወች ላይ በሚፈጠር ጫና እና አደጋ
🎇ዲስክ በሚያብጥበት ወይም በሚንሸራተትበት ጊዜ
🎇የጀርባ አጥንት ክፍሎች ከሚገናኙበት መገጣጠሚያ ላይ ከሚከሰት መቆጣት ወይም ኢንፌክሺን
🎇 አንዳንዴ የጀርባ አጥንት ላይ ከሚከሰት የአጥንት መሳሳት
🎇 የዉስጥ ሆድ አካል ክፍሎች ላይ የሚፈጠር ህመም ና ሌሎችም።
👉 የጀርባ ህመምን እንዴት መከላከል እንቺላለን?
🤴 መደበኛ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሜድረግ
ህመምን እና የጡንቻ መወጠርን ይቀንሳል።።
🤴 የተመጣጠነ የሰዉነት ክብደት እንዲኖር ማድረግ።ክብደቶ ሲጨምር ታችኛዉ የጀርባ ክፍል ላይ ጫና በመፍጠር የወገብ ህመሞ ያመጣል
🤴 የሚያጨሱ ከሆነ ማጨስ ማቆም፦ ማጨስ ወደ ዲስክ የሚሄደዉን የደም ዝዉዉር በመቀነስ ምግብና ኦክሲጂን እንዲቀንስ ያደርጋል።
🤴 የአተኛኘት ሁኔታን ማስተካከል፥የጀርባ ህመም ካለዎ አተኛኘትዎ በጎን በኩል ሆኖ ጉልበትዎን ወደደረትዎ በመጡኑ አጠፍ አድርገዉ ይተኙ።
🤴 የጀርባ ህመምን ለመከላከል በጣም ጥሩው ወንበር የጀርባ መደገፊያዉ ቀጥ ያለ ሆኖ በታችኛዉ በኩል የጀርባ ድጋፍ ያለው ነው
🤴 ከባድ ዕቃዎችን ለማንሳት ከወገብዎ ጎንበስ አይበሉ፣ ይልቁኑ ጉልበትዎን አጠፍ በማድረግ ቁጢጥ በማለት የሆድ ጡንቻዎን ወደዉስጥ ሳብ በማድረግ የሚያነሱትን ዕቃ ወደሰዉነትዎ በማስጠጋት ማንሳት።
🤴 ሶላቸው ከፍ ያሉ ጫመዎችን ከመጫማት መቆጠብ
🤴 ወገባቸዉ ጠባብ የሆኑ ልብሶችን አለመልበስ
🤴 የኪስ ቦርሳዎ ( ዋሌት) ከመጠን ባለፈ ነገሮች አለመሙላት ና ሲቀመጡ ዋሌት ላይ አለመቀመጥ
🤴እንቅስቃሴ ከመስራታችን በፊት ማሟሟቂያ መስራት።
👌👌ዶ/ር ዮርዳኖስ👌👌

👍18
🔴 ቋቁቻ ከሰው ወደ ሰው አይተላለፍም።
🔴 በአንድ ሰው ቆዳ ላይ በጥገኝነት የሚኖር የፈንገስ ወይም የሻጋታ ዝርያ፣ ቅድመ ሁኔታዎች ሲሟሉለት፣ ቆዳ ላይ መባዛት ይጀምራል።
🔴 በሚባዛበትም ግዜ፣ ቆዳን ይረፍራል እንዲሁም፣ የሚያመርተው አሲዳማ ንጥረ ነገር፣ የቆዳን ቀለም ይቀይራል።
🔴 ቋቁቻን የሚያስከትለው ፈንገስ:-
🔹 Malessezia Globosa እና
🔹 Malassezia Furfur በመባል ይታወቃሉ።
🔴 ይህ አይነት የፈንገስ ዝርያ፣ ለማደግ ስብን እና እርጥበትን ከመፈለጉ የተነሳ፣ አብዛኛውን ግዜ፣ ወዛማ በሆነ እና ንፅህና በጎደለው የሰውነት ቦታ፣-
🔹 በደረት
🔹 በአንገት
🔹 በጀርባ
🔹 በፊት ላይ እና
🔹 የቆዳ እጥፋት ባለበት የሰውነት ቦታ ላይ መውጣት ያዘወትራል።
🟡 ለቋቁቻ የሚዳርጉ ምክኒያቶች።
🔸 ንፅህና ጉድለት
🔸 የበሽታ መከላከል አቅም መቀነስ
🔸 የምግብ እጥረት ካለ
🔸 ከሀኪም ትእዛዝ ውጪ ፣ የሚቀቡ ስቴሮይድ መዳኒቶችን መጠቀም። ናቸው።
🟢 ህክምናው እንደ መጠኑ እና የወጣበት ቦታ ይወሰናል።
🟢 ለዚህም የሚቀባ የ ፈንገስ መዳኒት ከ2 አስከ 3 ሳምንት በመጠቀም እና በሀኪም ትእዛዝ በሚዋጥ የፈንገስ መዳኒት ሙሉ በሙሉ ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ውስጥ መዳን ይቻላል።
በ ቪዲዮ ለማየት
👇 👇
https://youtube.com/shorts/qR2qsddRztg?feature=share
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ስም እና ስልክ 👉 @LEKETERO ላይ
አስቀምጡ
https://youtube.com/channel/UCYypDej8w4sAcILX3PcGXUw
ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
መልእክት አትላኩ አላየውም
ለመደወል ብቻ
🔴 በአንድ ሰው ቆዳ ላይ በጥገኝነት የሚኖር የፈንገስ ወይም የሻጋታ ዝርያ፣ ቅድመ ሁኔታዎች ሲሟሉለት፣ ቆዳ ላይ መባዛት ይጀምራል።
🔴 በሚባዛበትም ግዜ፣ ቆዳን ይረፍራል እንዲሁም፣ የሚያመርተው አሲዳማ ንጥረ ነገር፣ የቆዳን ቀለም ይቀይራል።
🔴 ቋቁቻን የሚያስከትለው ፈንገስ:-
🔹 Malessezia Globosa እና
🔹 Malassezia Furfur በመባል ይታወቃሉ።
🔴 ይህ አይነት የፈንገስ ዝርያ፣ ለማደግ ስብን እና እርጥበትን ከመፈለጉ የተነሳ፣ አብዛኛውን ግዜ፣ ወዛማ በሆነ እና ንፅህና በጎደለው የሰውነት ቦታ፣-
🔹 በደረት
🔹 በአንገት
🔹 በጀርባ
🔹 በፊት ላይ እና
🔹 የቆዳ እጥፋት ባለበት የሰውነት ቦታ ላይ መውጣት ያዘወትራል።
🟡 ለቋቁቻ የሚዳርጉ ምክኒያቶች።
🔸 ንፅህና ጉድለት
🔸 የበሽታ መከላከል አቅም መቀነስ
🔸 የምግብ እጥረት ካለ
🔸 ከሀኪም ትእዛዝ ውጪ ፣ የሚቀቡ ስቴሮይድ መዳኒቶችን መጠቀም። ናቸው።
🟢 ህክምናው እንደ መጠኑ እና የወጣበት ቦታ ይወሰናል።
🟢 ለዚህም የሚቀባ የ ፈንገስ መዳኒት ከ2 አስከ 3 ሳምንት በመጠቀም እና በሀኪም ትእዛዝ በሚዋጥ የፈንገስ መዳኒት ሙሉ በሙሉ ከ 6 እስከ 8 ሳምንት ውስጥ መዳን ይቻላል።
በ ቪዲዮ ለማየት
👇 👇
https://youtube.com/shorts/qR2qsddRztg?feature=share
ለህክምና ቀጠሮ ብቻ
ስም እና ስልክ 👉 @LEKETERO ላይ
አስቀምጡ
https://youtube.com/channel/UCYypDej8w4sAcILX3PcGXUw
ዶ/ር ሰይፈ 📞 +251974163424
መልእክት አትላኩ አላየውም
ለመደወል ብቻ
👍15
የኩላሊት በሽታ ምልክቶች
🤴 የሽንት_ስርዓት_መዛባት
🧚♂️ሌሊት ሽንት ለመሽናት ደጋግመው መነሳት
🧚♂️ለመሽናት መቸኮል
🧚♂️ ደም የተቀላቀለበት ሽንት
🧚♂️ ሲሸኑ መቸገር/በጣም ማስማጥ/
🧚♂️በሚሸኑበት ጊዜ ህመም ወይም የማቃጠል ስሜት
🤴 የሰውነት_እብጠት
🧚♂️ተረፈ ምርቶችንና ትርፍ ፈሳሾችን ከሰውነታችን ማስወገድ የኩላሊት ስራ ነው፡፡ ይህን ማድረግ ሲሳነው ግን የትርፍ ፈሳሽና ውሃ መከማቸት ፡ በእጅ፣ እግር፣ ቁርጭምጭሚት መገጣጠሚያ፣ ፊት እና አይን አካባቢ እብጠት ይፈጠራሉ፡፡
🤴ከፍተኛ_የሆነ_የመዛልና_የድካም_ስሜት
🧚♂️ኩላሊት ተግባሯን በትክክል መወጣት በሚያቅታት ወቅት አብዛኛውን ጊዜ የመዛል ስሜት ይሰማናል፡፡፡ የዚህ ምልክት ምክንያቶች የደም ማነስና በሰውነት ውስጥ የተረፈ ምርቶች/ቆሻሻዎች መከማቸት ነው፡፡
🤴የጀርባ_ህመም
🧚♂️ይህ ነው የማይባል የህመም ስሜት በጀርባዎና በሆድዎ ጎንና ጎን መሰማት የኩላሊት በሽታ ወይም የኩላሊት ኢንፌክሽን ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
🤴ማቅለሽለሽ እና ማስታወክ
🧚♂️ ማቅለሽለሽ፣ ማስመለስ እና የምግብ ፍላጎት መቀነስ በጣም የተለመዱ ምልክቶች ናቸው፡፡ የማቅለሽለሽ እና ማስታወክ ስሜት በአብዛኛው የሚኖረው ጠዋት ከእንቅልፍ በሚነሱበት ወቅት
🤴ትንፋሽ ማጠር
🧚♂️ኩላሊት ተግባሯን በትክክል አለመወጣቷ በሳንባ ውስጥ በዛ ያለ ፈሳሽ እንዲከማች ያደርጋል፡፡ ይህ ፈሳሺ የሳንባን እንቅስቃሴ ስለሚጫን ትንፋሽ ማጠር ያመጣል
🤴እንዴት ማወቅ ይቻላል
🧚♂️የሺንት ምርመራ
🧚♂️ከደም ላይ የሚሰራ የኩላሊት ምርመራ
🧚♂️የአልትራሳዉንድ ምርመራ
🤴ህክምናዉ
🧚♂️በሚዋጥ ክኒን
🧚♂️በመርፌ በሚሰጥ መድሀኒት
🧚♂️የኩላሊት እጥበት /dialysis/
🧚♂️የቀዶ ጥገና አማራጮች አሉት
🧚♀️ ዶ/ር ዮርዳኖስ🧚♀️

👍23
▶ Polycystic Ovarian Syndrome (PCOS)
👉የመራቢያ ኣካል አዛዠ ሆርሞኖች ስርአት መዛባት ወይንም ፣ Hypotalmo-pituitary -Ovarian Axis ችግር ምክንያት ፣ የእንቁላል እጢ ላይ ፣ እንደ ወይን ፍሬ የበዛ እብጠት ሲፈጠር PCOS ይባላል።
👉የ እንቁልጢ መጉረብረብ እንደማለት ነው፣ PCOS ይባላል በህክምና ስሙ።
👉እነዚህ እብጠቶች የሚያመርቱት ከወትሮው ያለፈ የወንዴ ሆርሞን ምክንያት፣ በአፍ ዙሪያ፣ በደረት ፣ በሆድ እንዲሁም በብብት እና በብልት አካባቢ ፀጉር መብቀል ይጀምራል።
👉በተጨማሪም በዚህ በሽታ ተጠቂ የሆኑ ሴቶች፣የሚያሳዩት ምልክቶች
➧ውፍረት
➧ብጉር
➧የወር አበባ መዘግየት እና መቅረት
➧የደምግፊት መጨመር
➧የደም ስኳር መጠን መጨመር
➧በአንገት እና በብብት አካባቢ የቆዳ መወፈር እና መጥቆር
🚩እንዲሁም ከፍተኛ ደረጃ ከደረሰ፣
➧የድምፅ መጎርነን እና የጡት መክሰም ሊኖር ይችላል።
👉ይህ ምልክት ያለባቸው ሴቶች ማድረግ ያለባቸው ምርመራ።
➢መጠነ ሰፊ የሆነ የሆርሞን ምርመራ
➢የ ስኳር ፣ የደም ስብ ፣
➢የ መራቢያ አካል እና የሆድ እቃ አልትራሳውንድ
➢እንዲሁም እንዳስፈላጊነቱ የ MRI ምርመራ ሊደረግም ይችላል።
🖲ህክምናው በተደጋጋሚ ክትትል የሚጠይቅ ሲሆን፣ የሚያጠቃልለው፣
➧ምግብን በማስተካከል እና
➧ክብደትን በመቀነስ
➧እንዲሁም ተጓዳኝ የ ሆርሞን ማስተካከያ መዳኒቶች
➧የስኳር መዳኒት
🚩እንዲሁም ያለመፀነስ ችግር ካለ ደሞ
➧የእንቁላል ማጣደፊያ መዳኒቶች ሊሰጡ ይችላሉ።
በቪዲዮ ለማየት👇
https://youtube.com/shorts/cry5fQlLfbM?feature=share

👍16❤2🥰1
Forwarded from Dr Haileleul | ዶ/ር ኃይለልዑል 🩺
‘’ኦርጅናል ታይተን ጄል ጎልድ’’ የተባለው መድሃኒት ፈቃድ እንዳልተሰጠው ተገለጸ
==========#=========
‘’ኦርጅናል ታይተን ጄል ጎልድ’’ የተባለው መድሃኒት ፈቃድ እንዳልተሰጠው የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት አስተዳደር ባለሥልጣን ገለጸ፡፡
መድሃኒቱ በህገወጥ መንገድ ወደ ሃገር ዉስጥ ገብቶ በማህበራዊ ሚዲያ በመተዋወቅ ላይ እና በህገወጥ መንገድም በመሰራጨት ላይ እንደሚገኝ ተደርሶበታል፡፡
ይህ በጄል መልክ ተዘጋጅቶ በቆዳ ላይ በመቀባት ለውስን የጤና ዓላማ የሚውለው ጄል የቴስቶስትሮን ንጥረነገሮች የሚገኙበት መሆኑንም ባለስልጣኑ አስታውቋል፡፡
በዚህም በጥቂት መጠን በሐኪም ከሚፈቀደው በላይ ቆዳ ላይ ሲቀባ ከፍተኛ የቆዳ ቁስለትና እብጠትን፣ የሽንት ቱቦ ችግሮችን፣ በወንዶች ላይ የጡት እብጠትና ቁስለትን፣ ፈጣን የስሜት መለዋወጥንና የመንፈስ ጭንቀትን እንዲሁም የልብ ጤና ችግሮችን የሚያስከትል ነው ተብሏል፡፡
በመሆኑም በሐኪም ብቻ ሲታዘዝ ጥቅም ላይ መዋል ያለበት መድኃኒት መሆኑን ከባለስልጣኑ የገለፀ ሲሆን ምርቱ ሲዘዋወር ሲገኝ በመስሪያ ቤቱ ነጻ የስልክ መስመር 8482 እና ለጸጥታ አካላት በመጠቆም ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ትብብር እንዲያደርግ መጠየቁን ኤፍ ቢ ሲ ዘግቧል።(addis maleda)
@Dr_Haileleul_Mekonnen

👍10