QINASH
6.69K subscribers
337 photos
5 links
ወደ ቅናሽ እንኳን ደህና መጡ 🧡
ለመግዛት
1.ቻናሉን ይቀላቀሉ
2.Order የሚለውን ይጫኑ
3.የትእዛዝ ዝርዝሮችን በሚያገኙት ገጽ ላይ ያስገቡ
4.ትእዛዝዎን ያጠናቅቁ

ለእገዛ @qinasheth ወይንም በ 0903295555 ያዋሩን
ETH-000005
Download Telegram
Channel created
የሚወዷቸውን ምርቶች ገበያ ላይ ካለው በቀነሰ ዋጋ ይግዙ፡፡

ገንዘቦን ይቆጥቡ፡፡

አሁኑኑ የ QINASH ሞባይል አፕሊኬሽን ከPlay Store ያውርዱ፣
የወደዱትን ይዘዙ፣
ያሉበት እናመጣሎታለን፡፡

ለማውረድ ይህንን ይጫኑ ➡️ https://bit.ly/qinash_et
ከ QINASH መተግበሪያ ላይ የፈለጉትን ምርት እና አገልግሎት ለማዘዝ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ።

1. በመጀመሪያ የQINASH መተግበሪያን ከጉግል ፕለይ ስቶር አውርደው ስልኮት ላይ ይጫኑ።

2. በመቀጠልም የQINASHን መተገበሪያን በመክፈት በመጀመሪያው ገፅ ላይ "Sign in" የሚለውን በመንካት የስልክ ቁጥሮን ያስገቡ።

3. ከዛም የሚላክሎትን የማረጋገጫ ቁጥር እና ስሞትን በማስገባት ወደ QINASH ዋና ገፅ ይሂዱ።

4. በመቀጠልም ለመግዛት የሚፈልጉትን ምርት ይጫኑ። ከዛም "Buy" የሚለውን በመጫን ቀጥሎ በሚያመጣሎት ገፅ ላይ አድራሻዎትን ፣ የሚፈልጉትን ከለር እና የሚፈልጉትን ምርት ብዛት ያስገቡ።

5. በመቀጠል የሚመጣሎት ገፅ ላይ መቀበል የሚችሉበትን ቀን ይምረጡ። በመጨረሻም "Buy" የሚለውን በመንካት ትእዛዞትን አረጋግጠው "Confirm" የሚለውን በመጫን ትእዛዞትን ይጨርሱ