QINASH
5.59K subscribers
269 photos
5 links
Download the App ➡️ https://bit.ly/qinash_et
Download Telegram
Channel created
የሚወዷቸውን ምርቶች ገበያ ላይ ካለው በቀነሰ ዋጋ ይግዙ፡፡

ገንዘቦን ይቆጥቡ፡፡

አሁኑኑ የ QINASH ሞባይል አፕሊኬሽን ከPlay Store ያውርዱ፣
የወደዱትን ይዘዙ፣
ያሉበት እናመጣሎታለን፡፡

ለማውረድ ይህንን ይጫኑ ➡️ https://bit.ly/qinash_et
ከ QINASH መተግበሪያ ላይ የፈለጉትን ምርት እና አገልግሎት ለማዘዝ የሚከተሉትን ቅደም ተከተሎች ይከተሉ።

1. በመጀመሪያ የQINASH መተግበሪያን ከጉግል ፕለይ ስቶር አውርደው ስልኮት ላይ ይጫኑ።

2. በመቀጠልም የQINASHን መተገበሪያን በመክፈት በመጀመሪያው ገፅ ላይ "Sign in" የሚለውን በመንካት የስልክ ቁጥሮን ያስገቡ።

3. ከዛም የሚላክሎትን የማረጋገጫ ቁጥር እና ስሞትን በማስገባት ወደ QINASH ዋና ገፅ ይሂዱ።

4. በመቀጠልም ለመግዛት የሚፈልጉትን ምርት ይጫኑ። ከዛም "Buy" የሚለውን በመጫን ቀጥሎ በሚያመጣሎት ገፅ ላይ አድራሻዎትን ፣ የሚፈልጉትን ከለር እና የሚፈልጉትን ምርት ብዛት ያስገቡ።

5. በመቀጠል የሚመጣሎት ገፅ ላይ መቀበል የሚችሉበትን ቀን ይምረጡ። በመጨረሻም "Buy" የሚለውን በመንካት ትእዛዞትን አረጋግጠው "Confirm" የሚለውን በመጫን ትእዛዞትን ይጨርሱ