ተሽከርካሪዎን፡24፡ሰዓት፡በቀጥታ፡ይከታተሉ፡ይቆጣጠሩ።
•ተሽከርካሪዎን፣ከርቀት፣በቀጥታ፣ይከታተሉ።
•ሁሉንም፣ተሽከርካሪዎችዎን፣አንድ፣ላይ፣ይቆጣጠሩ።
•ተሽከርካሪዎ፣ከቆመበት፣ሲንቀሳቀስ፣ይወቁ።
•የተሽከርካሪዎን፣ሞተር፣በስልክዎ፣ያጥፉ።
•ሹፌርዎን፣ያለበትን፣ከርቀት፣ይመልከቱ።
•ተሽከርካሪዎ፣ከተፈቀደለት፣ስፍራ፣እንዳይወጣ፣ያድርጉ።
•የሹፌርዎን፣ፍጥነት፣ይገድቡ።
•ሹፌርዎ፣ጋር፣ተሽከርካሪዎትን፡ከስርቆት፡ይታደጉ።
ማንቂያዎችን፡በአጭር፡መልዕክት(SMS)፥በቀጥታ፡የስልክ፡ጥሪ፡እና፡በመተግበሪያ፡በኩል፡ያገኛሉ።
መተግበሪያውን፡ቀጥታ፡ያውርዱ።
ለበለጠ መረጃ
አድራሻ፥
ዲዋይ፡ህንፃ፤7ኛ፡ፎቅ፤ቁ701
መስቀል፡ፍላወር፥ናዝራ፡ሆቴል፡አጠገብ።
tether.qamarica.com
+251911702254

ዋጋ እና አከፋፈል
ለግል + ብር 5,200 ፡ ለመሳሪያው ፡ እና ፡
+ ብር 3,588 ፡ ዓመታዊ ፡ ክፍያ
= ብር 7,788 ፡ አጠቃላይ ።
ለድርጅት + ብር 5,800 ፡ ለመሳሪያው ፡ እና ፡
+ ብር 5,988 ፡ ዓመታዊ ፡ ክፍያ
= ብር 11,788 ፡ አጠቃላይ ።
ፍላጎትዎን ፡ የሚያሟላውን ፡ ይምረጡ ፤ መተግበሪያውን ፡ አውርደው ፡ ይሞክሩ ።
መልካም ፡ ቀን !
ቴዘር ።

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
የመኪና ዝርፊያ !
ከጥቂት ቀናት በፊት በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሮኒክ ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ወገኖች ላይ የሚፈፀመው ዝርፊያ አሳሳቢ መሆኑን አመልክተን ነበር።
በወቅቱ አንድ የቤተሰባችን አባል ራሱንና ቤተሰቡን ለማስተዳደር የሚሰራባትን መኪና ዘራፊዎች በስለት አስፈራርተውት እንደዘረፉት መግለፁ አይዘነጋም።
ትናንት አርብ ምሽት 4:00 ላይ ደግሞ ሌላ አንድ ወንድማችን ከፍየል ቤት ወደ ሀያሁለት ከመገድ ላይ ሰው ጭኖ አውራሪስ አካባቢ ሲደርስ አንገቱን አንቀው እራሱን እንዲስት በማድረግ ከመኪናው አሰወጥተው በመወርወር መኪናውን ይዘው ተሰውረዋል።
ትላንት የተዘረፈው መኪና Silver Toyota Vitz የታርጋ ቁጥር B05107 ሲሆን መኪናው የተሰረቀበት ወንድም ይህንን መኪና ያየ በዚህ ስልክ ቁጥር 0972203638 \ 0931719404 እንዲያሳውቁት ተማፅኗል።
@tikvahethiopia

👍1