#AddisAb
ከዚህ ቀደም ፦
- ከ4 ኪሎ - ፒያሳና የዓድዋ ድል መታሰቢያ ዙሪያ ፣
- ከ4 ኪሎ አደባባይ በእንግሊዝ ኤምባሲ መገናኛ ፣
- ከሜክሲኮ ሳር ቤት በጎተራ ወሎ ሰፈር አደባባይ፣
- ከ4 ኪሎ መስቀል አደባባይ ቦሌ ድልድይ ፣
- ከቦሌ ድልድይ በመገናኛ እስከ አፍሪካ ኮንፌሽን አጠቃላይ 5 የኮሪደር ስራ እየተሰራ እንደሆነ መነገሩ ይታወሳል።
☑ ብዙሃን የሚጠቀሙበትን የእግረኞች መንገድ ማስፋት ምቹ ማድረግ፣
☑ የተሽከርካሪ መንገዶችን ማስፋት፣ መታደስ ያለባቸውን የአስፋልት መንገዶች ማደስ፣
☑ አላስፈላጊ ናቸው የተባሉ የመንገድ ማካፈያዎችን አንስቶ መንገድ ማስፋት፣
☑ የመኪና ማቆሚያዎችን የመስራት፣
☑ የመንገዶችን ዳር ማሳመር፣
☑ የቴሌ፣ የመብራት ኬብሎችን ወደ መሬት መቅበር
☑ ዘመናዊ የውሃ ፍሳሽ መሄጃዎችን መስራት
☑ የሳይክል መንገድ መስራት
☑ ፕላዛዎችን መስራት ሌሎ
በሌላ በኩል ፥ ህንጻዎችን የማደስ ፣ ወደ ንግድ / ቢዝነስ ማዕከልነት የመቀየር እና በስታንዳርድ የተቀመጠውን መስፈርት / የህንጻዎች ቀለም ጭምር) እንዲያሟሉ እየተደረገ ነው ተብሏል።
ሌላው ደግሞ የኮሪደር ልማት በሚከናወንባቸው አካባቢዎች እና በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሚገኙ የንግድና አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከተለመደው የሥራ ሠዓት በተጨማሪ ቢያንስ እስከ ምሽቱ ሶስት ሰአት ድረስ ክፍት በማድረግ የንግድ እና የአገልግሎት ስራዎች እንዲካሄዱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ወስኗል።
@tikvahethiopia

ቴዘርን የመኪና መቆጣጠሪያ GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth