ቄድሮን • qedron
449 subscribers
264 photos
32 videos
3 files
495 links
ተሽከርካሪ፡በስልክ፡መከታተያ፡እና፡መቆጣጠሪያ።
Tracking and security for your vehicles.
Download Telegram
በባንክ የምዛሬ ዋጋ በስንት ጨመረ ?

የውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ሥርዓት ላይ ማሻሻያ ከመደረጉ ከ3 ቀናት በፊት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር መግዣ ዋጋ 57 ብር ከ4895 ሳንቲም ነበር ፤ መሸጫው 58 ብር ከ6393 ሳንቲም ነበር።

አሁን ማሻሻያውን ተከትሎ በዛሬው የምናዛሬው ተመን አንድ የአሜሪካ ዶላር መግዣ 74 ብር ከ7364 ሳንቲም ሲሆን መሸጫው 76 ብር ከ2311 ሳንቲም ሆኗል።

የአንድ ፓውንድ መግዣ ዋጋ 70 ብር ከ6759 ሳንቲም ፤ መሸጫው 72 ብር ከ0894 ሳንቲም የነበረ ሲሆን በዛሬው የባንክ ምንዛሬ መግዣው 91 ብር 8787 ሳንቲም ፤ መሸጫው 93 ብር ከ7162 ሳንቲም ሆኗል።

አንድ ዩሮ በ62 ከ3359 ሳንቲም ይገዛ ፤ በ63 ብር ከ5856 ሳንቲም ይሸጥ የነበረ ሲሆን በዛሬው የባንክ ምንዛሬ መግዣው 81 ብር ከ0367 ሳንቲም ፤ መሸጫው 82 ብር ከ6574 ሳንቲም ሆኗል።

#ETHIOPIA

@tikvahethiopia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
👍1
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66a76826adc26890caba150d

Procurement of uniform (ለአይን ህክምና አገልግሎት)
- Published by University of Gondar

💵 ፕሮፎርማ Tue Jul 30th, 2024 - Mon Jul 29th, 2024

ምንጭ
ከወደ አዲስ አበባ የምትመጡ አሽከርካሪዎች በሙሉ ዶሌ መግቢያ ለምን እንደተደረገ ባላቅም ምልክቶች አሉ በርጋታ ንዱ ለጉዳት ይዳርጋሉ ሲል መልህክቱን አድርሶናል

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66a8ab96adc26890caba1768

Note Books ( ማስታወሻ ደብተር ትንሹ 5Ⅹ8 ገጹ 70 የሆነ)
Procurement Requisition of Note Books ( ማስታወሻ ደብተር ትንሹ 5Ⅹ8 ገጹ 70 የሆነ)
- Published by Arbaminch University

💵 ፕሮፎርማ Tue Jul 30th, 2024 - Tue Jul 30th, 2024

ምንጭ
በነዳጅ የሚሰሩ የቤት መኪናዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የተጣለው ክልከላ አልተነሳም

የገንዘብ ሚኒስቴር ለብሄራዊ ባንክ በጻፈው ደብዳቤ በተወሰኑ እቃዎች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጭ ምንዛሬ ገደብ መነሳቱን ጠቁሟል

ኢትዮጵያ 38 አይነት ምርቶች ወደ ሀገሪቱ እንዳይገቡ እገዳ ጥላ መቆየቷ ይታወሳል

በነዳጅ የሚሰሩ የቤት አውቶሞቢሎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ የተጣለው ክልከላ አለመነሳቱን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ።

ሚኒስቴሩ በተወሰኑ እቃዎች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጭ ምንዛሬ ገደብ መነሳቱን የሚጠቁም ደብዳቤ ለብሄራዊ ባንክ እና ጉምሩክ ኮሚሽን ጽፏል።

በዚህ ደብዳቤ ላይ የውጭ ምንዛሬ ገደቡ በነዳጅ በሚሰሩ የቤት አውቶሞቢሎች እና ባለሦስት እግር ተሽከርካሪዎች (ባጃጆች) ላይ የተጣለው እገዳ እንዳልተነሳ ተመላክቷል።

አይዘነጋም።

ለዚህም በዋናነት ተነስቶ የነበረው ምክንያት የአስመጪዎቹ የውጭ ምንዛሬ ዋነኛ ምንጭ የህገወጥ የምንዛሬ ገበያው እና ህገወጥ ሃዋላ በመሆኑ ክልከላው ህገወጥ የምንዛሬ ገበያውን ዝቅ ያደርገዋል የሚል ነበር።

እንዲሁም


አል-ዐይን

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66aa1933adc26890caba181f

Hotel service in Addis Abeba
- Published by Authority For Civil Society Organizations

💵 xx,xxx.xx ETB Thu Aug 1st, 2024 - Wed Jul 31st, 2024

ምንጭ
Creative 😄

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66ab4e93adc26890caba1a78

ፋይበር ግላስ ሮቶ አግድም ባለ 25,000 ሊትር እና ሲንግል ፌዝ የውሃ ፓምፕ ባለ 1.5 የፈረስ ጉልበት ግዥ
- Published by Ethiopian Customs Commission

💵 ፕሮፎርማ Thu Aug 1st, 2024 - Thu Aug 1st, 2024

ምንጭ
ማሳሰቢያ - ጀርመን አደባባይን ለሚጠቀሙ አሽከርካሪዎች

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ ዋና ዋና መንገዶች ላይ የሚስተዋለውን የትራፊክ ፍሰት ለማሻሻል አደባባዮችን በማፍረስ በትራፊክ መብራት የመተካት ስራ ሲሰራ ቆይቷል፡፡

በዚህም መሠረት ቀደም ሲል የጀመረውን ጀርመን አደባባይን በማፍረስ በትራፊክ መብራት የመተካት ስራ ለማጠናቀቅ ግንባታ እያከናወነ በመሆኑ አሽከርካሪዎች የትራፊክ መጨናነቅ እንዳያጋጥማቸው አማራጭ መንገዶችን እንዲጠቀሙ እናሳስባለን!

በዚህ አጋጣሚ በማሻሻያ ግንባታ ስራው ምክንያት ለሚፈጠረው መስተጓጎል ይቅርታ እየጠየቅን ግንባታውን በጥቂት ቀናት አጠናቀን ለትራፊክ ክፍት እንደምናደርግ ለማሳወቅ እንወዳለን፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66ac75e6b3c9beed977180c3

Purchase of laptop computer H
- Published by Ethiopian Public Health Institute

💵 ፕሮፎርማ Fri Aug 2nd, 2024 - Fri Aug 2nd, 2024

ምንጭ
ታማኙ አሸከርካሪ

ታማኙ አሽከርካሪ ስሙ በላይ ሽባባው ይባላል በ 24/11/2016 ዓ/ም አንዲት እናት ከእንጅባራ ከተማ ወደ እሁዲት ለመሄድ ፈልጋ ከአንድ መኪና ውስጥ ገብታ ወንበር ይዛ ትቀመጣለች በመኪናው ሰው እስኪሞላ እቃ ገዝቼ ልምጣ በማለት ከመኪናው ወርዳ ወደሱቅ ሂዳ ስትመለስ
መኪናው ሰው አግኝቶ ቀድሞ በመሙላቱ ያሰበችውን አሳክታ እስከትመለስ ሊቆይ አልቻለም።ተመልሳ ስትመጣ እኒህ እናት የመኪናውን ታርጋም አሽከርካሪውንም ስምንም አልያዘችም ነበር።
እኒህ እናት መቼም መፍትሄ ለመፈልግ ሲባል ወደ እንጅባራ መናኸሪያ መጠው እያጠያየቁ ነበር ሆኖም ግን በተሳሳተ መረጃ ሌላ አሽከርካሪ ተጠረጠረ ተጠየቀ አልሆነም እቃው ዳብዛው የጠፋ እያልን ንብረቱ ማን እንደወሰደ አወዛጋቢ ሆኖ እያለ።ታማኙ አሽከርካሪ በላይ በዚህ ጊዜ ነበር በውስጡ የወርቅ የብር ጌጣጌጦች እንዲሁም እለታዊ ልብሶችን ጨምሮ በግምት ከ110,000(አንድ መቶ አስር ሺህ )ብር በላይ ግምት ያለው ንብረት ይዞ ቢሮ የመጣው ሹፌሩም መናኸሪያ ስምሪት ሰጪዎች ጋር መጥቶ ከመኪናዬ ውስጥ የተገኘ ስለሆነ የተረሳ ወይም የጠፋ እቃ አለኝ ለሚል ሁሉ ቼክ አድርጋችሁ ስጡልኝ ብሎ ሲነገር በዚህ አጋጣሚ የዚያች ምስኪን የወ/ሮ ፅጌ ግዛው እናት ንብረት መሆኑ ተረጋገጠ። ለባለቤቷም ተደውሎ ዕቃውን ለባለቤቱ ሹፌሩ አስረክቧል።ታማኝ አሽከርካሪ ማለት እንዲህ ነው።

መረጃውን የሰጠን "ክንዴ እምኩሉ" ነው ከእንጅባራ መናኸሪያ
የሾፌሮች አንደበት

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
👍1
ለጥንቃቄ በዝናብ ወቅት ዛፍ ስር አትቁሙ/መኪናም አታቁሙ‼️
ዛሬ ሀምሌ 27/2016 ዓ.ም በድሬዳዋ ወረዳ 4 በከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ስሩ ተበርብሮ በወደቀ ዛፍ በሰው እና የባጃጅ ተሽከርካሪ ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል።
ደንገተኛ አደጋዎች መቼ እና የት አንደሚደርሱ ስለማይታወቅ በተለይ አሁን ያለንበት ወቅት የዝናብ ወቅት በመሆኑ ተመሳሳይ ሌሎች አደጋዎች የመከሰት እድላቸው ሰፊ በመሆኑ አደጋ ሊያደርሱብን ይችላሉ ከምንላቸው አከባቢዎች እራስን ማራቅ እና አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ ይመከራል፡፡
Arada Media

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
አደጋ!

ዛሬ 29/11/2016 ከሳሪስ ወደ 58 ሲጓዝ የነበረ ታክሲ ከኮሊደር ጋር ተጋጭቶ ሹፌሩና ረ ዳቱን ጨምሮ በ10 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸው ለህክምና ወደ ሆስፒታል ተልከዋል።

በዕርጋታ በማስተዋል እናሽከርክር
የታክሲዎች እድሜና ሰርቪስ ጉዳይ ይታሰብበት!
ምንጭ @Teshager Tasswe

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66b0bec91ab8285b9d2ec683

Description: የመኪና የቅባት እና መለዋወጫ
Description: የመኪና የቅባት እና መለዋወጫ
- Published by Ethiopian News Agency

💵 ፕሮፎርማ Tue Aug 6th, 2024 - Mon Aug 5th, 2024

ምንጭ
የነዳጅ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል ተብሏል።

የነሀሴ ወር 2016 ዓ/ም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ምንም የዋጋ ጭማሪ ሳይደረግበት ሃምሌ ወር በነበረበት የመሽጫ ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድ እና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) አሳውቀዋል።

የነዳጅ ማደያዎችም ካልተገባ የምርት ማከማቸት እና የዋጋ ጭማሪ ሳያደርጉ ተግባራዊ እንዲያደርጉ እንደታዘዙ አመልክተዋል።

@tikvahethiopia

ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth
#ጨረታ@SeledaGramBot
tender 66b1c9fa1ab8285b9d2eca51

Lot 7 Procurement of Electric divider 8 holes/ዲቫይደር ባለ 8 ቀዳዳ/ RFB/07/29/11/2016
- Published by Artificial Intelligence Institute

💵 ፕሮፎርማ Tue Aug 6th, 2024 - Tue Aug 6th, 2024

ምንጭ
ቴዘርን GPS ሲያስገጥሙ የ5 ዓመት ዋስትና እንሰጣለን!
ለበለጠ መረጃ +251906550011
መተግበሪያውንም አውርደው ይሞክሩ !
https://tinyurl.com/tethereth