Muyalogy
4.51K subscribers
248 photos
7 videos
4 files
165 links
እውቅና ካላቸው ባለሙያዎች በኦንላይን ይማሩ

በዘርፉ አውቅና እና ልምድ ባካበቱ ባለሞያዎች ተግባራዊና ወቅታዊ ዕውቀትን ይቅሰሙ፡፡

ሁሉንም ኮርሶች በከፍተኛ ጥራት እና ብቃት በራሳችን ስቱዲዮ ፕሮዲዩስ በማድረግ ለአርሶ በኦንላይን አቅርበንልዎታል፡፡

www.muyalogy.com
Download Telegram
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታቹን በማዳበር አማራጫቹን ምታሰፉበት ዘመን ላይ ነን!

Easy hacks to level up your English!  Learn at your own pace with engaging video modules, quizzes, and exercises. Study anytime, anywhere with our convenient online platform.

🕸 www.muyalogy.com

📱 251904135555

#muyalogy #onlinecourse #englishway #nabilemil #udemyenglish #jobinterview #englishfreecourse #freelance #onlineearning
እንኳን ለከተራ እና ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሰዎ!

በዓሉ የደስታ፣ የፍቅርና የአብሮነት እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!

መልካም በዓል!

🕸 www.muyalogy.com

📱 251904135555

#muyalogy #onlinecourse #englishway #nabilemil #udemyenglish #jobinterview #englishfreecourse #freelance #highlypayinginternationalcompany
#onlineearning #courserafreecourses
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ተለቀቀ ፣ ተለቀቀ ፣ ተለቀቀ

ሙያሎጂ ላይ የኢንተርፕረነርሺፕ ኮርስን ከመሪ ፖርድካስት ኮሆስት እንዲሁም ከእሺ ኤክስፕረስ መስራች እና ባለቤት ጥጋቡ ሃይሌ ለመማር ተምዝግባችሁ በመጣባብቅ ላይ ለምትገኙ ዛሬ አንድ ትልቅ የምስራች አለን፡፡

እንኳን ደስ አላችሁ በከፍተኛ ጥራት የተዘጋጀው የስራ ፈጠራ ሙሉ ኮርሱ ተለቋል፡፡

አሁኑኑ ወደ ተመዘገባችሁበት ዌብሳይት www.muyalogy.com በመሄድ ከተቀጣሪነት ወደ ቀጣሪነት የምትዘዋውሩበት የኢንተርፕረነርሺፕ ጉዞዋችሁን መጀመር ትችላላችሁ፡፡

+251904135555
hi@muyalogy.com
www.muyalogy.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Natnael Adane
Forwarded from Natnael Adane
እነዚ 3 ነገሮች አሏቹ?
አዲስ የስራ ሃሳብ, የመለወጥ ፍላጎት የራስ ተነሳሽነት

እናም በነዚ 3 ነገሮች ግራ ተጋብታቹሃል
ማንን አማክሬ? ምን አድርጌ ?በየት በኩል?

እኛ ይሄን ጉዟቹሁን ሊያስጀምር እሚችል በመሪ ፖድካስት ሆስት እና በእሺ ዴሊቨሪ መስራች የተዘጋጀ ኮርስ ይዘን ስለመጣን አሁኑኑ www.muyalogy.com ላይ ገብታቹ ጉዟቹን ጀምሩ።
💬💬💬💬💬💬

Great news for our patient registered users! We're finally ready to roll out our highly anticipated courses in Graphic Design, Filmmaking, and Crochet. Your wait is about to pay off. Stay tuned for the launch details!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️

ተለቀቁ ፣ ተለቀቁ ፣ ተለቀቁ

ሙያሎጂ ላይ ምዝገባ አካሂደው በጉጉት ሲጠብቁዋቸው የነበሩት 3 ኮርሶች ማለትም

👉 በፒስአብ ክሬቲቭስ መስራችና ባለቤት ሰላምአብ ጌታቸው የተዘጋጀው የግራፊክስ ዲዛይን ኮርስ

👉 በሮብ ፕሮዳክሽን መስራችና ባለቤት ሮቤል ብርሃኑ የተዘጋጀው የፊልምሜኪንግ ኮርስ

👉 እንዲሁም በኪያ የእጅ ስራ ትምህርት ቤት መስራች እና ባለቤት ያምላክ ፍቃዱ የተዘጋጀው የክሮሼት ኮርስ

እንኳን ደስ አላችሁ በከፍተኛ ጥራት የተዘጋጁት እነዚህ ሶስት ኮርሶች አሁን ላይ ተለቀዋል ፡፡

አሁኑኑ ወደ ተመዘገባችሁበት ዌብሳይት www.muyalogy.com በመሄድ ትምህርታችሁን መጀመር ትችላላችሁ፡፡

+251904135555
hi@muyalogy.com
www.muyalogy.com
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💬💬💬💬💬💬

Exciting News for Our Patient Registered Users!

We're thrilled to announce the upcoming launch of our highly anticipated courses, scheduled for next week:

- Digital Marketing by Bitse Tesfaye: Build a strong social media presence by mastering digital marketing strategies and tools. Learn more here.

Business Course by Haireya Ahmed: Gain practical insights on starting and running a business in Ethiopia with our comprehensive course. Discover more here.

Your patience is about to be rewarded. Stay tuned for the launch details!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Guess who just dropped the ultimate life hack? We did! 🎉 Dive into our brand new, life-altering courses that promise to be more exciting than binge-watching your favorite series. 📺🍿 Explore the magic at www.muyalogy.com and let’s turn that ‘what if’ into ‘what is’! 🚀 #LifeHacks #MuyalogyMagic
🔔 ባሉበት ቦታ፣ በማንኛውም ሰዓት፣ በተመጣጣኝ ዋጋ ያለገደብ የፈለጉትን ሙያ የሚማሩበት ዘመን ላይ ደርሰናል!

➡️ ቢዝነስ በኢትዮጵያ ኮርስ
➡️ ኢንግሊዘኛ ቋንቋ ኮርስ
➡️ የኢንተሪየር ዲዛይን ኮርስ
➡️ የግራፊክስ ዲዛይን እና አዶቤ ፎቶ ሾፕ ኮርስ
➡️ የዌብ ዴቨሎፕመንት ኮርስ
➡️ የዲጅታል ማርኬቲንግ ኮርስ
➡️ ፊልምሜኪንግ እና የአዶቤ ፕሪሚየር ኮርስ
➡️ የስራ ፈጠራ ኮርስ
➡️ የኪሮሽ ስራ ኮርስ

👆 እነዚህን እና ሌሎች የተመረጡ ኮርሶችን ሙያሎጂ ላይ ይውሰዱ

✔️ በዘርፉ አውቅና እና ልምድ ባካበቱ ባለሞያዎች ተግባራዊና ወቅታዊ ዕውቀትን ይቅሰሙ፡፡

✔️ ኮርሱ የሚሰጠው ኦንላይን ሲሆን በፈለጉት ሰዓት ደግመው መመልከት ይችላሉ፡፡ በተጨማሪም ላይቭ ሴሽን እና ፊዚካል ወርክሾፕ ይኖረዋል።

✔️ ኮርሱን ላጠናቀቁ ሰልጣኞች በአስተማሪው የተፈረመ ሰረተፍኬት እንሰጣለን፣ የስራ እድልም እናመቻቻለን።

📣  አሁኑኑ www.muyalogy.com ላይ ገብተው በመመዝገብ 20% የማስታወቂያ ቅናሽ ተጠቃሚ ይሁኑ!

ስልክ ፡ 0904135555
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM