Muyalogy
4.52K subscribers
246 photos
7 videos
4 files
163 links
እውቅና ካላቸው ባለሙያዎች በኦንላይን ይማሩ

በዘርፉ አውቅና እና ልምድ ባካበቱ ባለሞያዎች ተግባራዊና ወቅታዊ ዕውቀትን ይቅሰሙ፡፡

ሁሉንም ኮርሶች በከፍተኛ ጥራት እና ብቃት በራሳችን ስቱዲዮ ፕሮዲዩስ በማድረግ ለአርሶ በኦንላይን አቅርበንልዎታል፡፡

www.muyalogy.com
Download Telegram
Muya talks this week! You will hear the challenges and stories behind our host and operational manager Natnael Adane

watch here : https://youtu.be/JzxH5GyGW2A
ውድ የሙያሎጂ ተማሪዎች

የኦንላይን ትምህርትን የመማር ልምድ ለማሻሻል እና ተማሪዎች የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች ለመቀነስ ጥናት እያደረግን አለን። የመማር ጉዞአችንን በደስታና በጥሩ ተሞክሮዎችና ትውስታዎች የተሞላ ለማድረግ እንዲያግዘን ከታች ያሉትን ፎርሞች በመሙላት እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን።

ትምህርታችሁን ያልጀመራችሁ፣ ኮርሶቻችሁን ያጠናቀቃቹ ወይም ጀምራችሁ ያቋረጣችሁ ተማሪዎች፣ ህልማችሁን ለማሳካት በጉዟችሁ ላይ ያጋጠሟችሁን ተግዳሮቶች አብረን እንድንፈታቸው ይህን ቀላል የሚመስል ትልቅ አሻራችሁን ለመማር ማስትማር ሂድቱ አኑሩት።

ከሶስቱ አማራጮች ውስጥ ለእርስዎ የሚስማማውን ቅጽ ይምረጡ፤ 'አልጀመርኩም'፣ 'ጀምሬ አጠናቅቄአለው'፣ ወይም 'አቋርጫለሁ/አላጠናቀኩም'።

1. አልጀመርኩም
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScwBuxNDWchtaeTUL4c8Fb9gUl2PejUVy8paB-kFdICwul3VA/viewform?usp=dialog
2. ጀምሬ አጠናቅቄአለው
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSfZ0D4Nr5jaVvQLW103Jl5EIo7-u4KmF0DZpesUtCmFtIMpkQ/viewform?usp=header
3. ጀምሬ አቋርጫለሁ/አላጠናቀኩም
👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdxRs1ktt1Ci8gedJLqvE94aQtMTaE93i19ZNeD2oKniTcrlw/viewform?usp=header

ለትብብራችሁ እና ድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
Muyalogy pinned a photo
Starting a business in Ethiopia?

You don’t need guesswork. You need a map!

Get it here: www.muyalogy.com
We were glad to sponsor this year’s IS Day at Addis Ababa University, School of Information Science.

Our Co-founder and COO, Natnael Adane, shared his journey from student to startup builder with the next generation of tech minds. Grateful for the chance to give back and connect through experience.

#ISDay2025 #Muyalogy #AddisAbabaUniversity #InformationScience #TechLeadership #StartupJourney
They’ve built businesses.
Styled brands.
Designed spaces.
Launched startups.

Now they’re teaching you how to do it too.

Learn from the ones who’ve done it.
Start your journey at www.muyalogy.com 💻
ማርኬቲንግ ተምራችሁ ወደ ስራ ለመሰማራት ወይም ያላችሁን ሙያ ለማሻሻል ጊዜው አሁን ነው!

በአንድ ጊዜ ክፍያ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ ጎበዝ የማርኬቲንግ ባለሙያ እናድርጋችሁ!

www.muyalogy.com
So many of our students are already working after learning with us.

What about you? 👀

www.Muyalogy.com
So many of our students are now designing for real clients after learning with us.

What about you? 👀

Start learning Graphics Design at Muyalogy www.muyalogy.com
So many of our students are now running real campaigns and getting paid for it.

What about you? 👀

Start learning Digital Marketing at Muyalogy — www.muyalogy.com
እንኳን ለ1446 ኛ የ Eid al-adha አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ!

በአሉን በማስመልከት የ30% Discount እድርገናል!

ከናንተ የሚተበቀው መከታተል የምትፈልጉት ኮርስ ስር ሂዳችሁ discount code "Eid" የሚለውን በማስገባት መጀመር ብቻ ነው!

www.muyalogy.com
መልካም በአል!
Want to build websites that work on any device?📱💻

Learn responsive design + JavaScript and start your dev journey today!

👉 www.muyalogy.com