Lualawi ሉዓላዊ
2.7K subscribers
263 photos
38 videos
8 files
592 links
Download Telegram
3 የትግራይ ተወላጆች በ 1 ሳምንት በሚኒስትር እና ሚኒስትር ዴኤታ ተሾሙ
ጠ/ሚ/ር አብይ የመጀመርያው ኢትዮጵያ መሪ በሆቺሚኒ ሀገር
የፋኖ የ እርስ በእርስ ውጊያ ቀጥሏል
ፋኖ ከብልጽግና ጋር እየሰራ ነው-- ፋኖ 1
ፋኖ ከወያኔ ጋር እየሰራ ነው -ፋኖ 2
https://youtu.be/44hcF84_Wvc
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቬትናሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ፋም ሜንሽን ትናንት ከቀትር በኋላ ለጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ በቤተመንግስት ያደረጉላቸው ይፋዊ አቀባበል።(የቬትናም ዜና አገልግሎት እንደዘገበው)
የኮሎኔል መንግስቱ አውሮፕላን  የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ሃይለማርያም ሲጠቀሙበት የነበረው  አውሮፕላን ከ 35 ዓመት በኋላ ተጠግኖ ዳግም በረራ መጀመሩ ተገለፀ።
      "የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት መንግሥቱ ሃይለ ማርያም አውሮፕላን ከተጣለበት ጥሻ በማንሳት አፕግሬድና ኦቨር ሆል በማድረግ ከ37 ዓመት በኋላ የበረራ አገልግሎት እንዲሠጥ ማድረግ መቻሉን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ" ሲል የመከላከያ ሚዲያ ዘግቧል።
ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ከውጊያ እንዲገቱ ለ EU ጥሪ ቀረበ
ጣልያን፣ሳዑዲ ፣ኤምሬት ፣ኢራን . . . በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ውዝግብ
“አሰቃቂው ትዕይንት በአፍሪካ ቀንድ ሊደገም ነው”
በትግራይ DDR እንደገና ተጀመረ-
“ወደ አሜሪካ ስትሄዱ ስማርት ስልክ አትጠቀሙ’”
የፋኖ እና ሸኔ ደጋፊዎች ያገለለ የሠራዊት ምልመላ ተጅመረች
https://youtu.be/JvCuh_zAV1s
“ወደ አሜሪካ ሲጓዙ ስማርት ስልክ አይጠቀሙ”
             (ሉዓላዊ ሚያዚያ 1/2017-April 18/2025)
   3 የአውሮፓ ሃገራት እና ካናዳ ወደ አሜሪካ የሚጓዙ  ዚጎቻቸው ስማርት ስልኮችን እንዳይጠቀሙ ፥ ይልቁንም በርነር ስልኮችን በመያዝ ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳሰቡ፥ወደ አሜሪካ በሚገቡ ሰዎች ላይ ስልክና ላፕቶፕን ጨምሮ በኤሌክትሮኒክስ ቁሳቁሶች ላይ የሚደረገው ምርመራ ተጓዦች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ እያደረገ እና መጉላላትን እየፈጠረ በመሆኑ ይህንን ለመከላከል ስማርት ያልሆነውን በርነር ስልክ እንዲጠቀሙ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል።ከዚህም በተጨማሪ በርነር ሥልክ የማይጠቀሙ እና ስማርት ስልኮችን ይዘው የሚጓዙ ከዲጅታል አካውንታቸው ማለትም ኢሜልና ማህበራዊ ገፆቻቸውን ሳይን አውት እንዲያደርጉ ማሰሰቢያ ተሰጥቷል።በርነር ስልኮች የድምጽ እና ጽሁፍ መልዕክት ብቻ የሚያስተላልፉ ፣ኢንተርኔት መጠቀም የማይችሉ ራስን ከክትትል የሚጠብቁ በየሱቁ የሚገኙ ርካሽ ስልኮች ሲሆኑ ፣በርነር የሚል ስያሜ ያገኙትም ግዚያዊ እና ተግባራቸውን እንደፈጸሙ የሚጣሉ ወይንም የሚቃጠሉ በመሆናቸው እንደሆንም መረዳት ተችሏል።ከካናዳ በተጨማሪ ይህንን ማሳሰቢያ ወደ አሜሪካ ለሚጓዙ ዜጎቻቸው  ያወጡት ሃገራት ፈረንሳይ ፥ ጀርመን እና ዴንማርክ ሲሆኑ፥በትራምፕ አስተዳደር ላይ ትችት የሰነዘሩ እና ለስብሰባ ወደ አሜሪካ የተጓዙ ፈረንሳዊ  ሳይንቲስት ስልካቸው ላይ ትችታቸው በመገኘቱ ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ መደረጋቸውን ትራቭል እንድ ቱር ዎርልድ ዛሬ እንደ አውሮፓውያነ
ከሄዱት ብዙዎች ይመለሳሉ፥ከተሳሳቱት ብዙዎች ያስተውላሉ፥በከንቱ የጮሁት ብዙዎች ያፍራሉ   - የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ  የትንሳኤ በዓል መልዕክት
የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት)
ሚያዚያ 12/2017-April 20/2025
(በዋሺንግተን ዲሲ ሰዓት 10 AM በኢትዮጵያ 11 ሰዓት)
https://youtube.com/live/ZYc5rmt9SEo
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ከሄዱት ብዙዎች ይመለሳሉ፥ከተሳሳቱት ብዙዎች ያስተውላሉ፥በከንቱ የጮሁት ብዙዎች ያፍራሉ " የጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ  የትንሳኤ በዓል መልዕክት
የዕለተ ዕሁድ የሉዓላዊ ሚዲያ የቀጥታ ሥርጭት (ውይይት)
ሚያዚያ 12/2017-April 20/2025
https://youtube.com/live/ZYc5rmt9SEo
የካቶሊካውያን ሊቀጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው ዛሬ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ቫቲካን አስታወቀች ፣ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ የሃዘን መግለጫ አስተላልፈዋል፣
ጄነራል ታደስ አዲስ አበባ የገቡትን ቃል ጥሰዋል -አቶ ጌታቸው ረዳ
“ካቢኔው ካልተስተካከለ ሁሉ አቀፍ ትግል እናደርጋለን ‘’
“ብዙ ጋቢ ስለተሸለምኩኝ የነ ታደሰ ጋቢ አያስፈልገኝም”
የታገተው አርቲስት በ3.5 ሚሊዮን ብር ተለቀቀ
የዛሬ 34 ዓመት በዚህ ቀን
የአቡነ ፍራንሲስ ሥንብት
https://youtu.be/_N_wkk8O44c
አቶ ጌታቸው ረዳ ከ UN ሥራ ይልቅ አማካሪነት መምረጣቸውን ገለጹ
ሽፍቶቹ እና ሽፍታ ያልሆኑት የፋኖ መሪዎች
“አንዱ የፋኖ መሪ ሚስት እና ልጁን ገድሎ የሸፈተ ነው”
የአሜሪካ የደህንነት ሚኒስትሯ ምግብ ቤት ውስጥ ተሰረቁ
የዓለም መሪዎች የሚገኙበት የሊቀ ጳጳሱ ቀብር
https://youtu.be/LEl2px4l37M