Haleta Tutors
1.7K subscribers
268 photos
10 videos
54 links
We help students get ahead in their academics through one to one tutorial sessions with our top tutors.

Our website: www.haletatutors.com
Contact:
Telegram: @haletatutor Or
Phone: 0901920092 / 0901102455
Office: 4th Floor, Nuha Building, Bethel , AA
Download Telegram
Enkuan Le Adwa beal beselam aderesachu @haletatutors
እንካን ለ ፳፻፲፪ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
Good Day everyone. Hope you are all doing well and safe. These couple of weeks we have been working on ways to continue providing remote tutoring services and we have started a new approach.
በርቀት አስተምህሮ ከመደበኛ ትምህርታቸዉ በተጨማሪ የእንግሊዝኛ ክህሎትን የሚያዳብሩብት ኘርግራሞች አዘጋጅተናል። የምንሰጠው አገልግሎት:
-> መደበኛ ትምህርት እገዛ
-> Essay አፃፃፍ እና አንብቦ መረዳት
-> English speaking skills ፣ የቡድን ንባብ እና ሌሎችም ኘርግራሞች ያካተተ ነው
-> አገልግሎት የምንሰጠዉ በቴሌግራም በኩል ሲሆን ይህም በቪዲዮ፥ድምጽ፥ጽሁፍ አና ሌሎች የአቀራረብ ስልት ያካትታል
ለመጀመሪያው ጊዜ ለ3ት ቀናት በቀን 1 ሰዓት ከክፍይያ ነፃ አገልግሎት እንሰጣለን። በአገልግሎታችን ከረኩ በወር 1000 ብር ብቻ በመክፈል ሙሉ አገልግሎት ያገኛሉ።
የጥናት አገልግሎት እንዲጀምሩ እንመኛለን
በስልክ ቁጥር 0901102455 ይደውሉልን።
መረጃውን ለሌሎች ያጋሩልን።
telegram channel: @haletatutors
contact us on telegram at: @haletatutor
🌼እንኳን ለ 2013 ዓ.ም በሰለም አደረሳችሁ።🌼

አዲሱአመት መልካም ነገሮችን የምናገኝበት፣ ያቀድነውን የምናሳካበት፣ ኮሮና ከሀገራችን ጠፍቶ የምናይበት፣ መልካም መልካሙን የምንሰማበት አመት እንዲሆን እንመኛለን።

Haleta Tutors
@haletatutors
ልጆችዎ ለ8ተኛ እና ለ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ይበልጥ ዝግጁ እንዲሆኑ ይፈልጋሉ?

እንግድያውስ ምርጫዎን ሀሌታ ቱቶርስ ያድርጉ።

👉አስጠኚዎቻችን፦
ልምድ ያላቸዉ እና በስራቸዉ ዉጤታማዎች ናቸዉ
የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በ4.0 ያለፉ
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከ500+ ያመጡ
👉አቅምን ባገናዘበ ዋጋ አስጠኚ ያገኛሉ።

📝 ለማስመዝገብ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ።

📞 አልያም በስልክ ቁጥር 0901102455 ይደውሉ።

📱ድህረ ገፃችንን www.haletatutors.com ይጎብኙ።

📌ቴሌግራም ቻናላችንን @haletatutors ይቀላቀሉ።
ለ8ተኛ እና 12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዝግጅት አንዲሁም ለሌሎች ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በቀላሉ በነፃ አጋዥ የትምህርት ቪዲዮ ቱቶሪያሎች፤ አጋዥ ኖቶች፤ አና ጥያቄዎች ማግኘት የሚችሉበት የቴሌግራም ቦት ሀሌታ ቱቶርስ ሲያዘጋጅ በደስታ ነው።

👉 ለመጀመር @haletatutorsbot ይጠቀሙ።

እባክዎ ለሌሎችም ይህን ቦት ያጋሩልን። ስለ ቦቱ አስተያየት ካለዎት ቦቱ ውስጥ ያለውን ኮመንት በትን በመጫን ይፃፋልን።

ሀሌታ ቱቶርስ
Great News for interested applicants!

Our Redesigned tutor application will be live on Monday morning. The link will be available her as well. If you have applied before and didn't recieve back from us, we encourage you to apply again as well. We have changed a lot on our application process!
Thank you to all those who applied. In case you haven't applied or had applied but didn't hear from us because you didn't make the pass mark, you can apply again.

This is the new application link
https://quilgo.com/form/TeJYzXdSq5B3WaGi
በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ እያልን የገና በዓልን በፍቅር እና በደስታ እንድናሳልፍ ተመኘን!!
መልካም የገና በዓል!!
ሦስት ሂደቶችን ብቻ በመከተል የሚፈልጉትን አስጠኚ ለልጅዎ ይቅጠሩ::
በሚፈልጉት መስፈርት ላይ የተመሠረተ አስጠኚ ይፈልጉ

Step 1 - Search based on your
needs. https://www.haletatutors.com/search
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!
የሚፈልጉትን አስጠኚ ይምረጡ
Step 2: Choose the tutor you want
#HaletaTutors #yourchoice #tutor
https://www.haletatutors.com/
ሦስት ሂደቶችን ብቻ በመከተል የሚፈልጉትን አስጠኚ ለልጅዎ ይቅጠሩ::
1. በሚፈልጉት መስፈርት ላይ የተመሠረተ አስጠኚ ይፈልጉ
2. የሚፈልጉትን አስጠኚ ይምረጡ
3. የመረጡትን አስጠኚ ይቀጥሩ
With only three steps find the perfect tutor for your child!
1. Search based on your needs
2. Choose the tutor you want
3. Hire your perfect tutor
#HaletaTutors #yourchoice #tutor
https://www.haletatutors.com/