Haleta Tutors
1.73K subscribers
283 photos
10 videos
55 links
We help students get ahead in their academics through one to one tutorial sessions with our top tutors.

Our website: www.haletatutors.com
Contact:
Telegram: @haletatutor Or
Phone: 0901920092 / 0901102455
Office: 4th Floor, Nuha Building, Bethel , AA
Download Telegram
Channel created
ለራስዎ ወይንም ለልጅዎ ዉጤታማ አስጠኚ ማግኘት ይፈልጋሉ ? እንግድያውስ ምርጫዎን ሀሌታ ቱቶርስ ያድርጉ።
👉አስጠኚዎቻችን፦
የላቀ ልምድ ያላቸዉ እና በስራቸዉ ዉጤታማዎች ናቸዉ
የ10ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በ4.0 ያለፉ
የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከ500+ ያመጡ
የዩኒቨርስቲ ዉጤት ከ3.1 በላይ ያመጡ ናቸዉ።
👉እርስዎ የሚፈልጉትን አስጠኚ በድህር ገፃችን በኩል መምረጥ ይችላሉ።
👉አቅምዎ በሚችለዉ ዎጋ አስጠኚ ያገኛሉ።
🌐 ድህረ ገፃችንን www.haletatutors.com ይጎብኙ።
📞አልያም በስልክ ቁጥር 0901102455 ያገኙናል።

Haleta Tutors - ለነገ ስኬትዎ ዛሬ የውጤታማነትን መንገድ እናሳያለን!
📪አድራሻችን፦ ዘውዱ ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ፣ ከቤ ኬክ ቤት አጠገብ ፣ ቦሌ ቀለበት መንገድ።
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ https://t.me/haletatutors ፌስቡክ እና ትዊተር ላይ ያግኙን @haletatutors
Channel photo removed
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ የኖቤል የሰላም ሽልማታቸውን ተቀበሉ!
የኖቤል የሰላም ሽልማት ስነ ስርዓት ትናንትና ማክሰሰኞ እለት በኖርዌይ ኦስሎ ተካሂዷል። በስነስርዓቱ ላይ የተገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ሽልማታቸውን ተቀብለዋል።
#proudtobeethiopian