Haleta Tutors
1.73K subscribers
283 photos
10 videos
55 links
We help students get ahead in their academics through one to one tutorial sessions with our top tutors.

Our website: www.haletatutors.com
Contact:
Telegram: @haletatutor Or
Phone: 0901920092 / 0901102455
Office: 4th Floor, Nuha Building, Bethel , AA
Download Telegram
ለራስዎ ወይንም ለልጅዎ ዉጤታማ አስጠኚ ማግኘት ይፈልጋሉ?

📜እንግድያውስ ምርጫዎን ሀሌታ ቱቶርስ ያድርጉ። እርስዎ የሚፈልጉትን አስጠኚ አቅምን ባገናዘበ ዋጋ በድህር ገፃችን በኩል መምረጥ ይችላሉ።

🌐 ድህረ ገፃችንን https://www.haletatutors.com ይጎብኙ።
📲አልያም የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል https://t.me/haletatutors ወይም የፌስቡክ ገጻችንን https://www.facebook.com/haletatutors/ ላይክ በማድረግ ይከታተሉን።
ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1442ኛው ዒድ አል አድሀ በዐል በሰላም አደረሳችሁ
በ2013ዓ.ም የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል በአማካይ 55.7% የሚሆኑት ተማሪዎች ብቻ ማለፊያ ነጥብ እንዳመጡ ያውቃሉ?

እንግድያውስ ሀሌታ ቱቶርስን ምርጫዎ በማድረግ ለልጆችዎ የ12ተኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ዝግጅት ከዉጤታማ አስጠኚዎቻችን እገዛ ማግኘት ይችላሉ።

🌐እርስዎ የሚፈልጉትን አስጠኚ በድህር ገፃችን www.haletatutors.com በኩል መምረጥ ይችላሉ።

☎️አልያም በስልክ ቁጥር 0901102455 ያገኙናል።
In this powerful presentation, Jim Kwik, talks about unlocking your Super Brain by incorporating effective productivity tips that will help you learn faster.

In this video, Jim Kwik explains six tips on how to learn faster and how to use the “FAST” technique as part of your daily brain training regimen.

https://youtu.be/uT_GcOGEFsk

#FridayTips #StudyTips #Haleta
https://youtu.be/0llu9COBamw

This video includes some apps, study tips, accessories that help make life as a student a bit easier. Enjoy!

#StudyTips #Haleta
እንኳን አደረስዎ!

አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የደስታና የጤና እዲሆን ከልብ እንመኛለን::
✝️እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ✝️
ለልጅዎ ዉጤታማ አስጠኚ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግድያውስ ከሀሌታ ቱቶርስ ብቁ አስጠኚ በተመጣጣኝ ዋጋ ያግኙ ።

👉 ከኬጂ - 12ተኛ ክፍል የማስጠናት አገልግሎት እንሰጣለን። እንዲሁም ለብሔራዊ ፈተና እናዘጋጃለን።

አሰጠኚዎቻችን የላቀ ልምድ ያላቸዉ እና በስራቸዉ ዉጤታማ የሆኑ ፣ አና በጥብቅ አመራረጥ ስልት ያለፉ ናቸው።

📞 0901102455 ። ቴሌግራም @haletatutors
🌐 haletatutors.com በኩል አስጠኚ መምረጥ ይችላሉ።
📍4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር F4-006 ፣ ኩዊንስ ኮሌጅ አጠገብ ፣ ቤቴል ፣ አዲስ አበባ።
Which 3 numbers have the same answer whether they’re added or multiplied together?
anonymous poll

1, 2 and 3 – 34
👍👍👍👍👍👍👍 64%

2, 3 and 4 – 15
👍👍👍 28%

3, 4 and 5 – 4
👍 8%

👥 53 people voted so far.
10 Personal Development Books Every Student Should Read

Personal development books are books that help you to develop into the person you want to be. There’s no better time to start reading books that help you become the best, happiest, most successful version of yourself than while still at school.

https://www.opencolleges.edu.au/informed/features/10-personal-development-books-every-student-read/
መምህራን ፣ ተማሪዎች፣ ሰራተኞች ለሀገራዊ ትግል እንደየአካባቢው ተጨባጭ ሁኔታ ት/ቤቶች ዝግ ሆነው በሚቆዩባቸው ቀናት ያልተሰበሰቡ የዘመች ሰብል መሰብሰብ እና ቤተሰብን የመርዳት ዘመቻዎች ላይ አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ነው።

ዝግ የሚሆኑት ከህዳር 27 እስከ ታህሳስ 3 ቀን 2014 ዓ/ም ድረስ ነው።

#MOE #haletanews