Federal Ethics And Anti- Corruption Commission
2.14K subscribers
587 photos
35 videos
21 files
415 links
Download Telegram
ኮሚሽኑ በመንግስት መሥሪያ ቤትና በልማት ድርጅቶች ውስጥ የሙስና ስጋጥ ጥናት የመረጃ ስብሰባ ሂደት አስመልክቶ ከተሳታፊዎች ጋር ውይይት አካሄደ
******************************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 28/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) ኮሚሽኑ በመንግስት መሥሪያ ቤትና በልማት ድርጅቶች ውስጥ ለሙስና ሥጋት ጥናት የሚያስፈልጉ መረጃ ሰብሳቢ ተሳታፊ ከሆኑ ባለሙያዎችና አማካሪዎች ጋር ውይይት አካሄደ፡፡
የፌደራል የሥነ-ምግባርና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ሳሙኤል ኡርቃቶ በንግግራቸው የጥናቱ ዋና አላማ በ19 ዘርፎች ሥር በሚገኙ ተቋማት የአሰራር እና የሙስና ተጋላጭነት ግምገማዊ ጥናት በማካሄድ መተንተን እና ሙስናና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል የሚያስችሉ......https://www.facebook.com/100069422490377/posts/pfbid02mosnB4WwudXva4jiJxnqBvKhYVAZfpwYVWysJGuiW9q5HZrf4Jj5RKPBx7uM6nudl/?app=fbl
የሂሳቡ ባለቤት ቼክ ፈርሞ ባልሰጠበት ሁኔታ ሀሰተኛ በሆነ መንገድ ተመሳስሎ በተፈረመ ቼክ አንድ ሚሊዮን አንድ መቶ ሺ ብር ወደ አካውንቱ እንዲተላለፍ ባደረገው ግለሰብና በግብረ-አበሩ ላይ ክስ መመስረቱ ተገለፀ
******************************
(የፌ.ሥ.ፀ.ሙ.ኮ የካቲት 28/2015 ዓ.ም አዲስ አበባ) በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ዘርፍ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጀነራል ዐቃቤ ህግ 1ኛ አስጨናቂ ኃይሉ እና 2ኛ አስራት ኃ/ማርያም በተባሉ ግለሰቦች ላይ ፈጽመዋል ባለው ሀሰተኛ መንግስታዊ እና ሕዝባዊ ሰነዶች መገልገል ከባድ የሙስና ወንጀል እንዲሁም በወንጀል ድርጊት.....https://www.facebook.com/100069422490377/posts/pfbid0idChtLX7dExQHSL28GRPXfsYYjbk7gNc7nva7cR74JgHsNQoY6kX5zHoca98UaSyl/?app=fbl
የየካቲት ወር 8ኛ ዕትም የፀረ-ሙስና ጋዜጣ መሉ መረጃ ቀጣዩን ሊክ በመጨቻን ያገኛሉ...https://www.facebook.com/100069422490377/posts/pfbid02gKCitckzHSLHDoLu2Jf78RsWnPevjREdMa7YUoJQyfT7Ke9guqWEHKA1jemi6GJ5l/?app=fbl