Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከ76 ዓመታት በፊት ልክ በዛሬው ቀን የተደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመጀመሪያ ዓለም አቀፍ በረራ
Ethiopian Broadcasting Corporation
Ethiopian Broadcasting Corporation
👍1
የአፍሪካ አቪየሽን ኢንደስትሪ መሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ 30 በላይ ዳሽ 8-400 አውሮፕላኖችን በሀገር ውስጥና ቀጠናዊ በረራዎች በአስተማማኝ ብቃት እያበረረ ይገኛል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
ይህን ማራኪ ምስል @AllehoneMulugeta አጋርተውናል እናመሰግናለን። በኢትዮጵያ አየር መንገድ ሲበሩ ያነሷቸውን ፎቶዎች በመልክት መቀበያ ሳጥን በኩል ይላኩልን መልሰን እናጋራዎታለን።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እግር ኳስ ስፖርት ክለብ ለብሔራዊ ቡድኑ ቁልፍ ተጫዋቾችን በማበርከት ረገድ ዝነኛ ነበር።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ #ትውስታ
👏1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎና ሎጀስቲክስ አገልግሎቱን ለማዘመንና የበለጠ አገልግሎት ለመስጠት በመሰረተ ልማት ፣ በቁሳቁስ፣ በሰው ሀይልና በቴክኖሎጂ ረገድ ትልቅ መዋለ ንዋይ ጥቅም ላይ አውሏል። በአፍሪካ የመጀመሪያው የዓለም አቀፉ አየር ትራንስፖርት ማሕበር (IATA) “CEIV PHARMA” ሰርተፍኬት ባለቤት የሆነ አየር መንገድ ሲሆን ይህም የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዘመናዊና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የአየር እቃ ጭነት አገልግሎት ሰጪ ለመሆኑ አንዱ ማሳያ ነው።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍1
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ይብረሩ። በድረ ገፃችን www.ethiopianairlines.com እንዲሁም በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app የጉዞ ምዝገባዎን ያድርጉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
📸TonyRoberts
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
📸TonyRoberts
👍3
ከሰባት አስርት አመታት በላይ የዘለቀ ጥራት ያለው አገልግሎት ስናቀርብልዎ ኩራት ይሰማናል!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
በሀገር ውስጥ መዳረሻዎች ብዛት በአፍሪካ የአንደኝነቱን ስፍራ የሚወስደው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለደንበኞቹ ተደራሽነቱን ለማስፋት ከዘመናዊ የክፍያ አማራጮች ጋር የክፍያ ሂደቱን በማስተሳሰር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር ስምምነት አደረገ፡፡ ይህ ስምምነት ደንበኞች ቴሌ ብርን በመጠቀም ባሻቸው ጊዜና ሰአት ለጉዞ ትኬታቸው በቀላሉ ክፍያ እንዲፈፅሙ የሚያስችል አሰራርን እውን የሚያደርግ ነው፡፡ በተጨማሪም የአለም አቀፍ መንገደኞቻችን እስከ 30,000 ብር የሚደርስ ክፍያን ቴሌ ብር በመጠቀም መክፈል ይችላሉ፡፡
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
👍4
በቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፍያ የላቀ አገልግሎታችን ተጠቃሚ ይሁኑ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ
#የኢትዮጵያአየርመንገድ