Emebet
1.04K subscribers
274 photos
2 files
161 links
Download our app at https://linktr.ee/emebetmobileapp

We are helping thousands of families in finding their perfect EMEBET.

For More Information Call us at +251978443971
Download Telegram
ተፈላጊ ከ አንድ እና ከ ሁለት አመት በላይ ልምድ ያላት እና ለ አዋሬ አካባቢ ቅርብ የሆነች
ደሞዝ 3000 ብር እና እንደሁኔታው ኮሚሽን አለው።
አዳዲስ ስራዎች ሲወጡ እንዲደርስዎት እመቤት ላይ ይመዝገቡ www.emebet.net 0978443971
ተፈላጊ ሁለት አመት እና ከዛ በላይ ልምድ ያላት ለቦሌ መድሃኔአለም ቅርብ የሆነች
ደሞዝ በስምምነት (ጥሩ ደሞዝ) ካፌ እና ሬስቶራንት ቤት ውስጥ
አዳዲስ ስራዎች ሲወጡ እንዲደርስዎት እመቤት ላይ ይመዝገቡ www.emebet.net 0978443971 Emebet
ተፈላጊ፡ የግል ነርስ፣ አዲስ አበባ ላንቻ አካባቢ አንድ ቀን ውሎ የሚያድር
ጾታ፡ ሴት
ደሞዝ፡ 6000 ብር
አዳዲስ ስራዎች ሲወጡ እንዲደርስዎት እመቤት ላይ ይመዝገቡ www.emebet.net
ወይም ቴሌግራም ቻነላችን ይቀላቀሉ https://t.me/emebetdotnet
0978443971 Emebet
1 ሼፍ
ዋና ሼፍ እና ረዳት ሼፍ
ደሞዝ ረዳት ሼፍ 4000 ብር እና የ 4 አመት ስራ ልምድ ያለው
ዋና ሼ ደሞዝ በስምምነት 6 አመት ልምድ ያለው
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ቦሌ ኤድና ሞል
የስራ ሰዐት፡ ከቀኑ 5፡00 እስከ ምሽት 2፡00 ሰዐት
2 ሽያጭ mini market ውስጥ
ጾታ፡ሴት
ደሞዝ፡1500-2000 ብር
የስራ ቦታ፡አዲስ አበባ ላፍቶ
3 ቋሚ ሞግዚት አብራ የምትኖር
ደሞዝ፡3000 ብር
አዲስ አበባ ሰሚት አካባቢ
4 ተመላላሽ የቤት ሰራተኛ
ደሞዝ፡2500 ብር
የስራ ሰዐት፡ ከ 1 እስክ 12፡00
የስራ ቦታ፡አዲስ አበባ ላፍቶ
5 ተመላላሽ የቤት ሰራተኛ
ደሞዝ በስምምነት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ካዛንቺስ
6 አስተናጋጅ
ደሞዝ፡1800 ብር
ጾታ፡ሴት
ብዛት፡2
ልምድ ያላት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ቦሌ ኤድና ሞል
7 የወንዶች ፀጉር ቤት
ጾታ ሴት፡
ደሞዝ፡2000 ብር
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ መስቀል ፍላወር
8 አስተናጋጅ
ጾታ ሴት
ደሞዝ፡ 1500-2000 ብር
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ስታዲየም
ተፈላጊ ለኢምፔሪያል ቅርብ መሆን አለባት፣
የስራ መግቢያ ሰዐት ከሰዐት በኋላ
ይደውሉ 0978443971 ወይም ቴሌግራም ላይ ያናግሩን