አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Forwarded from Deleted Account
ዘነበ ደጀን ከ ሀረር ነኝ እና 0967037846 የሚባል ስልክ ቁጥር ከሻሸመኔ ፋና fm ነን እና የ65000ሺህ ብር ሽልማቱን በባንክ እናስገባልሀለን እና ባለ 100 birr card lak blo yaschegerun new ena tetenkeku belulin hibretesebun!!!
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ ቤቶች የኮቪድ-19ን በመከላከል መደበኛ አገልግሎት መስጠት የሚያስችላቸው መመሪያ ለማውጣት ረቂቅ መመሪያ እያዘጋጀ መሆኑን ገለጸ፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሃገራችንም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቅርብ ጊዜ መፍትሔ እንደማይኖረው ከግምት ውስጥ በማስገባት የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ወርሽኙን በመከላከል መደበኛ አገልግሎታቸውን መስጠት የሚችሉበትን ሁኔታ ለማመቻቸት እየሰራ ይገኛል፡፡

ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ በሃገራችን የኮቪድ 19 ወርሽኝን ስርጭት ለመግታትና ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ፍርድ ቤቶች ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም በከፊል ዝግ ሆነው አስቸኳይነት ያላቸው ጉዳዮች ብቻ በተረኛ ችሎት እንዲያስተናግዱ እስከ ሐምሌ 10 ቀን 2012 ዓ.ም መወሰኑ ይታወቃል፡፡

ነገር ግን ፍርድ ቤቶች ዜጎች በህግ አግባብ ፍትህ የሚያገኙበት ተቋማት እንደመሆናቸው ለረጅም ጊዜ በከፊል ዝግ ሆነው መቆየት እንደሌለባቸው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በጽኑ ይገነዘባል፡፡

በመሆኑም ጠቅላይ ፍ/ቤቱ በኮቪድ 19 ዘመን ወረርሽኙን በመከላከል ዜጎች ፍትህ በሚጠይቁባቸው ጉዳዮች ላይ ፍርድ ቤቶች መደበኛ አገልግሎ መስጠት የሚያስችላቸውን ወጥ አሰራር ለመዘርጋት የሚመሩበት ረቂቅ መመሪያ እየተዘጋጀ መሆኑን ጠቁሟል፡፡ የረቂቅ መመሪያው ዝግጅት ሲጠናቀቅም የህግ ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት ግብአት እንዲሰጡበት ከተደረገ በኋላ ስራ ላይ እንዲውል ይደረጋል ብሏል፡፡

ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ከሐምሌ 10 ቀን 2020 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን “በኮሮና ቫይረስ (COVID 19) ምክንያት የተከሰተውን ሀገራዊ ሁኔታ አስመልክቶ ፍርድ ቤቶች ሊመሩበት የሚገባ አጠቃላይ መመሪያ (Comprehensive Guideline)” አውጥቷል እየተባለ የሚሰራጨው መረጃም ትክክል አለመሆኑን ገልጿል፡፡

የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Alemwaza)
የተከበራችሁ ቅኝ መገዛትን የምታወግዙ❗️
ባርነትን የምትጠሉ! የግብፅ ኢፍትሃዊነት የሚያንገበግባችሁ ❗️

⚡️ግብፅ በኢትዮጵያ መንጭቶ ሃገሯ በደረሰው አባይ 100 በመቶ በመብራት ደምቃ የኢትዮጵያዊያን በጨለማ መኖር እንደ ዉጋት እረፍት የማይሰጣችሁ ኢትዮጵያዊያን ይህችን ፊርማ በመፈረም በድጋሜ ለቅኝ ግዛት እምቢ እንድትሉ እንጋብዛለን!! ፊርማው ተሰባስቦ ለተመድ ጄኔቫ የሚገባ ነው!!

•የተከበራችሁ ኢትዮጲያዊያንና የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ጠል የኢትዮጲያ ወዳጆች!

⚡️ይህ በታላቁ የኢትዮጲያ ህዳሴ ግድባችን እና በአጠቃላይ አባይ ወንዝ አጠቃቀም ላይ ግብፅና ደጋፊዎቿ እያደረጉ ያሉትን ኢፍትሃዊና የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ጫና ላይ አለም አቀፍ የተቃዉሞና ትብብር ማሳያ ፊርማ (Petition) ነዉ፤ ፊርማዉ ሲጠናቀቅ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት ይገባል፡፡ በመሆኑም እየገባችሁ እንድትፈርሙ ትጠየቃላችሁ!

⚡️Dear Distinguished Ethiopians and supporters of Anti-Neo-Colonialism!
This petition is prepared to oppose the unfair and colonial thoughts on the usage of Nile water.

⚡️Egypt and its imperialist supporters propagate such unjust actions. The petition is thus to call for international solidarity with Ethiopia’s quest for fair water usage on the Nile water. You are expected to sign. Once the petition is signed, it will be submitted to the UN.

https://secure.avaaz.org/en/community_petitions/the_world_a_call_for_petition_for_anti_colonial_water_agreements/details

©ወንድአጥር መኮንን

• መልካም ምሽት • #SHARE
👍1
ምክር ቤቱ በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትሕ ትብብር እና በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ መስጠት ስምምነት ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በጅቡቲ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የፍትሕ ትብብር እና በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ መስጠት ስምምነት ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል ፡፡

ስምምነቱ በአለም አቀፍ ደረጃ እየጨመረ የመጣውን ድንበር ዘለል ወንጀል ለመከላከል፣ ለመቆጣጠርና በሃገራቱ መካከል የሚኖረውን የሰላምና የደሕንነት እንቅስቃሴዎች ለማጠናከር እንደሚያግዝ የገለጹት አምባሳደር መስፍን ቸርነት በወንጀል የሚፈለጉ ግለሰቦችን አሳልፎ መስጠት በሁለቱ ሃገሮች መካከል ሰላም፣ ጸጥታንና መረጋጋትን ለማረጋገጥም ሚናው የጎላ እንደሆነም አስገንዝበዋል፡፡

በእንደዚህ አይነት ጉዳዮች ከተለያዩ ሃገራት ጋር ስምምነቶች ተደርገዋል፣ እስካሁን ምን ውጤት ተገኝቷል? የሚሉ ጥያቄዎች ከምክር ቤት አባላት የተነሱ ሲሆን በወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦችን ለመያዝ ከተለያዩ ሃገራት ጋር ወንጀለኞችን የመለየት ስራ እንደተሰራና ሃገራቱ አሳልፈው እንዲሰጡ መጠየቁን የፌደራል ጠቅላይ አቃቢ ሕግ ምክትል አቃቢ ሕግ አቶ ገለታ ስዩም አስረድተዋል፡፡ ምክር ቤቱ አክሎም በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስትና በሩዋንዳ ሪፐብሊክ መንግስት መካከል የተደረገውን በወንጀል ጉዳዮች በጋራ የጋራ የፍትሕ ትብብርና በወንጀል የሚፈለጉ ሰዎችን አሳልፎ መስጠት ስምምነት ለማጽደቅ የቀረበ ረቂቅ አዋጅን በሙሉ ድምጽ አጽድቋል ፡፡

ስምምነቱ በኢትዮጵያና ሩዋንዳ መካከል ካለው ትስስርና ድንበር ዘለል ወንጀሎች ተጋላጭነት አንጻር በተቀናጀ የዘመናዊ ምርመራ ዘዴ፣ መረጃና ማስረጃዎች ሳይጠፉ ምርመራ በማከናዎን ወንጀለኞች ተጠያቂ እንዲሆኑ የሚያስችልና ምቹ ሁኔታ የሚፈጥር ስምምነት እንደሆነ አምባሳደር መስፍን አብራርተዋል ፡፡ ወንጀለኞች ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ ጋር ያላትንና እያደገ የመጣውን የንግድ እና ኢንቨስትመንት ግንኙነት እንደ መልካም አጋጣሚ በመጠቀም ከሕግ ለማምለጥ የሚችሉበት ሁኔታ መኖሩን የገለጹት አምባሳደር መስፍን፣ የስምምነቱ መጽደቅ የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ ጉልሕ ድርሻ እንዳለው ተናግረዋል ፡፡

ምክር ቤቱ የተባበሩት መንግስታት አለም አቀፍ የዕቃዎች ሽያጭ ውሎች ስምምነት ረቂቅ አዋጅንም በሙሉ ድምጽ አጽድቋል ፡፡ ስምምነቱ ለአለም አቀፍ ንግድ ማደግ እና መስፋፋት እንቅፋት ሊሆኑ የሚችሉ ነገሮችን በማስወገድ የዕቃዎችን አለም አቀፍ ሽያጭ እንደሚያሳልጥ የጠቀሱት አምባሳደር መስፍን ወጪን በመቀነስና ድንበር ዘለል ንግድን በማበረታታት በአለም አቀፍ ደረጃ አስተማማኝ የንግድ ልውውጥ እንደኖር እንደሚያደርግም ነው የገለጹት
ምንጭ፡- ፓርላማ ሰኔ 18 ቀን 2012 ዓ.ም.
👍1
ale sile exit exam adis neger share adrigun ebakachihu?
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና!

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና በኢንተርኔት በመታገዝ በኦንላይ ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ እንደሚገኝ ታውቋል።

ለዚህ የኦንላይ ፈተና እንዲረዳ ለተማሪዎች 'ታብሌቶችን' ለማቅረብ እንደሚሰራ እንዲሁም በፈተና ጣቢያዎችም 'ፈጣን የሆነ የኢንተርኔት አገልግሎት' እንዲኖር ለማድረግ ስራዎች እየተጠናቀቁ እንደሆነ ተሰምቷል።

የዘንድሮው ፈተና ተማሪዎች በኦንላይ እንዲፈተኑ ከማድረግ በተጨማሪ ውጤታቸውን በቀናት ውስጥ እንዲያውቁት ለማድረግም ዝግጅቶች እየተጠናቁቁ መሆኑን ለማወቅ ተችሏል።

የዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ (የ12ኛ ክፍል) ፈተና መቼ እንደሚሰጥ እስካሁን ቀን አልተቆረጠለትም። በሌላ በኩል የ8ኛ ክፍል ፈተና በወረቀት ይሰጣል፤ የተማሪዎች ውጤትም በጊዜ ይደርሳል ተብሏል።

ከዚህ በተጨማሪም ባሳለፍነው ሳምንት በተሰጠ መግለጫ መሰረት ከ8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች በስተቀር ሁሉም የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ ያለምንም ፈተና እንዲዘዋወሩ ውሳኔ ተላልፎ ነበር።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
Hello, I'm sorry to bother you. I found your account from a channel. I was wondering if you could help me. I was searching for a international trade law teaching material or any good slides and i cant seem to find any. Soo.. can you help me with that?
ለሚዲያ ተቋማት በሙሉ
አዲስ አበባ

ዜና መግለጫ
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከሀምሌ 13/2012 ዓ.ም ጀምሮ ስለሚሰጡ ተጨማሪ የዳኝነት አገልግሎቶች የተሰጠ መግለጫ
የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የኮሮና ቫይረስ (Covid-19) ወረርሽኝ በሀገራችን መኖሩ ከታወቀበት ጊዜ ጀምሮ የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት የተለያዩ የጥንቃቄ እርምጃዎችን እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡ ከመጋቢት 10 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ በከፊል ዝግ በመሆን እና የከፊል ዝግ ውሳኔውን በማራዘም እስከ ሐምሌ 10/2012 ዓ.ም ድረስ በፍ/ቤቱ አመራር በተለዩ ጉዳዮች ላይ ብቻ አገልግሎት እየሰጡ ቆይተዋል፡፡
ይሁን እንጂ ከኮቪድ-19 ወረርሽኝ ባህሪና ወቅታዊ ሁኔታ አንጻር ወረርሽኙ በአጭር ጊዜ በቁጥጥር ውስጥ ልናስገባውና ስርጭቱን ሙሉ በሙሉ ልንገታው የማንችል መሆኑን እንዲሁም አብሮን በተግዳሮትነት የሚቀጥል እንደሆነ ማስረጃዎች ያመላክታሉ፡፡ በመሆኑም ፍርድ ቤቶችን በከፊል በመዝጋት የዜጎች ፍትህ የማግኘት መብትን በውል ላልታወቀና ለተራዘመ ጊዜ ማቆየት የማይቻል መሆኑን ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ይረዳል፡፡ በተጨማሪም ከኮቪድ በኋላ ፍርድ ቤቶች መደበኛ ስራቸውን ይጀምሩ በሚባልበት ጊዜ ወደ ፍ/ቤት ሊመጣ የሚችለው ከፍተኛ የመዛግብት ፍሰት ፍርድ ቤቶች ስራቸውን መስራት የማይችሉበት ሁኔታ ውስጥ ሊያስገባቸው እንደሚችል በፍርድ ቤቱ የተከናወነው የመላምት ትንታኔ ያሳያል፡፡ ለእነዚህ ሁለት አበይት ችግሮች መፍትሄ መስጠት ያስችል ዘንድ ወረርሽኙን በከፍተኛ የመካላከልና የጥንቃቄ እርምጃዎችን በመውሰድ የተቋረጡትን አገልግሎቶች ደረጃ በደረጃ ማስጀመር አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፡፡
ስለሆነም ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው እንዲቆዩ ከተደረጉበት ከሃምሌ 13 ቀን 2012 ዓ.ም በኋላ ደረጃ በደረጃ መደበኛ አገልግሎት መስጠት ስለሚጀምሩበት ሁኔታ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት በአዋጅ ቁጥር 25/1988 አንቀፅ 16 (1) እና በዚሁ አዋጅ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 454/97 አንቀፅ 4 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ጠቅላይ ፍርድ ቤቱ መመሪያ አውጥቷል፡፡
በመመሪያው መሰረት በየደረጃው ባሉ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከሃምሌ 13 2012 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጡ አገልግሎቶች እና የሚወሰዱ አስገዳጅ እርምጃዎች የሚከተሉት ይሆናሉ፡፡
1. ከሐምሌ 13 - 30 /2012 ዓ.ም የሚሰጡ አገልግሎቶች
 በሁሉም ደረጃ ባሉት ፍ/ቤቶች መልስ፣የመልስ መልስ፣ አስተያየቶች ፣የትዕዛዝ ውጤቶች ለመቀበል የተቀጠሩ፣ እልባት ለመስጠት ጥቂት ሂደት ብቻ የሚቀራቸው ጉዳዮች እንዲሁም እስረኛ ያላቸው መዛግብት በየቀጠሮ ቀናቸው የማስተናገድ፤
 ማስረጃ ለመስማት' ክስ ለመስማት የተቀጠሩ መዝገቦች በጣም አስቸኳይነታቸዉ በዳኛው፣ በየፍርድ ቤቱ በየደረጃው በሚገኝ አመራር እስካልታመነ ድረስ ለቀጣይ የ2013 በጀት ዓመት የሚቀጠር ይሆናል ሆኖም ግን ከዚህ በፊት በተሰጡት መመሪያዎች መሰረት ሲከናወኑ የነበሩ ተረኛ ችሎቶችን በማደራጀት በአመራሩ የተለዩ ወሳኝ እና አንገብጋቢ ጉዳዮች በተለይም ከዜጐች የሰብዓዊ መብት ጋር የተቆራኙ ጉዳዮችን፣ ከቤት ውስጥ ጥቃት ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን፣ እግድ፣ በስምምነት ፍች፣ ጥፋት ውስጥ ገብተው የተገኙ ወጣቶች (ወጣት ጥፋተኞች)፣ የልጆች አስተዳደግ እና ቀለብን የመሠሉ የቤተሰብ ጉዳዮች፣ አፋጣኝ የወንጀል ጉዳዮች (RTD) ከአስቸኳይ ግዜ አዋጅ አፈፃፀም ጋር የተያያዘ የወንጀል ጉዳዮችን፣ በስምምነት ክስን ማቋረጥ፣ ከትላልቅ ሜጋ ኘሮጀክቶች ጋር የተያያዙ የንግድ ኢንቨስትመንት ጉዳዮች፣ ከሀገር ፀጥታ እና ሠላም ጋር የተያያዙ የወንጀል ጉዳዮች እንዲሁም ብዙ ተካራካሪ የሌላቸው መዛግብትን የሚስተናገዱ ሲሆን በመደበኛ ችሎት ሲስተናገዱ የነበሩ የስራ ክርክር፣ የሴቶች እና ህፃናት ችሎቶች፣ የሁከት እና ሌሎች የአስተዳደር ጉዳዮች በመደበኛ ችሎት ዳኞች በየቀጠሯቸው የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡
 በየደረጃው ያሉ የፍርድ አፈጻጸም ችሎቶች በአጭርና በቀላሉ የሚፈፀሙ የአፈፃፀም ጉዳዮችን ማስተናገድ የሚጀምሩ ይሆናል፡፡ ከዚህ በተያያዘም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት ከሐምሌ 13/2012ዓ.ም ጀምሮ መደበኛ ስራውን የሚጀምር ሲሆን በፍርድ አፈፃፀም ምክንያት ከመኖሪያ ቤት ማስለቀቅ፣ የመኖሪያ ቤት ሽያጭ ማጫረት ማካሄድ ውስብስብነት ያላቸውና የሰዎች መሰባሰብ የሚጠይቁ የአፈፃፀም ጉዳዮች ተለዋጭ የስራ አቅጣጫ እስከሚሰጥ ድረስ ባሉበት ደረጃ እንዲቆዩ ይደረጋል፡፡
 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በአዲስ አበባ ከሚገኙ ባለጉዳዮች የሚቀርቡ የሰበር አቤቱታዎችን የሚያሥተናግድ ይሆናል፡፡ ነገር ግን ከአዲስ አበባ ውጪ የሚገኙ ባለጉዳዮችን በዚህ ወቅት ማስተናገድ ለኮቪድ 19 ወረርሽኝ ያላቸውን ተጋላጭነት የሚጨምር መሆኑን ታሳቢ በማድረግ የወረርሽኙ ስርጭት አስጊነት በቀነሰና ፍርድ ቤቱ ተለዋጭ የስራ አቅጣጫ በሚሰጥበት ጊዜ የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡
 በሁሉም ፍርድ ቤቶች የምርመራ መዛግብት የማጥራት ተግባር በተጨማሪነት የሚከናወን ይሆናል፡፡
2. በነሀሴ ወር 2012 ዓ.ም የሚሰጡ አገልግሎቶች
 በሁሉም ደረጃ ባሉት ፍ/ቤቶች አዲስ መዝገቦችን ማለትም ቀጥታ ክስ፣ ይግባኝ እና አፈፃፀም መዝገቦችን የመክፈት አገልግሎት ይጀመራል፡፡
 ዳኞች በየዓመቱ በነሐሴ ወር እረፍት የሚወስዱ የነበረ ቢሆንም ወደፊት በዳኝነት ስራ ላይ የሚፈጠረውን የስራ ጫና ለማቃለል እንዲረዳ ዳኞች በስራ ገበታቸው በመገኘት አዲስ የሚከፈቱ መዝገቦችን በመመርመር በጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መርህ መሰረት ቀጠሮ ወይም ተገቢውን ትእዛዝ የሚሰጡ ይሆናል፡፡
 አስቸኳይነት ያላቸው ጉዳዮች ማለትም ቀደም ሲል በተረኛ ችሎት ሲስተናገዱ የነበሩ ጉዳዮች በተረኛ ችሎት መስተናገዳቸውን ይቀጥላሉ፡፡
 የምርመራ መዛግብት የማጥራት ስራ በተጨማሪነት የሚከናወን ይሆናል፡፡
3. በመስከረም ወር 2013 ዓ.ም የሚሰጡ አገልግሎቶች
 የመስከረም ወር 2013ዓ.ም የዳኞች የእረፍት ጊዜ ይሆናል፡፡
 አስቸኳይ ጉዳዮች ማለትም በተረኛ ችሎት ሲስተናገዱ የነበሩ ጉዳዮች እስከ መስከረም 30/2013ዓ.ም በተረኛ ችሎት የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡
ፍርድ ቤቶች አብዛኛውን አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን ተከትሎ የኮቪድ 19 ወረርሽኝን ለመከላከል በሁሉም ፍርድ ቤቶች በአስገዳጅነት ሊተገበሩ የሚገባቸዉ የጥንቃቄ እርምጃዎች
1. በቀጣይ የሚሰጡ አገልግሎቶች ቢያንስ ሁለት ሜትር ርቀትን በጠበቀ ሁኔታ እንዲከናወን ማድረግ፤
2. ሰራተኞችም ይሁኑ ተገልጋዮች የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ እንዲጠቀሙ ማድረግ፤
3. ለፍ/ቤቱ ማህበረሰብና ለተገልጋይ የሚያገለግሉ የንፅህና መጠበቂያ ግብአቶችን እንደ የእጅ ንፅህና መጠበቂያ ውሃ፣ ሳሙና፣ አልኮል እና ሳኒታይዘር የመሳሰሉትን ማሟላትና እንዲጠቀም ማድረግ፡፡
4. ተገልጋይም ሆነ የፍ/ቤቱ ማህበረሰብ ወደ ግቢ ከመግባቱ በፊት የሙቀት መጠን እንዲለካ ማድረግና የሙቀት መጠኑ ከ38 ዲግሪ በላይ ከሆነ ተለይቶ ማቆየት እና በአቅራቢያው ለሚገኙ ጤና ጣቢያዎች ማሳወቅ፡፡
5. በየእለቱ ቀጠሮ ካላቸዉ ተከራካሪ ወገኖች እና የፍ/ቤቱን ሌሎች አገልግሎት ፈልገው የሚመጡ ባለጉዳዮች ብቻ ወደ ፍ/ቤቱ ግቢ እንዲገቡ ማድረግ፡፡
6. በየደረጃው ባሉ ፍ/ቤቶች በሚወሰን ግዜ በመደበኛነት የኮቪድ 19 ተጋላጭነት ለመከላከል የፀረ-ተሀዋሲያን ርጭት ማከናወን፡፡
7. የፍ/ቤቱ አመራር የሚያወጣቸውን ተጨማሪ የጥንቃቄ እርምጃዎች በጥብቅ መተግበር ይሆናል፡፡
የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ለመከላከል በጤና ባለሙያዎች የሚሰጡ ምክሮችን በጥብቅ በመተግበር ከወረርሽኙ ራሳችንን፤ ቤተሰቦቻችንንና ሃገራችን ከችግር እንታደግ!!
----------------------- // ----------------------------
የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት

ግልባጭ፡-
 ለክብርት ፕሬዝደንት ጽ/ቤት
ፌ/ጠ/ፍ/ቤት
news release.pdf
1.7 MB
በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከሀምሌ 13/2012 ዓ.ም ጀምሮ ስለሚሰጡ ተጨማሪ የዳኝነት አገልግሎቶች የተሰጠ መግለጫ
ከፍተኛ ጥንቃቄ!

#SHARE #ሼር

በኢትዮጵያ የምትኖሩ የቲክቫህ አባላት፣ ይህን መልዕክት የኢንተርኔት አገልግሎት አግኝታችሁ ማንበብ የቻላችሁ በሙሉ የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በከፍተኛ ደረጃ በሀገሪቱ እየተሰራጨ በመሆኑ ጥንቃቄ አድርጉ።

ኢትዮጵያ የመመርመር አቅሟን እያሣደገች መጥቱን ተከትሎ በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ከመቼውም ጊዜ በላይ ጨምሯል።

በሀገሪቱ በሁለት ቀናት #ብቻ (ሀምሌ 9/2012 እና ሀምሌ 10/2012) 672 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው በምርመራ ተረጋግጧል።

በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥርም እየጨመረ መጥቷል በትላንት እንዲሁም በዛሬ ሪፖርት መሰረት 15 ሰዎች ከቫይረሱ ጋር በተገናኘ ህይወታቸውን አጥተዋል።

ይህንን መልዕክት በስልካችሁ ያገኛቹ ወገኖቻችን እራሳችሁ እና ቤተሰባችሁን በሙሉ ከዚህ አስፈሪ ወረርሽኝ ሳትዘናጉ እንድትጠብቁ ጥሪ እናቀርባለን ፤ ኢንተርኔት ማግኘት ላልቻሉ ወዳጆቻችሁ በSMSና በመደወል አሳሳቢውን ሁኔታ አሳውቋቸው።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የፌደራል ፍርድ ቤቶች ሙሉ አገልግሎት ሊሰጡ ነው!

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከሐምሌ 13/2012 ዓ/ም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ኮቪድ-19ን እየተከላከሉ ሙሉ አገልግሎት ሊሰጡ መሆኑ ኢቢሲ ዘግቧል።

ከመጪው ሰኞ ሐምሌ 13 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ዳኞች በመደበኛ የስራ ሰዓት ቢሮ ገብተው አንገብጋቢ የሆኑ ጉዳዮችን በመለየት ክስ መስማት ፤ ምርመራቸው በተገባደደ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ መስጠት እና የመሳሰሉ ስራዎችን ያከናውናሉ ተብሏል፡፡

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባለጉዳዮች በሙሉ

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሐምሌ 10/2012 ዓ.ም ባወጣው የስራ መመሪያ መሰረት በአዲስ አበባ ከሚገኙ ባለጉዳዮች የሚቀርቡ የሰበር አቤቱታዎችን ከሐምሌ 13/2012 ዓ.ም ጀምሮ ማስተናገድ ይጀምራል፡፡ ነገር ግን የባለጉዳዮችን ፍሰት ለመቀነስና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል ሊወሰድ ከሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች መካከል አካላዊ ርቀትን መተግበር ያስችል ዘንድ የሬጅስትራር ፅህፈት ቤት የፍርድ ቤቱን ባለጉዳዮች የሚያስተናግድበትን መርሃ ግብር አዘጋጅቷል፡፡ በዚህ መሰረት፡-

1. የመጨረሻ ውሳኔ ከታህሳስ 10/2012 ዓ.ም እስከ ጥር 20/2012 ዓ.ም የተሰጠባቸው መዝገቦች ከሐምሌ 13 እስከ ሐምሌ 17/2012 ዓ.ም ድረስ ቀርበው የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡

2. የመጨረሻ ውሳኔ ከጥር 21 እስከ የካቲት 30/2012 ዓ.ም የተሰጠባቸው መዝገቦች ከሐምሌ 20 እስከ ሐምሌ 24/2012 ዓ.ም ድረስ ቀርበው የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡

3. የመጨረሻ ውሳኔ ከመጋቢት 1 እስከ ሚያዝያ 13 የተሰጠባቸው መዝገቦች ከሐምሌ 27 እስከ ነሐሴ 1/2012 ዓ.ም ድረስ ቀርበው የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

 አስቸኳይ ተብለው የተለዩ ጉዳዮች ያለ ኘሮግራም የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡
 ከአዲስ አበባ ውጪ ላሉ ባለጉዳዮች ከነሐሴ 1/2012 ዓ.ም ጀምሮ በሚወጣው ኘሮግራም መሰረት የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡
 የአዲስ አባባ ባለጉዳዮች ለሰበር አቤቱታ ማቅረብ የሚችሉት በፌዴራልና አዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤት እና አስተዳደር መስሪያ ቤት የተሰጡ ውሳኔዎችን የሚመለከት ነው፡፡
 ዘጠና ቀን ሰበር ማቅረቢያ ያላለፈባቸው ባለጉዳዮች ያለኘሮግራም የሚስተናገዱ ይሆናል፡፡
 ፋይል ለመክፈት የሚቀርቡ ባለጉዳዮች የአፍ መሸፈኛ ማክስ እና ፍርድ ቤቱ በሚያዘጋጀው የንፅህና መጠበቂያ ቦታ መታጠብ፤ ሙቀታቸውን መለካት ይጠበቅባቸዋል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዋና ሬጂስትራር
Dear EWLA family members,

I am hereby sharing you the information that the Ethiopian Human Rights Commission is looking for a consultant who can coordinate a project focused on - ENSURING GENDER RESPONSIVENESS OF ETHIOPIA’S ELECTION 2020 - for a short term.

An interested person can contact us.  And feel free to share this info to your colleagues/friends.


@lawsocieties
ALE (Alternative Legal Education) All in one, All Law Societies. federal & regional Judges, Prosecutors, Advocates, consultants & law school heads, instructors, deans, Law graduates, Students & other NGO and PLC employees..
etc.



Contact Us Via @Alemwaza
👍1
sil exist addis neger kale betagarun des yelenal. 10Q 4 ur assistance
Forwarded from 🇪🇹የሕግ ጉዳይ (Baraki Belay)
The_Duty_to_serve_Cassation_Bench_on_the.pdf
131.7 KB
The Duty to serve: Cassation Bench on the legal effects of employer￾sponsered Tuition Assistance by
Abrham Yohannes
About employment contract and commitment to service for specific years
ሰላም ውድ የ ኣለ ቤተሰቦች ከ ጉንበት 3-6 እንዲሰጥ ተይዞለት የነበረው ሃገር ኣቀፍ የ ሕግ ተማሪዎች መውጫ ፈተና የ ኢትዮጵያ ህግ ትምህርት ቤት ኮንሴትሬም ከዚ በፊት ባረገው ውይይት ተማሪዎች ነሃሴ ወይም መስከረም እንዲ ፈተኑ ጥያቄ ለ ለ ሳይነስ እና ከፍተኛ ሚኒስተር ኣቅርባል ስለዚ አንደ በፊቱ በርትታችሁ ማንበባችሁ ቀጥሉ # via ክብሮም ስዩም ባህርዳር ዪንቨርስቲ
#Exclusive : Russia claims it's on track to approve Covid-19 vaccine by mid-August. But speed of process raises questions

Moscow(CNN) Russia intends to be the first in the world to approve a coronavirus vaccine, in less than two weeks -- despite concerns about its safety, effectiveness and over whether the country has cut essential corners in development, CNN has learned.

Russian officials told CNN they are working toward a date of August 10 or earlier for approval of the vaccine, which has been created by the Moscow-based Gamaleya Institute.

It will be approved for public use, with frontline healthcare workers getting it first, they said https://www.google.ch/amp/s/amp.cnn.com/cnn/2020/07/28/europe/russia-coronavirus-vaccine-approval-intl/index.html
Protection Specialist- Legal
SAVE

Danish Refugee Council
Somali
Apply on Ethiojobs
2 days agoFull–time
Title: Protection Specialist- Legal Location : Jijiga Employment Category : G2 Reporting To : Project Manager Direct Reports: NA Start of Contract & Duration: 12 Months Posting date: July 28 , 2020 INTRODUCTION The Danish Refugee Council (DRC), an international non-governmental organization (NGO), has been providing relief and development services in the Horn of Africa since 1997. DRC promotes and supports solutions to the problems faced by refugees, internally displaced people (IDPs), and migrants. The organization has offices across the region, and has been operational in Ethiopia since 2009. With funding from bilateral and multilateral donors, DRC is currently implementing a range of activities across Ethiopia and Djibouti, including WASH and shelter provision, child and youth protection, gender based violence response, awareness-raising of migration risks, protection monitoring of migration routes, and livelihoods support for returning migrants or those at-risk of migration Overall purpose of the role : (1-2 sentences) The Danish Refugee Council (DRC), in partnership with Mercy Corps, is planning to implement a 44-month action entitled Strengthened Socio-Economic Development and Better Employment Opportunities for Refugees and Host Communities in the Jigjiga Area. In line with the Government of Ethiopia’s commitments to the Comprehensive Refugee Response Framework (CRRF), the action will aim to improve employment and livelihood opportunities for up to 54,000 members of the refugee and host community in the Fafan zone of the Somali region. As part of the action, DRC will seek to support decent jobs and the rights of refugees engaged in formal employment. Furthermore, DRC will collaborate with Jigjiga University to extend the provision of legal aid services to both refugees and host community members. DRC, therefore, is seeking a highly qualified, enthusiastic and action-oriented individual for the position of Legal Protection Specialist to lead in the design, implementation and monitoring of the action’s legal components. Applicants are expected to have a demonstrated legal background combined with experience in project cycle management, representation with community and governmental representatives and the ability to engage in research related to law and legal frameworks. DRC highly encourages female applicants. Responsibilities: (in bullet points) Technical Responsibilities Develop a comprehensive understanding of laws and policies influencing the action’s commitment to decent jobs and supporting refugees to participate in the formal economy. The Specialist will lead in undertaking regular reviews of relevant laws and policies and producing briefings on legal and policy changes as they relate to the action. Adapt principles from the International Labor Organization’s (ILO) Decent Jobs Agenda in Ethiopia into trainings and informational materials targeting employers in Fafan zone and encourage the adoption of best practices by employers targeted through the action. Lead collaboration with Jigjiga University’s legal aid clinic to provide services to refugee and host communities in targeted areas by supporting the placement of qualified volunteers in mobile or satellite legal aid clinics. Ensure compliance by the legal Officers with DRC is legal aid approaches and principles, and implementation of legal aid case management and M&E tools; Support Jigjiga University in developing opportunities to offer up-to-date courses relevant to the legal aid needs and refugee context in Fafan zone, including issues related to the revised refugee Proclamation. Assist Jigjiga University to extend basic legal advice to small and medium businesses. Train local authorities and selected refugee and host community groups to provide information on and make referrals to legal aid services.