አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
Abdisa Nigussie:
Hi ALE's family Can I get Pro no 1159/2011?
Dear all 

Dire Dawa University, College of Law, in partnership with Ethiopian Law Schools Consortium and Federal Justice and Legal Research and Training Institute is organizing a national Conference on the theme ‘Access to Justice and Human Rights in Ethiopia” to be held on April 4-5/2020 (Megabit 26-27/2012) in Dire Dawa. Hence, those who want to present papers on the following themes are cordially invited to send abstracts and papers for evaluation. Please share the message to your faculty and forward the call to colleagues within your reach.
Selam:
Hi if u have criminal code voice lectures please send me from BDU
Hi ሰላም ነው ኡስማን መኮንን እባላለሁ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪ ነኝና ዘንድሮ exit exam ስለምወስድ የአንድ የ3 አመት ጥያቄ ከነመልሱ ካአለ ብትተባበሩኝ
Samuel Girma:
Hello am Eden, Your page is wonderful, and can you send me the civil code Amharic. Thank you
Dear Members, 


Greetings from EWLA. 


Please find the draft hate speech proclamation attached. 


On another note, interested members please look through this opportunity. 


Dear colleagues,

 

We have the pleasure to inform you that the Call for Application for the 2020 OHCHR Fellowship Programme for people of African descent is now open!

 

Every year, the Anti-Racial Discrimination Section of the Office of the High Commissioner for Human Rights (OHCHR) invites 10 young activists of African descent to take part in the Fellowship Programme. This year the Fellowship will be held from 23 November to 11 December 2020 in Geneva and it will be bilingual (English and French).

 

The Fellowship Programme provides the participants with an intensive learning opportunity to deepen their understanding of the United Nations human rights system, instruments and mechanisms, with a focus on issues of particular relevance to people of African descent. The Fellowship Programme will allow the participants to better contribute to the protection and promotion of civil, political, economic, social and cultural rights of people of African descent in their respective countries.

 

The deadline for application is 22 March 2020. More information on the Fellowship programme and how to apply are available on our website: https://www.ohchr.org/EN/Issues/Racism/WGAfricanDescent/Pages/FellowshipProgramme.aspx

 

--

Kind Regards, 


Lensa Biyena

Executive Director

Ethiopian Women Lawyers Association(EWLA)
🇦 🇧 🇩 🇺 🇱 🇱 🇦 🇭 🇮:
Criminal Voice and Civil code in Amharic?
Tg Sador:
ሰላም እባካቹ አዲሱ የማረሚያ ቤቶች አያያዝ አዋጅ ካላቹ ተባበሩኝ!
Kedir Siraaj:
ሰራህተኛ በስራ ውልቸው መሰረት አሳሪውን ሰራውን በሚገባ በመቆጠጠር ስራ ለይ እየሌ ስራህተኛ በሰራ ለይ በሌለበት ወቅት በተፍጠር የማይወቀው ንብርት ጉድለት ምከንያት አስሪው ሆነ ብሎ ሰራህተኛ ያለ ማስጠንቀቂያ በአዋጅ ቁጥር 377/96 27(1 )ሸያለ ማስጠንቀቂያ ከስራ በቀን 31/12/2017 እ.አ.አ የተባራር ስራህተኛ ክስ በፍ/ቤት ሲያቅራብ የክሱ ጭብጥ ምን ምን መሆን እንዴለበት ከተከበሩ የህግ በለሙያዋች በኩል ምክር እንዱትሳጡኝ ከይቅርታ ጋር እጣይቃሎሆ ?
Tareko:
ሰላም ነዉ አለ ዘ ሀተታ ምክንያት ወንጀል ካላቹህ ላኩልኝ
ዉልና ማስረጃ ሲሄዱ ሟሟላት ያለቦት ሰነዶች

ለመኪና ሽያጭ ውል (ለኮድ 1፣ 2 እና 3)

1, በሕግ አግባብ የተዘጋጀ የሽያጭ ውል ሰነድ/ፎርም/፤

2, እዳና እገዳ ስላለመኖሩ የተጣራ መሆኑን ማረጋገጥ፤

3 , የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ፤  የሻጭና የገዥ መታወቂያ፤

4, ሻጭ ከህግ ወይም ከውል የመነጨ የመሸጥ ስልጣንን የሚያረጋግጥ ህጋዊ ሰነድ፤

5, ንብረቱ የንግድ ማህበር ከሆነ የማህበሩ መመስረቻና መተዳደሪያ ደንብ፣ ዋና የንግድ ምዝገባ፣ እንዳስፈላጊነቱ ቃለጉባኤ፤

6, የሻጭ ያላገባ ማስረጃ ወይም ያገባ ከሆነ የጋብቻ ማስረጃ እና የትዳር አጋር የፈቃድ ስምምነት፤

7, ከትራንስፖርት ባለስልጣን የሚሰጥ የመኪና ዋጋ ግምት፤

8, ለኮድ 1 እና 3 ከትራንስፖርት ባለስልጣን እና ከገቢዎች የሚሰጥ ክሊራንስ፤

9, ለኮድ 1 እና 3 አስር ዓመት ቢሞላውም ከቀረጥ ነፃ ከሆነ ከገቢዎችና ጉምሩክ ከቀረጥ ነፃ መብት ማስተላለፍ ባለሥልጣን የተፃፈ ደብዳቤ ወይም ይህን መነሻ በማድረግ መንገድ ትራንስፖርት የሚሰጠው የማረጋገጫ ሰነድ፤
via
የሕግ አገልግሎት/ Legal Services:
1
Law Office:
የሕግ አገልግሎት/ Legal Services:
ይድረስ :- ለህግ አዋቂ ነን ባይ ባለቻናሎች

🇪🇹🇪🇹
ቁጭ ብዬ ግዜዬን ጉልበቴን ሰዉቼ የምፅፋቸዉን አስተማሪ የህግ ፅሁፎች ሰርቃችሁ : ምንጭ ሳትጠቅሱ የራሳችሁ ቻናል ላይ የምትለቁ ሰዎች በዝታችኅል :: ይሄ ሌብነት ነዉ , በተለይም ህግ አዋቂ ነን ባዮች ይህን ስታደርጉ ማየት ያሳፍራል;: የራሳችሁን ስራ እና ፅሁፍ ለጥፉ እንጂ የሰዉ ስራን ሰርቆ የራስ ማስመሰል የሞራል ዝቅጠት ነዉ : ለማህበረሰቡም አዲስ መረጃ አይጨምርም ::

ህብረተሰቡ እንዲጠቀም ያለምንም ገደብ ነዉ ምኞቴ : ቢያንስ እንኳን ምንጭ መጥቀስ ህጋዊነትም ጨዋነትም ነዉ :: የሀገራችን የስነ ፅሁፍ እና ስነ ጥበብ ለምን እንዳልዳበረ አሁን ነዉ የገባኝ :: አንዱ ለፍቶ ይፅፋል ሌላዉ ሰርቆ ይወስዳል : ይህ ደግሞ በ አእምሮአዊ መብት አዋጅ አንቀፅ 36 የወንጀል ድርጊት ነዉ : መቼም እኔ ለእናንተ ለህግ አዋቂ ነን ባዮቹ አልነግራችሁም :: ደግሞም የሁላችሁንም ስም እዚህ መለጠፍ ቀላል ነዉ ::

የበለጠ እንዳልፅፍ እና እንዳልሰራ እጄን ይይዛል ድርጊቱ : ባጭሩ ከዚህ ቻናል ተጠቀሙበት ግን ፅሁፉን ስትወስዱ ምንጭ ጥቀሱ ለማለት ነዉ : ለህግ አዋቂ ነን ባይ ባለ ቻናሎች : እና ከሌብነት ድርጊታችሁ ተቆጠቡ

አመሠግናለሁ
Law Office:
ምንጭ ??

ምንጭ ??

ምንጭ ??

ምንጭ ??

ምንጭ ??
ይጠቀስ