አለሕግAleHig ️
16.2K subscribers
2.87K photos
25 videos
1.87K files
3.58K links
ከጠበቃና የሕግ አማካሪ
አማራጭ የሕግ እውቀትና አገልግሎት
Alternative legal enlightenment & Service
Website: alehig.com
https://linktr.ee/alehig
WhatsApp👉 #+251920666595
Telegram👉 @MikiasMelak
የሕግ ምክርና ድጋፍ፣ የተለያዩ ህጎች፤ አዋጅ፣ ደንብ፣ መመሪያ፣ #የሕግ_መረጃ
Download Telegram
🇦 🇧 🇩 🇺 🇱 🇱 🇦 🇭 🇮:
Hello ALE do have any information regarding to the issue of payment of Extern ship program for 5th year law students of 2012 ? And the other issue is what about the Date of Exit Exam? Please if you have any information tell to us. (Dire Dawa University) thanks so much🙏🙏🙏🙏
የንግድ ህጋችን ከሌሎች ህጎች ጋር ያለውን መስተጻምር እንዴት ታዪታላችሁ?
የንግድ ህግና ህገ -መንግስቱ
1. 1 የንግድ ስራ ከህገ-መንግስቱና ሌሎች አዋጆች አንፃር፤
ንግድ በዓለማችን ካሉ ቀደምት ግንኙነቶች ኣንዱና ዋናው የእድገት መሳርያ ነው፡፡
በንግድ ህግና የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት ላይ ኣንዳንድ ሃሳቦችን ኣንስቶ በማየቱ ሂደት
ለኣጠቃላይ ግንዛቤ ይረዳን ዘንድ ንግድ ምንድን ነው? ከሚለው ብንጀምር ንግድ ማለት “
A regularly carried out and organized production exchange of goods and services
under taken with the objective of earning profit and acquiring wealth through the
satisfaction of human needs.” የሚል ፍች የሚሰጠው ነው፡፡ የንግድ ስራ ሸቀጦችና
አገልግሎቶች ለዋጋ ሲባል መሸጥ ማስተላለፍና መለወጥ፣ ሁሌ የሚከናወን የግብይት ሂደት
ያለው፣ ለትርፍ ሲባል የሚከናወን የመሆንና እርግጠኛነት የሌለው የመክሰርና የትርፉማነት
ውጤት ሊያስከትል የሚችል ባህሪ ያለው መሆኑ ከመገለጫዎቹ ባህሪያት ጥቂቶቹ ናቸው፡፡
የንግዱን ክፍል ኢኮኖሚ በሁለት ማለትም የኢንዱስትሪና የሸቀጥ አገልግሎቶች ክፍለ
ኢኮኖሚ በሚል ክፍሎ ማየት የሚቻል ቢሆንም ሁሉም ዘርፎች ለአንድ አገር ኢኮኖሚ
እድገት ያላቸው አስተዋፅኦ እጅግ የላቀ ነው፡፡ የሸቀጦችና አገልግሎቶች ዘርፉን
(commerce) ወስደን የተመለከትን እንደሆነ በዚህ ዙርያ ያሉ ክፍለ ኢኮኖሚዎች እንደ
ባንክ፣ መጓጓዣ፣ ኢንሹራንስ፣ የማሸግ ስራና የማስታወቅያ ስራዎች ናቸው፡፡ የአገራችንን
ንግድ ህግና ህገ-መንግስት ስናይ የሰው ልጆች የዕለተ ተዕለት ኑሮን ለማሻሻልና ብሎም ወደ
ተሻለ የኑሮ ደረጃ ለመራመድ የሚያስችል የኢኮኖሚ ግንኙነት እንደመሆኑ መጠን እነዚህን
ግንኙነቶች በተፈለገው መንገድ ለማስኬድ የግድ በህግ መገዛትን ስለሚጠይቅ በአገራችንም
በ1952 ዓ.ም የንግድ ህግ ወጥቶ እንሆ ለግማሽ ምእተ ዓመት ገደማ እየተሰራበት ይገኛል፡፡
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግስት በህገ-መንግስቱ አንቀፅ 43(1) ላይ “የኢትዮጵያ ህዝቦች በአጠቃላይም
ሆነ በኢትዮጵያ ያሉ ብሄር ብሄረሰቦች፣ ህዝብች በተናጠል የኑሮ ሁኔታቸውን የማሻሻልና
የማያቋርጥ እድገት የማግኘት መብታቸው የተጠበቀ ነው፡፡” በማለት የደነገገውን መሰረት
በማድረግ ለአገሪቱ የልማት እድገት ይበጃሉ ያላቸውን በርካታ ህጎች በማውጣት የንግድና
የኢንቨስትመንት ስራው ከማንኛውም ግዜ በበለጠ አጠናክሮ እየሰራበት ያለ ጉዳይ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ንግድ ህግ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት ከመውጣቱ በፊትና ዓለም አሁን ወደ
ደረሰችበት ዘመነ ግሎባላይዘሽን ከመድረሷ በፊት የወጣ በመሆኑ የራሱ የሆኑ እጥረቶች
7
ሊኖሩት እንደሚችሉ ለመገመት ባይከብድም ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ ህገ-መንግስት አኳያ ሲታይ
መንግስት በህገ-መንግስቱ አንቀፅ 51 (2)፣ 51 (9)፣ 55 (ሐ) እና 77 (6) ፣ 91 (3) እና 89(
1) የተደነገጉ መንግስታዊና ሃገራዊ ግዴታዎቹን ለመወጣት በንግዱ ዘርፍ በን/ህ/ቁ 86-114
የህግ ሽፋን አግኝቶ ለዓመታት እየተሰራበት ከቆየው ህግ በተጨማሪ ከህገ-መንግስታዊ
ስርዓቱ ጋር የሚጣጣሙ ሌሎች ኣዋጆች እንደ አዋጅ ቁጥር 67/89 በማውጣትና በየጊዜው
በኣዋጅ ቁጥር 171/91፣ 328/95፣ 87/95፣ 95/96 እና 376/96 በማሻሻል ይህን በስራ ላይ
ለማዋል የሚያስችሉ እንደ ደንብ ቁጥር 13/89 እና ሌሎች በማውጣት የንግዱ ክፍለ
ኢኮኖሚ ስርዓት ባለው መንገድ እንዲመራና አገሪቱ ከዚህ ዘርፍ ተጠቃሚ እንድትሆን
በማድረግ ላይ ነው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በአገራችን ያለውን የነፃ ገበያ ኢኮኖሚ የሚመራበትን የውድድር ስርዓት
ቀደም ሲል በን/ህ/ቁ 30-134 ባሉ ድንጋጌዎች የህግ ሽፋን ተሰጥቶት የነበረው ያልተገባ
ውድድር (Unfair competition) ዘርዘር ባለና ከህገ-መንግስታዊ ስርዓቱ ጋር አብሮ የሚሄድ
ኣገራዊና አህጉራዊ የእድገት ደረጃን ባገናዘበ መልኩ ዓላማው ኢኮኖሚያዊ ቀልጣፋነትና
ማህበራዊ ደህንነት ለማስፈን እና በነጋዴዎች መካከል የሚደረጉትን ፀረ-ውድድር የሆኑ
ተግባራት በመቆጣጠር ለውድድር ኣመቺነት ያለው ስርዓት መገንባት መሰረት በማድረግ
ኣዋጅ ቁጥር 329/95 በማውጣት የግብይት ስርዓቱ በህግ እንዲገዛ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡
እንዲሁም በን/ህ/ቁ 127(መ)፤ 148፤ 149 የተወሰነ ሽፋን ተሰጥቷቸው የነበሩትን የፈጠራና
የቅጅ ግዙፍነት የሌላቸው የንግድ መደብር መብቶች አሁን አገራችን ከደረሰችበት የእድገት
ደረጃና እነዚህ መብቶች ለዜጎች ካላቸው ፋይዳ ከፍተኛ መሆን በመነሳት ኣዋጅ ቁጥር
123/87 የፈጠራ፣ አስተኛ ፈጠራና የኢንዱስትሪ ንድፍ ህግን በማስፈር ለመብቱ ሰፊ የህግ
ሽፋን በመስጠት ዜጎች ከዘርፉ ተጠቃሚ በማድረግ ላይና የቅጅ መብትን ደግሞ በቅጅና
ተዛማጅ መብቶች ጥበቃ ኣዋጅ ቁጥር 410/97 በማውጣት ንግድ ህጉና በፍታብሄር ህጉ
ከ1647 – 1674 ቁጥር ተሰጥቷቸው ከነበረው ሽፋን በእጅጉ የተሻለና ሰፊ የመብት ጥበቃ
በሚሰጥ መልኩ አዲስ ህግ ወጥቶ እንዲሰራበትና ከን/ህ/ቁ 140-141 የተወሰነ ሽፋን
ተሰጥቶት የነበረውን የንግድ ምልክት በአዋጅ ቁጥር 501/98 ሰፊ የህግ ሽፋን እንዲሰጠው
አድርጓል፡፡ የንግድ ህጉ በቁጥር 179 ያለውን የንግድ መደብር በዋስትና መያዝና
መመዝገባ ጉዳይ አሁን ካለው የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ፈጣንነት ጋር ተጣጥሞ እንዲሄድ
ባንኮች በዋስትና የሰጡትን ገንዘብ ቶሎ ሰብስበው ለሌላው ማበደር እንዲችሉ የምዝገባ
ስርዓቱ በአዲስ ህግ እንዲገዛ ኣስፈላጊ በመሆኑ ኣዋጅ ቁጥር 98/90 ወጥቶ በስራ ላይ
እንዲውል ተደርጓል፡፡ የመክሰር ህግን መሰረት ባደረገ መልኩ በንግድ ህጉ 5ኛ መፅሐፍ
ላይ ከተደነገገው በተጨማሪ የባንኮችን ጉዳይ የሚመለከት አዋጅ ቁጥር 592/2000 እና
የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ጉዳይ በአዋጅ ቁጥር 25/92 እንዲወጣ በማድረግ በርካታ
ስራዎችን በመስራተ ላየ ይገኛል፤፤ ለአንድ አገር የንግዱ ክፍለ ኢኮኖሚ እድገት የደም ስር
8
የሆነው የማጓጓዣ ዘርፍም ዘመናዊ፤ ቀልጣፋና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ
ህገ-መንግስትን መሰረት በማድረግ በርካታ ሕጎች እንደ ትራንስፖርትን ለመቆጣጠር የወጣ
አዋጅ ቁጥር 468/97 የኢትዮያ የኣቬሽን ሴኩሪቲ ኣዋጅ ቁጥር 432/97፣ በበረራ ደህንነት
ላይ ስለሚፈፀሙ ወንጀሎች የወጣ ኣዋጅ ቁጥር 31/88 በማውጣት በህገ-መንግስቱ በግልፅ
የሰፈሩትን የልማት፣ የሰላምና የዲሞክራሲ ፖሊሲና ስትራተጂዎችን ተግባራዊ በማድረግ
ሂደት ላይ ይገኛል፡፡
በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
በ2010 እና በ2011 ዓ.ም ብቻ ተመረቀ/ች
የመውጫ ፈተና /Exit Exam/ ተፈትኖ/ና ያለፈ/ች፣
የሥራ ልምድ፡- 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ/ያገለገለች፣
የመመረቂያ ነጥብ፡- ለወንድ 2.7 ለሴት 2.5 እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት፣
መልካም ስነ-ምግባር እና ባህሪ ያለው/ያላት መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣
ለ11 ተከታታይ ወራት የሚሰጠውን ስልጠና ተከታትሎ ማጠናቀቅ የሚችል/የምትችል፣
በቂ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ያላት ሆኖ/ና ታይፕ ማድረግ የሚችል/የምትችል፣
ስልጠናውን ካጠናቀቀ በኋላ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት የዳኛ ረዳት ሆኖ/ና ለመስራት የውል ግዴታ የሚገባ/የምትገባ፣
የስልጠና ቦታ፡- በፌዴራል የፍትህና የህግ ምርምር እና ሥልጠና ኢንስቲትዩት
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ/ድሬደዋ
How to Apply
የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ጽ/ቤት ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ፣
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ኦርጂናል የት/ት ማስረጃ እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መቅረብ አለባቸው፣
አድራሻ፡- 5 ኪሎ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ፊት ለፊት ወ/ሮ ሮማን አፅብሃ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢ.ቁጥር 411
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118720441 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡
የፌዴራል ዳኞች አስተዳደር ጉባዔ ጽ/ቤት
seno:
if you have federalism voice lectures for second year law student please send me from BDU
Zeye R:
If anyone who have the newly enacted anti-terrorism proclamation please inbox me. If not the draft can also helpful for me. Its urgent please.
የስንብት ክፍያ ስሌት.

ስሌቱ በትክክለኛው መንገድ በአንቀጽ 40(1) እና (2) መሰረት ሲሰላ እንደሚከተለው ይሆናል፡፡ በድንጋጌዎቹ መሰረት ስሌቱን ለመስራት መጀመሪያ የሠራተኛው አማካይ የቀን ደመወዝ መታወቅ አለበት፡፡ የሥራ ሰዓቱ በሳምንት 48 ሰዓት የሆነ ሠራተኛ ወርሃዊ የሥራ ሰዓቱ 208 ሰዓት ነው፡፡ በወር የሚያገኘው ደመወዝ 208 ሰዓት ለሰራበት የሚከፈለው ክፍያ ነው፡፡ ወርሃዊ ደመወዙ ለ208 ሰዓት ሲካፈል የአንድ ሰዓት ደመወዙን ይሰጠናል፡፡ በወር 9,000 ብር የሚከፈለው ሠራተኛ የአንድ ሰዓት ደመወዙ ብር 9000/208=ብር 43.26923 ነው፡፡ የአንድ ሰዓት ደመወዝ በስምንት የሥራ ሰዓት ሲባዛ አማካይ የቀን ደመወዝ ይሰጠናል፡፡ ስለሆነም ብር 43.26923 ሲባዛ በ8 የሚሰጠን ውጤት ብር 346.15 ይሆናል፡፡ የሠራተኛው የቀን ደመወዝ ብር 346.15 መሆኑን ከለየን ቀጣዩ ስራ የስንብት ክፍያውን በአንቀጽ 40(1) እና (2) መሰረት ማስላት ይሆናል፡፡ በዚሁ መሰረት፤

ሀ. ለመጀመሪያው ዓመት አገልግሎት ብር 346.15 (የሠራተኛ አማካይ የቀን ደመወዝ) ሲባዛ በ30= ብር 10,384.5

ለ. የብር 10,384.5 አንድ ሶስተኛ ብር 3,461.5 ሲሆን ይህም በቀሪዎቹ ስምንት የአገልግሎት ዓመታት ሲባዛ (ብር 3,461.5 ሲባዛ በ8) እኩል ይሆናል ብር 27,692

ሐ. ከላይ በሀ እና ለ የተገኘው ውጤት ሲደመር ጠቅላላውን የስንብት ክፍያ መጠን ይሰጠናል፡፡ ስለሆነም ብር 10,384.5 ሲደመር ብር 27,692= ብር 38,076.5

via legal service
ሰላም እንዴትናችሁ
እንደሚታወቀው ከ28-30 በ መደወላቡ በሚዘጋጀው consortium ላይ የኢትዮጵያ የህግ ተማሪወች ህብረት ተሳታፊ ይሆናል ስለሆነም ህብረቱን ወክለን ስንገኝ ሊነሱ ይገባሉ የምትሏቸውን ነጥቦች ብታካፍሉን::

አኒሳ.ሰ
ከመቐለ
Azi:
አለወች እንዴናችሁ የፌራሉ ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ያወጣው የረዳት ዳኛ ምልመላ ግልጽ እንዲሆን ብጠይቁልን
1.በስልጠናው ጊዜ የኪስ ገንዘብ የተባለው ስንት ነው?
2.መግቢ ፈተና የሚሰጠው መቸ ነው?
3.መግቢያ ፈተና ያለፉ ወደ ተቋሙ የሚገቡት ቀን መቸ ነው
4.deadline መቸ ነው?
የሰልጣኝ ብዛት ወዘተ የመሳሰሉትን ብናውቅ አ.አ መጥተን ላልተፈለገ ወጭዎችና እንግልት እንድናለን፡፡
ቢቻል በemail እንዲሆን ብጠይቁልን
እናመሰግናለን
Ami😉😋:
From: anonymous
Ye zendiro exit exam ken mechi nw????? Ebakachu hibiretum bihon yihan tiyaka chila ayibelew melis yisten weyim yaseten!!!!
Kedir Siraaj:
ሰራህተኛ በስራ ውልቸው መሰረት አሳሪውን ሰራውን በሚገባ በመቆጠጠር ስራ ለይ እየሌ ስራህተኛ በሰራ ለይ በሌለበት ወቅት በተፍጠር የማይወቀው ንብርት ጉድለት ምከንያት አስሪው ሆነ ብሎ ሰራህተኛ ያለ ማስጠንቀቂያ በአዋጅ ቁጥር 377/96 27(1 )ሸያለ ማስጠንቀቂያ ከስራ የተባራር ስራህተኛ ክስ በፍ/ቤት ሲያቅራብ የክሱ ጭብጥ ምን ምን መሆን እንዴለበት ከተከበሩ የህግ በለሙያዋች በኩል ምክር እንዱትሳጡኝ ከይቅርታ ጋር እጣይቃሎሆ ?
Ale Hadaro:
Please some one who know the specific date of exit exam 2012 inform whatever information

Thanks
New Doc 2020-02-07.pdf
275.6 KB
New Doc 2020-02-07