ከቅርቡ ጊዜ ወዲህ የገንዘብ መግዛት አቅም እየወደቀ ነው ከሚል Speculation በመነሳት ያልተጠበቀና የናረ ፍላጎት በመፈጠሩ ምክንያት በተሽከርካሪና ቋሚ ንበረቶች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ንረት ተከስቷል።
የተከሰተውን ከፍተኛ ጭማሪ ለማርገብ በተለይ በኤሌክትሪክ መኪናዎች ላይ ሁሉም የታክስ አይነቶች ሱር ታክስ፣ ኤክሳይዝ ታክስ ወዘተን በማንሳት 15 % ብቻ ተቀርጠው እንዲገቡ መፈቀዱ ትልቅ እርምጃ ነው። በተሽከርካሪ ላይ የተወሰደው ዋጋ የማረጋጋት ውሳኔ በተጠና መልኩ በሌሎቹም ዘርፉች ቢቀጥል ሌሎች መፍትሔጨ የሚሹ ችግሮች እንደተጠበቁ ሆነው ኢኮኖሚያችን ላይ ትልቅ እመርታ ይሆናል የሚል እምነት አለኝ።
በነጻ ገበያ ስርዓት፣ ዜጎች ግብይታቸውንና አገልግሎታቸውን በሚያዋጣቸውና በሚጠቅማቸው መንገድ የማካሄድና እውቀታቸውን የመሸጥ መብት አላቸው። ይህ ማለት ግን ሕግ፣ ስርዓት የማይገድባቸውና የዜጎች የጋራ ጥቅም የማይገዛቸውና ኋላፊነት የሌለባቸው ናቸው ማለት አይደለም። አገልግሎታቸውን በተገቢው መንገድ የመስጠት፣ የትርፍ ሕዳጋቸውን ተመጣጣኝ የማድረግና ላተረፉት ትርፍ ተገቢውን መረጃ የማቅረብ፣ ተገቢውን ግብር እና መንግስታዊ ግዴታ መወጣት ይጠበቅባቸዋል። ይህ ካልሆነ መንግስት ጣልቃ ገብቶ ማረጋጋቱ የሚጠበቅ ነው። የዜጎችን የመግዛት አቅም በገንዘብ ከመደገፍ ጀምሮ፣ ሞኖፖሊንና ኦሊጎፖሊን በመቆጣጠርና ገበያው በምርት እስከ ማጥለቅለቅ የደረሰ እርምጃዎችን መውሰድ በምዕራባውያን ዘንድ የተለመደ አሰራር ነው።
የአንድ ሀገር ኢኮኖሚ ከፍተኛ አደጋና ስጋት ሲደቀንበት አደጋውን ለመቀልበስ ሲባልና ከጥቂት ነጋዴዎች ትርፍና ሐብት ማከማቸት ፍላጎት በላይ የሀገርና የሕዝብ ደህንነት በማስቀደም መንግስት ጣልቃ መግባታቸው የተለመደ ነው። መንግስት በሕግ የተሰጡት ኢኮኖሚው ማቃኛ መንገዶች ተጠቅም የእርምት ይወስዳል።
ከተለመዱት የዋጋ ማረጋጊያ እርምጃ መካከል አንዱ የአቅርቦት ወይም የምርት ዋጋ ከመጠን በላይ ሲንር ተጓዳኝ እና ተመሳሳይ (Complementary, Supplementary ) ምርቶች ላይ የግብር ቅናሽ ማድረግ ነው ። ለኑሮ እጅግ በጣም አስፈላጊ ምርት ሲሆኑ ደግሞ ተጓዳኝ ወይም ተመሳሳይ ምርቶችን አስመጥቶ ያለ ትርፍ ሕዳግና ያለ ተጨማሪ ወጭ ማከፋፈልና መሸጥም ሌላው ግሽበትንና ዋጋ ማረጋግያ መንገድ ነው።
በነዳጅ ከሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ጋር ሲወዳደር የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ዋጋ ከ50% በላይ ቅናሽ ይኖረዋል። ውሳኔው የአየር ብክለት ከመቀነስ፣ በርካታ መለዋመጫን ከማስቀረትና ከዘይትና ከነዳጅ ግዢ ከመታደጉም በላይ ያበጠውን የተሽከርካሪ ዋጋ እንደሚያስተነፍሰው ጥርጥር የለው። ይበል የሚያሰኝ ትልቅ እርምጃ ነው።
ሌላው ሊታሰብበት የሚገባው ጉዳይ (Windfall gain) ነው አብዛኛው የተሽከርካሪ ነጋዴ ሕጋዊ ደረሰኝ እየሰጠና ትርፉን እያሳወቀ አይደለም። ለምሳሌ ዛሬ ላይ አንድ ሲዙኪ ዲዛየርን ስም ለማዞር መንገድ ትራንስፖርት የሚገምተው ከ750 ሺህ እስከ 1 ሚሊየን ብር ነው። ተጨማሪ ወጭዎች ተደማምረው የተሽከርካሪው የሽያጭ ዋጋው በአማካይ እስከ ከ1.2 ሚሊየን ብር ቢደርስ፣ ተሽከርካሪው ገበያ ላይ አሁን የሚሸጥበት ዋጋ 2 ሚሊየን 100 ሺህ ሰለደረሰ ሻጩ ከአንድ ሚሊየን እስከ አንድ ሚሊየን አንድ መቶ ሺህ ብር ድረስ ትርፍ እያገኙ በመሸጥ ላይ ናቸው። በነጻ ገበያ ስርዓት በፈለጉት ዋጋ መሸጥ መብት የመሆኑን ያህል አብረውት የሚመጡ ግዴታዎች ስላሉት ለተገኘው ገቢ የትርፍ ግብርና ለተፈጠረው እሴት ደግሞ ተ.እ.ት መክፈል የዜግነት ግዴታ ነው።
የኑሮ ውድነት አናቱ ላይ እያናጠረበት ከሚያገኛት ደሞዝና ጥቅማጥቅ ላይ እግር በእግር እየተከታተለ እስከ 35% የገቢ ግብር የሚያስከፍል መንግስት ከ50 % እስከ 100% እያተረፉ ገቢን በመሰወርና ደረሰኝ በመከልከል ግዴታቸውን የማይወጡት ዜጎችን ቸል ሊል አይገባም። የትርፍ ግብር እና ተ.እ.ት ክፍናን ላላሳወቁና በሰወሩ ላይ አስተማሪ በሆነ መልኩ ትርፍ ግብር ከነመቀጫው ማስከፈል አለበት። ሁሉም ሰው በሀገሩ ላይ በዜግነቱ እኩል ነው። ተጠቃሚ በሆነበትና ሐብት በአፈራበት ልክ ትርፉን በማሳወቅና ግብር በመከፍል የዜግነት ግዴታውን በአግባቡ መወጣት ለድርድር የሚቀርብ አይደለም።
Mushe Semu

👍3😁2
ቅድመ ጭነት የዉጭ ንግድ ብድር ( Pre- shipment Export Credit):-
ባንኮች የዉጭ ንግድ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ ነጋዴዎች የሚሰጡ ቅድመ ጭነት ብድር አይነት ነው ።
እንዲሁም የውጭ ንግድ ላኪነት ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ነጋዴዎች ለውጭ ጭነት የተዘጋጁ እቃዎች እስከ መዳረሻቸዉ ድረስ የሉትን የተለያዩ ወጪዎችን ለመሸፈን የሚያገለግል ቅድመ ጭነት ብድር የሚወስዱት ብድር አይነት ነዉ ።
ቅድመ ጭነት ብድር ብዙ ጊዜ ባንኮች ከሌሎች ብድር አይነት የተለየ ትኩረት ይሰጣለሁ እንዲሁም ለብድሩ ምስመለሻ ዝቅተኛ ወልድ ተመን ያስከፍላሉ ። ለዚህም ትልቁ ሚክንያት ባንኮች ለሰጡት ብድር ማስመለሻ እና አከፋፈል ላኪዎች ከሚያገኙት የውጭ ምንዛሪ ላይ ብድሩን እንዲከፍሉ በማድረግ የውጭ ምንዛሪ ክምችታቸዉን አሳድጋለሁ ። ይሁንና ባንኮች ለብድሩ ማስመለሻ የሚሆን ቋዋሚ እና ተንቀሳቃሽ ንብረት የሚጠየቁ ሲሆን በተጨማሪም ላኪው ( ተበዳሪዉ) ከባህር ማዶ ገዢ ጋር የተዋዋሉትን የሽያጭ ዉል ( Sales Contract ) መኖሩን ያረጋግጣለሁ ። እንዲሁም አንዳንድ ባንኮች ለብድሩ ማስመለሻ የሚሆን ንብረት እንደ አስፈላጊነቱ ሊጠይቁም ላይጠየቁም የሚችሉበት ሁኔታ ይኖራል ነገር ግን የተረጋገጠ እና አስተማማኝ ሰንድ ከሚመለከተዉ የጉምሩክ መስሪያ ቤት በላኪ አማካኝነት በሚቀርብ የውጭ ጭነት እደት መሟላቱን አረጋግጦ ብድር አገልግሎት ይሰጣለሁ ።
ብዙአየሁ ኃይለማርያም አስፋዉ
የቅርንጫፍ ባንክ ሥራ አስኪያጅና የባንክ አገልግሎት ዘርፍ አማካሪ
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

👍3
#Nile Insurance SC#🚩For Fresh & Exp
https://bit.ly/3BpaYHc👈👈👈
▪️ 1 - Attorney I
▪️ 2 - Human Resource Officer
▪️ 3 - Senior Procurement Officer
▪️ 4 - Branch Manger (Grade V Branch)
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://bit.ly/3BpaYHc
▪️Deadline: Sept 23, 2022
https://bit.ly/3BpaYHc👈👈👈
▪️ 1 - Attorney I
▪️ 2 - Human Resource Officer
▪️ 3 - Senior Procurement Officer
▪️ 4 - Branch Manger (Grade V Branch)
▪️Find More Details here
💧💧💧💧💧
https://bit.ly/3BpaYHc
▪️Deadline: Sept 23, 2022
👍4❤1
Limits of Birr holding (2).pdf
487.3 KB
የ ኢ ት ዮ ጵ ያ ብ ሔ ራ ዊ ባ ን ክ NATIONAL BANK OF ETHIOPIA ADDIS ABABA
Directives No. FXD/49/2017
Limits on the Birr and Foreign Currency Holding
in the Territory of Ethiopia
Whereas, it has become necessary to limit the Birr holding amount for persons entering into and departing from Ethiopia:
Whereas, it has also become necessary to set the conditions, limitations and circumstances under which Ethiopians, residents of Ethiopia, and non-residents or any other person who may possess and utilize foreign currency:
Now, therefore, pursuant to Articles 18(6) 20 (2) and 27(2) of the National Bank of Ethiopia
Establishment (as Amended) Proclamation No. 591/2008, these directives are hereby issued as follows:
Short Title
These directives may be cited as "Limits on Birr and Foreign Currency Holding Directives No. FXD/49/2017

👍6
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር በ2013 እና 2014 የትምህርት ዘመን ከከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በሕግ ትምህርት በመጀመሪያ ድግሪ የተመረቁ ተወዳዳሪዎችን በመጋበዝ በእጩ ዐቃቤ ሕግ ደረጃ መደብ የቅድመ ስራ ስልጠና በመስጠት አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ማለትም ከመስከረም 06 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በተወዳዳሪነት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር

👍5
ለህግ ተመራቂዎች አስቸኳይ ክፍት ስራ ማስታወቂያ
የህግ ፀሀፊ ክሶችን፣ መልሶች እና የተለያዩ የህጋዊ ማመልከቻ መፃፍ የሚችል በ Computer መጻፍ ችሎታ ያለው ማለትም Microsoft word ላይ በአማርኛ መጻፍ ችሎታ ያለው።
ቀጣሪ ግለሰብ
ብዛት አንድ
ደመወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ጊዮርጊስ አካባቢ የአራዳ ምድብ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት።
ከዚህ በታች ባለው ቴሌግራም ቦት CV መላክ ይቻላል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@LawsocietiesBot

👍12🔥1🤔1
ምእራብ አፍሪካዊቷ ኢኳቶሪያል ጊኒ የሞት ቅጣት ህግን ሻረች
ኢኳቶሪያል ጊኒ የመጨረሻውን የሞት ግድያ ከፈጸመች ከሰምንት አመት በኋላ የሞት ግድያ ህግን ሽራለች
https://am.al-ain.com/article/equatorial-gineau-abolishes-death-penalty

አል ዐይን ኒውስ
ምእራብ አፍሪካዊቷ ኢኳቶሪያል ጊኒ የሞት ቅጣት ህግን ሻረች
ፕሬዝደንት ኦቢያንግ በፈረንጆቹ 2019 የሞት ቅጣትን ለማስቀረት ህግ እያረቀቁ መሆናቸውን ገልጸው ነበር
👍5