አለሕግAleHig ️ via @vote
''የ5ኛ አመት የህግ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና(exit exam) ይራዘም ወይስ በታቀደለት ቀን ይሁን? ከታች ያሉትን ምርጫዎች click በማድረግ ድምፅ ይሥጡ እና የአብዛኛዉ ተማሪ ፍላጎት የትኛዉ እንደሆነ ለሚመለከተዉ አካል እናሣዉቅ‼️
public poll
❤️ይራዘም – 474
👍👍👍👍👍👍👍 80%
❤️እዳይራዘም – 87
👍 15%
❌consortium የሚወስነውን እንቀበላለን – 32
▫️ 5%
👥 593 people voted so far. Poll closed.
public poll
❤️ይራዘም – 474
👍👍👍👍👍👍👍 80%
❤️እዳይራዘም – 87
👍 15%
❌consortium የሚወስነውን እንቀበላለን – 32
▫️ 5%
👥 593 people voted so far. Poll closed.
👍ለ5ኛ አመት Exit Exam ፈተና
ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ እንሁን የእናንተ ድምፅ ❤️ለቅዳሜው የ consortium ስብሰባ ወሳኝ ነው ድምፅ ስጡ‼️‼️
🔴ድምፅ እንዲሰጡ ❤️Share❤️ አድርጉ
https://t.me/lawsocieties

Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/

አለሕግAleHig ️ pinned «''የ5ኛ አመት የህግ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና(exit exam) ይራዘም ወይስ በታቀደለት ቀን ይሁን? ከታች ያሉትን ምርጫዎች click በማድረግ ድምፅ ይሥጡ እና የአብዛኛዉ ተማሪ ፍላጎት የትኛዉ እንደሆነ ለሚመለከተዉ አካል እናሣዉቅ‼️ public poll ❤️ይራዘም – 474 👍👍👍👍👍👍👍 80% ❤️እዳይራዘም – 87 👍 15% ❌consortium የሚወስነውን እንቀበላለን – 32 ▫️ 5% 👥 593…»
የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር በኢትዮጵያ ለመጀመሪ ጊዜ ተመሰረተ
የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር ምስረታ ጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም ከፍተኛ የስራ ሀላፉዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋ ተደረገ፡፡
የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን የተቋቋመ ሙያዊ የአካል ጉዳተኞች ማህበር መሆኑ የዛሬው ቀን ታሪካዊና ለአካል ጉዳተኞች ትልቅ ምዕራፍ እንደሆነ የማህበሩ መስራች እና የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ገልፀዋል፡፡
በእለቱ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በክብር እንግድነት ተገኝተው እለቱን አስመልክቶ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ክብርት ወ/ሮ ማዓዛ አሸናፊ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ክቡር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር በማህበሩ መመስረት የተሰማቸውን ደስታ በመግለፅ በቀጣይ ከማሀበሩ ጋር በጋራ በመሆን ስራዎችን አጠናክረው እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል፡፡
@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር ምስረታ ጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም ከፍተኛ የስራ ሀላፉዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋ ተደረገ፡፡
የኢትዮጵያ የህግ ባለሙያ አካል ጉዳተኞች ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን የተቋቋመ ሙያዊ የአካል ጉዳተኞች ማህበር መሆኑ የዛሬው ቀን ታሪካዊና ለአካል ጉዳተኞች ትልቅ ምዕራፍ እንደሆነ የማህበሩ መስራች እና የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት ሎሬት የትነበርሽ ንጉሴ ገልፀዋል፡፡
በእለቱ ከፍተኛ የመንግስት አመራሮች በክብር እንግድነት ተገኝተው እለቱን አስመልክቶ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን ክብርት ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር፣ ክብርት ወ/ሮ ማዓዛ አሸናፊ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና ክቡር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር በማህበሩ መመስረት የተሰማቸውን ደስታ በመግለፅ በቀጣይ ከማሀበሩ ጋር በጋራ በመሆን ስራዎችን አጠናክረው እንደሚሰሩ ቃል ገብተዋል፡፡
@lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
በመንግስት የተዘነጉት ተመራቂ የሕግ ተማሪዎች:-
ቀደም ሲል ሀገር አቀፉ የህግ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ከህዳር 1-4 ድረስ በሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሰጥ አቅጣጫ ተቀምጦ የነበረ ቢሆንም የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር በአንፃሩ ከጥቅምት 23 እስከ 30 ድረስ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ለተመራቂ ተማሪዎች ጥሪ እንዲያደርጉ ወስኗል።
ለኢትዮ ኤፍ ኤም ቅሬታቸውን ያቀረቡ የ5ተኛ ዓመት የህግ ተማሪዎች ፈተናውን የምንወስድበት ቀንና ወደ ግቢ እንድንገባ የተቆረጠው ቀን ምንም አይነት የዝግጅት ጊዜ የማይሰጥ ከመሆኑም በላይ በተጣደፈ ሁኔታ እንድንፈተን እየተገደድን ነው በማለት ተናግረዋል፡፡
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የ5ተኛ ዓመት የህግ ተማሪ የሆነው ፀጋ አየለ ለጣቢያችን እንደገለፀው ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ ፈተናውን እንደምንወስድ መርሀ ግብር የወጣ ቢሆንም በኮሮና ቫይረስ ሳቢያ ሊቋረጥ ችሏል፡፡
አሁን በወጣው መረሀ ግብር መሰረት ከጥቅምት 23 እስከ 30 ድረስ ተመራቂ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲዎቻቸው እንዲገቡ አቅጣጫ ተቀምቷል፡፡
በሌላ መልኩ ሀገር አቀፍ የህግ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ቀነ-ገደብ ከህዳር 1 እስከ 4 ነው፡፡
የወጣው ፕሮግራም ወደ ዩኒቨርሲቲ እንደገባን ፈተና ላይ እንድንቀመጥ የሚያስገድደን ነው፡፡ በቂ የዝግጅት ጊዜ አልተሰጠንም፡፡
ሆኖም በተቀመጠው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ጥቅምት 30 ወደ ግቢ የሚገባ ተማሪ በነጋታው ፈተና ላይ እንዲቀመጥ ይገደዳል፡፡
በብዙ ምክንያቶች 1 ቀን ዘግይቶ የሚገባ ተማሪማ ጭራሽ ፈተናው ላይ አይደርስም ይላል ተማሪ ፀጋ አየለ፡፡
ከ15 ቀናት በፊት ቀድመን መግባት ሲኖርብን አልያም ወደ ግቢ ከገባን በኋላ ቢያንስ የ15 ቀናት የመዘጋጃ ጊዜ በተሰጠን ነበር፡፡ ያ ባለመሆኑ በተጣደፈ ሁኔታ ሀገር አቀፍ ፈተናውን እንድንወስድ እየተደረግን ነው ሲል ነግሮናል፡፡
ሌላኛዋ ኢትዮ ኤፍ ኤም ያነጋገራት የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የ5 ዓመት የህግ ተማሪ ዮርዳኖስ ግርማ በበኩሏ በኮቪድ ምክንያት ከዩኒቨርሲቲ እንድንወጣ ሲደረግ ለፈተናው የምናነባቸውን በቂ ሀንዳውቶችና ሞጁሎችን ይዘን አልወጣንም፡፡ ከዩኒቨርሲቲ ከወጣን በኋላም ወደ ስራ በመሰማራታችን በቂ የማንበቢያ ጊዜ አልነበረንም፡፡ በመሆኑም ወደ ግቢ የምንገባበትና ለመውጫ ፈተናው የምንቀመጥበት ጊዜ ሰሌዳ የተጠጋጋ በመሆኑ ዳግም ሊጤን ይገባል ትላለች፡፡
ኢትዮ ኤፍ ኤምም የተማሪዎቹን ቅሬታ ፈተናውን ለእጩ ተመራቂዎች የሚያዘጋጀው ለፌደራል ፍትህ እና ህግ ምርምር ኢኒስትቲዩት አቅርቧል፡፡
በኢንስቲትዩቱ የህግ ትምህርትና ስልጠና ማሻሻያ ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ መስፍን እሸቱ ለጣቢያው በሰጡት ምላሽ ፈተናውን ያለፈው ዓመት ግንቦት ወር ላይ ለመስጠት ተወስኖ እንደነበር አስታውሰዋል፡፡ ነገር ግን በኮቪድ ምክንያት ማከናወን አለመቻሉን ገልፀው ለዘንድሮ መተላለፉን ተናግረዋል፡፡
በመሆኑም ሀገር አቀፍ የህግ ትምህርት ቤቶቹን የሚወክሉ አካላት ማለትም የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ፤ አገር አቀፍ የፈተናዎች ኤጀንሲ ፤ ለፌደራል ፍትህ እና ህግ ምርምር ኢኒስትቲዩት ፤ የህግ ትምህርት ቤቶች ማህበር እና ተወካዮች በተገኙበት ከህዳር 1 እስከ 4 ለመስጠት ተወስኗል፡፡
በዚህም ኢንስቲትዩቱ ለሁሉም ዩኒቨርስቲዎች በተወሰነው ቀን ፈተናው እንዲሰጥ ደብዳቤ መላኩን አመልክተዋል፡፡ ከሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስትር ጋር የነበረን ስምምነት የህግ ተማሪዎች ለፈተናው ሲባል ከሌሎች ተማሪዎች ቀደም ብለው ይገባሉ የሚል ነበር ይላሉ፡፡
ይሁን እንጂ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር ከ45ቱም የዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቶች ጋር ባካሄደው ስብሰባ አጠቃላይ ተመራቂ ተማሪዎች ከጥቅምት 23 እስከ 30 እንዲገቡ ወስኗል፡፡ በዚህም ሳቢያ የፕሮግራም መጠጋጋት ሊፈጠር ችሏል ይላሉ፡፡
ሆኖም ይህንን የፕሮግራም መጠጋጋት በተመለከተ በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው አጠቃላይ የህግ ትምህርት ቤቶች ስብሰባ ላይ እንደገና ለማጤን ይሞከራል፡፡ በስብሰባው ጉዳዩን የተመለከተ አንድ ውሳኔ ላይ ይደረሳል ብለን እንጠብቃለን ፤ እርሱን ውሳኔ ለሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚንስቴር በማሳወቅ ኢንስቲትዩቱ መልስ ይጠብቃል ብለዋል አቶ መስፍን።
የፈተናውን ቀን የተወሰነው በተቋማቱ የጋራ ውይይት መሆኑን የገለፁት አቶ መስፍን ቀኑ መስተካከል ካለበትም እነርሱን በማነጋገር ይሆናል፡፡ አለዚያ ግን ኢንስቲትዩት በራሱ ስልጣን የፈተናውን ቀን የሚቀይርበት ሁኔታ የለም በማለት ተናግረዋል፡፡
አቶ መስፍን እንደሚሉት ተማሪዎቹ አሁንም ቢሆን ምንም አይነት የመርሀ ግብር ለውጥ እንደሌለ መገንዘብ አለባቸው፡፡ እየሰራን የምንገኘው በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት ነው፡፡ ፈተናው በተቀመጠው ጊዜ ገደብ ይሰጥ አይሰጥ የሚለውን ጉዳይ የሚወስነው በሚቀጥለው ሳምንት የሚደረገው አጠቃላይ ስብሰባ ውሳኔ ይሆናልም ብለዋል፡፡
ጥቅምት 13 ቀን 2013 ዓ.ም
Ethio Fm

👍1
Forwarded from Sisay
ቃንቄው ነኝ
ጎበዝ ምን እየተባለ ነው?? ያለፉትን ስምንት ወራት እንደጥሩ አጋጣሚ ተጠቅመን ለፈተናው መዘጋጀት ሲገባን "ወደ ቤቴ ተመልሼ ሥራ ስሰራ ስለነበር አላነብኩም ወይም የሚነበብ ነገር ከግቢ ይዘን ስላልወጣን " በሚል ተራ ምክንያት የፈተና ይራዘም ጥያቄ ማቅረብ በጣም አስደንጋጭ ነው :: ለመሆኑ ለስምንት ወራት ያልተዘጋጀ 'ተማሪ ' ሌላ አንድ አመት እንኳ ቢጨመር የሚዘጋጅ ይመስላችዋል? በምርመራ ቀጠሮ ምክንያት አንድን ቀላል ጉዳይ ለአመታት የሚጓትት ዳኛ የጀመረው ከፈተና ይራዘም ጥያቄ ሳይሆን አይቀርም ብሎ ማሰብ ትክክለኛ አመክንዮ ይምስላል:: ለመሆኑ ተማሪ ከግቢ ሲወጣ እኔዳያነብ የሚከለክል ግዴታ ፈርሞ የወጣ ይመስል ይህንን እንደ ምክንያት ማቅረብ በሌላው ተማሪ ጊዜ እንደ መቀለድ ይቆጠራል :: መፈተን የሚፈልጉና ጊዜያቸውን በአግባቡ የሚጠቀሙ ተማሪዎች መብት በምንም ምክንያት በእንዚህ አይነት ውሃ በማያነሳ ተራ ምክንያት መጨፍለቅ የለበትም:: ይህ ሲባል ግን ለመፈተን ዝግጁ ያልሆኑ ተማሪዎች ሌላ አማራጭ የላቸውም ማለት አይደለም : በቂ ጊዜ ወሰደው አንብበው በ Re-exam መውሰድ ይችላሉ :: የሚመለከተው አካልም ቢሆን ለመፈተን የሚፈልጉ ተማሪዎችን መብት በአንክሮ መመልከት ይኖርበታል :: አሳማኝና ከአቅም በላይ የሆነ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች ካሉ ግን ፈተናው ግፋ ቢል ከአንድ ወይም ሁለት ሳምንት በላይ መራዘም አይገባውም ::
Please let us act as a good and prudent lawyers.

Forwarded from Wasihun Adeto
ሰላም ነው ዋሲሁን እባላለሁ የ5ተኛ አመት የህግ ተማሪ ነኝ።
የ exit ፈተናን በተመለከተ አይራዝም ብለው የሚከራከሩ ተማሪዎች 8 ወር ጊዜ ነበረ እያላችሁ ቁጥራችን የበዛ ተማሪዎች ህይወት ላይ አትቀልዱ። ምክንያት ካላ'ችሁ በዝርዝር አቅርቡ ከዛ ውጭ ግን እንደአሁኑ ዘመን የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ጥጋችሁን ይዛችሁ አትቁሙ ምክንያቱም እንደናንተ ማንበቢያ Laptop(PC), Tablet ወይም የራሱ የሆነ በሩ የሚቆለፍ ክፍል ያለው ተማሪ ስንት ነው ብላችሁ ታስባላችሁ? Re exam የተባለው ነገር ላይ እንኳን ዝም ብል ይሻላል because I don't consider it even as "an idea".
መልካም ጥናት ይሁንልን

🔴Consortium ስብሰባ ገና አልተካሄደም ለማካሄድም ገና ቀኑ አልተወሰነም ግን በቅርቡ ይካሄዳል ለእሱም አስተዳደራዊ ዝግጅት አልቋል።
ኮሰርቲዬም አስተባባሪ አቶ እሸቱ‼️
ኮሰርቲዬም አስተባባሪ አቶ እሸቱ‼️
አለሕግAleHig ️ via @vote
''የ5ኛ አመት የህግ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና(exit exam) ይራዘም ወይስ በታቀደለት ቀን ይሁን? ከታች ያሉትን ምርጫዎች click በማድረግ ድምፅ ይሥጡ እና የአብዛኛዉ ተማሪ ፍላጎት የትኛዉ እንደሆነ ለሚመለከተዉ አካል እናሣዉቅ‼️
public poll
❤️ይራዘም – 474
👍👍👍👍👍👍👍 80%
❤️እዳይራዘም – 87
👍 15%
❌consortium የሚወስነውን እንቀበላለን – 32
▫️ 5%
👥 593 people voted so far. Poll closed.
public poll
❤️ይራዘም – 474
👍👍👍👍👍👍👍 80%
❤️እዳይራዘም – 87
👍 15%
❌consortium የሚወስነውን እንቀበላለን – 32
▫️ 5%
👥 593 people voted so far. Poll closed.
ትክክለኛ ነገርን በመናገር ታላቅ ሕይወት ይኑራችሁ‼️
https://t.me/lawsocieties
Qajeelaa Dubbadhuti Jirenya Isa Caaluu Qabaadhu‼️
https://t.me/lawsocieties
TALK RIGHT AND HAVE A GREAT LIFE‼️
https://t.me/lawsocieties
ቅኑዕ ተዛረብ ዘደነቅ ሂወት ድማ ይሃልወካ‼️
#Share
https://t.me/lawsocieties
https://t.me/lawsocieties
Qajeelaa Dubbadhuti Jirenya Isa Caaluu Qabaadhu‼️
https://t.me/lawsocieties
TALK RIGHT AND HAVE A GREAT LIFE‼️
https://t.me/lawsocieties
ቅኑዕ ተዛረብ ዘደነቅ ሂወት ድማ ይሃልወካ‼️
#Share
https://t.me/lawsocieties
Telegram
ሕግ ቤት
ሕግ ቤት Access legal information
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ጠበቃ እና የሕግ አማካሪ ያማክሩ
@HigBet #ሕግ_ቤት
lawsocieties@gmail.com
https://www.facebook.com/Ethiopianlegalinfo/
ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ፦
"ለምዝገባ የግብር ከፋያ መለያ ቁጥር (Tin No.) ግዴታ ያስፈልጋል ፤ ካልሆነ ምዝገባ ማድረግ አትችሉም" እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ MoSHE እንደማያውቀው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ማምሻውን ገልጿል።
የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ምዝገባ የሚመለከተው MoSHE ብቻ ነው።
ስለዚህ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲያችሁ ስትመለሱ ለምዝገባ ምንም አይነት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) #አያስፈልጋችሁም።
ይህን መረጃ ለጓደኞቻችሁ አሳውቁ!
ቲክቫህኢትዮጵያ

Arbamich University‼️
Academic Calendar (For GC students)
1. Registration
Tik 25-26
2. Campus based orientation
Tik 27-28
3. Class Begin
Tik 30
4. Consecutive Test/Exam administration begins
Hid 4/5/6 wk (test conducted every week)
5. Class End date
Tah 10
6. Exam Period
Tah 12-20
7. Issuance of clearance
Tah 19-23
8. Exam result Submission
Tah 22
9. Graduation Date
Tir 1
10. Student receive diploma Certificate
Tir 3-5
11. Graduating Students clear from campus
Tir 6
👉👉 ማስታወሻ
1. ያለው ጊዜ በጣም የተጣበበ መሆኑን አውቃችሁ በቂ ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን::
2. የ5ኛ ዓመት የሕክምና ተማሪዎችና የ4ኛ ዓመት የሕግ ተማሪዎች ከተመራቂ ተማሪዎች ጋር ስለምትገቡ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ፡፡
በ $$$

Forwarded from ሕግ ቤት
@EthiopianLawStudentsUnion
ዝርዝር መረጃ
ከጥቅምት 20-21 ቀን 2013 አ.ም በተካሄደው የኮንሰርቲየም ስብሰባ የመውጫ ፈተና, የ2012 አ.ም የበጀት አመት ፅቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና በ2013 አ.ም የበጀት አመት ሊከናወኑ በሚገባቸው ተግባራቶች ላይ ውይይት ተደርጎ የጋራ ስምምነት ላይ ተደርሷል::
1. የመውጫ ፈተና አተገባበር ላይ ውይይት ማድረግ እና ወደ ተግባር መግባት
ከህዳር 1-4 ሊሰጥ የነበረው መውጫ ፈተና ከኮቪድ ጋር በተያያዘ ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ, የተማሪወችን አጠቃላይ ዝግጅት እና ወደግቢ የመመለሻ ጊዜ, ለእርማት የሚያስፈልገውን ጊዜ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዬችን ከግምት በማስገባት ለ3 ሳምንት ተራዝሞ ከህዳር 22- 25 እንዲሰጥ ቃለጉባኤ ተይዞ ለሚመለከታቸው አካላት ተልኳል::
2. ለExit exam ተፈታኝ ተማሪወች add and drop በተመለከተ በዩንቨርስቲወች መመሪያው ላይ ለትምህርት ቤቶች የተተወ ጉዳይ ስለሆነ ትምህርት ቤቶቻችሁ ጋር ተነጋገሩ::
3. የ2013 ተመራቂ ተማሪወች ወደ ግቢ ስለመግባት-
በመጀመሪያ ዙር የ2012 ተመራቂ ተማሪወች ብቻ የሚገቡ ቢሆንም, የ2013 ተመራቂ ተማሪወች ወደ ግቢ ተመልሰው ያልተማሩትን ማካካስ, የዘንድሮ አመት ትምህርቶችን መውሰድ እንዲሁም 5ኛ አመት ከመሆን ጋር ተያይዞ ያሉ ተግዳሮቶች (research, apparent ships and exit exam) እነዚህን ሁሉ ለመከወን በቂ ጊዜ ስለማይኖር በቅርቡ እንዲጠሩ ቃለ ጉባኤ ተይዞ ወደሚመለከተው አካል ተልኳል:: ይሄ የማይሆን ከሆነ ተማሪወች ከትምህርት ቤቶቻቸው ጋር ተገናኝተው ያለውን ጊዜ apparent በያሉበት እንዲወጡ እንደ አማራጭ ቀርቧል::
4. የ2012 እ.ም ዕቅድ ግምገማ እና 2013 አ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ከህግ ትምህርት ቤቶችና ከባለድርሻ አካላት ውይይት ማድረግና ውሳኔ ላይ መድረስ-
የ2012 የአፈፃፀም ሪፓርት ቀርቧል: ከበፊቱ የተሻለ እንቅስቃሴ ተደርጏል, በኮቪድ እና ሌሎች ችግሮች ምክንያት ብዙ ስራወችን መፈፀም ቢያዳግትም ከአጠቃላይ በጀቱ 54% መጠቀም ተችሏል:: በተጠቀሱት ምክንያቶች ያልተሰሩ ስራወች ወደ 2013 በጀት አመት ዕቅዶች ላይ ተካተዋል::
5. ምስለ ችሎት ማን እንደሚያዘጋጅ? የትኛው ዩንቨርስቲወች የኮሚቴ አባላት እንደሚሆኑ ውሳኔወችን ማሳለፍ-
እጩ ከነበሩት አዘጋጅ ዩንቨርስቲወች መስፈርቱን አሟልቶ ድሬድዋ ዩንቨርስቲ አዘጋጅ እንዲሆን ተወስኗል እንዲሁም የኮሚቴ አባላት ምርጫ ተደርጏል::
6. የተለያዩ የመስሪያ ማኑዋሎች ዝግጅት ኮሚቴወች ተዋቅሯል::
7. የመማሪያ መፅሀፍት ዝግጅት እና ክለሳ የሚያስፈልጋቸው መፅሀፍት ላይ ውይይት ተደርጎ ውሳኔወች ተላልፈዋል::
8. የህግ ትምህርት ቤቶች የኮንሰርትየም አባል ለመሆን መስፈርት ስለማዘጋጀት ውይይት ተደርጏል::
9. ለህግ ትምህርት ቤቶች መምህራን እና ኃላፊወች በፔዳጎጂ እና ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ስልጠና ስለመስጠት ውይይት ተደርጏል::
10. ከሳይንስና ከፍተኛ ሚኒስትር በመተባበር የሚሰጡ ስልጠናወችን በመደገፍ ዙሪያ ውይይት ተደርጏል::
11. የህግ ትምህርት ቤቶችን ከፍትህና ህግ ምርምርና ስልጠና ኢንስቲትዪት በመረጃ መረብ መተሳሰር ስለሚቻልበት ሁኔታወች እና ሌሎች በተሳታፊወች በቀረቡ አጀንዳወች ላይ በዝርዝር ውይይት ተደርጏ ውሳኔ ላይ መድረስ ተችሏል::
አኒሳ ሰኢድ
ከኢ/ት ህግ ት/ቤቶች የህግ ተማሪወች ህብረት
@EthiopianLawStudentsUnion
https://t.me/EthiopianLawStudentsUnion