አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ /Akufada Microfinance
1.02K subscribers
201 photos
13 videos
141 links
አኩፋዳ :ስኬትን በተግባር!!
akufada: Success in Action facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc website=www.akufadamf.com
Download Telegram
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር በ2015 ዓ.ም በ1886 (አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰማኒያ ስድስት) ባለ አክሲዮኖች በ21 ሚሊየን ብር ተመሥርቶ በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሆነ ተቋም ነው::
በ2016 ዓ.ም የተጣራ ትርፍ 48 ሚሊየን ብር ያገኘ ሲሆን ትርፉን ለባለክሲዮኖች ማከፋፈል ተችሏል::ከ 2 ሚሊየን ብር በላይ ለማኅበራዊ አገልግሎት እንዲውልም ተደርጓል ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ በማውጣት ለብዙ መልካም ሥራዎች ድጋፍ አድርጓል::
አሁን ላይ ከአክሲዮን የተገኘ ሃብታችን 240 ሚሊየን ብር ሲሆን 4900 ባለአክሲዮኖችን የያዘ ተቋም ነው:: የተቋሙ ጥቅል ሃብት 2.4 ቢሊየን ብር ደርሷል በሁሉም የአገራችን ክፍል ውጤታማ ሥራ እየሠሩ ያሉ ቅርንጫፎቻችን 44 ደርሰዋል ።
ከ 400 በላይ ሠራተኞችን በቋሚነት በመቅጠር ወደ ሥራ አሰማርቷል 119281 የቁጠባ እና 10841 የብደር ደንበኞችን ማፍራት ተችሏል::
ከ2.4 ቢሊየን ብር በላይ ብድር አሰራጭተናል ከብዙ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፍጠር ሥራዎችን በመሥራት ላይ እንገኛለን ለቢሮ ግንባታ የሚሆን ቦታ ከደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ተረክበናል::
ዝቅተኛ አክሲዮን የመግዛት መጠን 10 ሽህ ብር ሆኖ ከፍተኛ አክሲዮን የመግዛት መጠን ደግሞ 20 ሚሊየን ብር ድረስ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብም ሆነ ድርጅት መግዛት ይችላል በሁሉም የአገራችን ክፍል በከፍተኛ ፍጥነት አክሲዮን በመሸጥላይነን በየዓመቱ ከ30% እስከ 50% ትርፍለ ባለአክሲዮኖች ለማከፋፍል አቅደን እየሠራ ነው፡፡

“ልዩ የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበትን አክሲዮን ዛሬውኑ ይግዙና የአኩፋዳ ባለቤት ይሁኑ!”

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
👍32
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በተጠቀሰው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል?

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
4👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከምነሰጣቸው የብድር አገልግሎቶች ጥቂቶቹ::

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
👍2🥰1
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በተጠቀሰው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል?

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
👍31
ከእኛ ጋር ይሥሩ! “Follow Us On’’

👍2
መልካም ዜና ለክቡራን ባለአክሲዮኖቻችን!

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ዋናው መሥሪያ ቤት ለባለአክሲዮኖች የአክሲዮን ድርሻ የምሥክር ወረቀት መስጠት ጀመረ።

በመሆኑም ደብረብርሃን ከተማና አካባቢው የምትገኙ ባለአክሲዮኖች ዘወትር በሥራ ሠዓት ከሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 2:00 -11:30 እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:00 - 6:00 ሠዓት ድረስ ፋይዳ መታወቂያ ወይም እራሳችሁን የሚገልፅ መታወቂያ በመያዝ እንድትወስዱ በአክብሮት እናሳውቃለን።

በሌሎች አካባቢ ያላችሁ በቅርቡ በያላችሁበት የአኩፋዳ ቅርንጫፎች መስጠት የምንጀምር መሆኑን እና የምናሳውቃችሁ መሆኑን እንገልፃለን።

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ስኬትን በተግባር
👍83
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ
እንኳን ለ1446ኛው የዒድ አል አድሃ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ
ስኬትን በተግባር
1
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በተጠቀሰው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል?

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
4
አክሲዮን ይግዙ! የነበረዎትን ካፒታል ያሳድጉ!

1👎1
በድጋሚ የወጣ ማስታወቂያ!

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በተጠቀሰው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል?

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
2
ገንዘብዎን በጊዜ ገደብ ቁጠባ ተቀማጭ በማድረግ ጠቀም ያለ ወለድ ያግኙ!

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
👍4
30 እና 40% ቆጥበው ልብዎ ያሰበውን መኪና ይያዙ!

የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ቅርንጫፎች የሚገኙበት ከተማ እና ስልክ ቁጥር

"ይደዉሉ ያገኙናል!"

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር
👍31
እንኳን ደስ አላችሁ!
እንኳን ደስ አለን!

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ እ.አ.አ  የ2024/25 ሒሳብ ዓመትን በስኬት ማጠናቀቁን ስንገልፅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ለዚህ ተግባራዊ ስኬት ውድ ባለአክሲዮኖቻችን ሁሉን-አቀፍ ድጋፍ፣ በሥራ አመራር ቦርድ አባላት ላቅ ያለ የቢዝነስ ሊደርሺፕ፣ አመራር ለሰጣችሁ የስራ አመራር ቦርድ አባላት  እንዲሁም ለውጤት የምትተጉ ቅርንጫፎቻችን፣ የተቋማችን የሥራ መሪዎችና ሠራተኞች ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለሁ።

ከምንም በላይ ግን የሒሳብ ዓመቱ ስኬት ዋነኛ ባለቤቶች የሥራ ፈጠራና የለውጥ የቢዝነስ ሥራ አንቀሳቃሽ፣ አርሶ አደር እና ወጣት ሴቶች ደንበኞቻችን ናቸው።

በያዝነው የሒሳብ ዓመት የተቋማችን ከፍተኛ አመራሮች፣ የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች እና መላው ሠራተኞች ጠንካራ ጎኖቻችንን በማጎልበት እና የነበሩንን ውሱንነቶች በማሻሻል፣ መልካም አጋጣሚዎችን በንቃት በመጠቀም፣ እንዲሁም ከፊታችን የሚደቀኑ ፈተናዎችን በማሸነፍ፣ አሰራራችንን በኮርባንኪንግ እና በዲጂታል ባንኪንግ በማዘመን ቀልጣፋ አገልግሎት በመስጠት ለራዕያችን መሳካት በትጋት እንደምንሰራ ቃል እየገባን፣ የተለመደው የደንበኞቻችን እና የባለድርሻ አካላት ድጋፍና ትብብር እንዳይለየን በማክበር እጠይቃለሁ።

ለተገኘው ስኬት ዋነኛ ተዋናይ ለሆናችሁ ክቡራን ደንበኞቻችን፣  የሥራ አመራር ቦርድ አባላት፣ ለባለአክሲዮኖች እና ለውድ ሠራተኞቻችን ያለኝን ላቅ ያለ ምስጋናዬ እያቀረብኩ፣ አዲሱ የሂሳብ ዓመት ቀጣይነት ያለው ዕድገት የምናሳይበት እንዲሆን እመኛለሁኝ።

ስኬትን በተግባር!

አብርሃም ወዳጆ
ዋና ሥራ አስፈፃሚ
👍5
እንኳን ደስ አላችሁ!
 እንኳን ደስ አለን!

ዝርዝሩን ከታች ባስቀሙጥነው ማገናኛ ገብተው ይመልከቱ። https://www.facebook.com/share/p/1FV7LgvJyA/