አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ /Akufada Microfinance
1.02K subscribers
200 photos
13 videos
140 links
አኩፋዳ :ስኬትን በተግባር!!
akufada: Success in Action facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc website=www.akufadamf.com
Download Telegram
የአክሲዮን ክፍያዎን በተዘረዘሩት ባንክ አካውንት መክፈል ይችላሉ፡፡
እንኳን ለ128ኛ
የአድዋ የድል ቀን
አደረሳችሁ!!
በዝቅተኛ ወለድ በተመጣጣኝ ዋስትና!! ተሽከርካሪዎን ይያዙ፡፡
1
መልካም የስራ ሳምንት
እንኳን ለታላቁ ለዐቢይ ጾም አደረሳችሁ
የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት!facebook:https://www.facebook.com/akufadamfc
👍1
የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም
የቅርንጫፍ ጽ/ቤት አድራሻዎች እና
ስልክ ቁጥር፡፡ facebook:-https://www.facebook.com/akufadamfc
2👍1
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በማኑዋል ሲሰራ የነበረውን ወደ ዲጂታል(ኮር ባንኪንግ) ሲስተም ለመቀይር በ42ቱም
ቅርንጫፍ ሰራተኞች ዳታ ኢንኮድ በማድረግ ላይ ይገኛል ውድ ደንበኞቻችን አሰርራችንን የተቀለጠፈ ለማድርግ የሲስተም ዝርጋታ
እና ዳታ ኢንኮድ አጠናቀን በቅርብ ቀን አገልግሎት እንጀምራለን፡፡facebook:-https://www.facebook.com/akufadamfc
👍2
Forwarded from Gashaw Debebe
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስን ይወዳጁ!

💧በአጭር ጊዜ በመላ ሐገሪቱ ቅርንጫፍና ደንበኞቹን በማስፋፋት ስኬታማ የሆነ የፋይናንስ ተቋም!

💧በዘርፉ ከፍተኛ አቅም ልምድና ማሕበረሰባዊ ተቀባይነት ባለቸው ጉምቱ ባለሙያዎች የተቋቋመና የሚመራ!

💧በፈጣን በቀልጣፋና በአስተማማኝ አገልግሎቱ የተመሠከረለት

አክሲዮን በመግዛት ለነገ ተሥፋዎ የኢኮኖሚ መሠረት ያስቀምጡ!

ሥኬትን በተግባር!

አ ኩ ፋ ዳ!

📞 09-88-99-99-96
09-88-99-99-97
09-88-99-99-98