አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ /Akufada Microfinance
1.04K subscribers
223 photos
13 videos
144 links
አኩፋዳ :ስኬትን በተግባር!!
akufada: Success in Action facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc website=www.akufadamf.com
Download Telegram
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በደብር ብርሃን ጻድቃኔ ህንፃ 6ተኛ ወለል ላይ የነበረውን የዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ወደ አፃ ዘርዐ ያዕቆብ ህንፃ 4ተኛ ወለል ላይ ቀይሯል ፡፡በዕለት ቀን 29/11/2016 ዓ.ም የአኩፋዳ ቤተሰቦች ባሉበት ቢሮውን አስመርቋል፡፡ 👉🏾Telegram=https://www.t.me/akufadamicrofinance
👉🏾facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
👉🏾youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp
👉🏾 Linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc 👉🏾website=www.akufadamf.com አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ስኬትን በተግባር!
August 6, 2024
August 10, 2024
የፍጆታ ብድር
/consumption loan/:- ይህ ብድር ለፍጆታ አገልግሎት የሚሰጥ ብድር ሲሆን ለምሳሌ፡ ለቤት እቃ፣ለህክምና፣ለት/ት ክፍያ ለመሳሰሉ ጉዳዮች ነው፡፡
👉🏾Telegram=https://www.t.me/akufadamicrofinance
👉🏾facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
👉🏾youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp
👉🏾 Linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc 👉🏾website=www.akufadamf.com አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ስኬትን በተግባር
August 12, 2024
💧💧እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
💧ይህ በዓል ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ከዘጠኙ ዓበይት በዓላት አንዱ ነው
ብርሃነ መለኮቱን በታቦር ተራራ ላይ የገለጠበት ቅዱስ ጴጥሮስ ለኔ ሳይል ለአንተ ብሎ እግዚአብሔርን ማስቀደምን ለእናንተ ብሎ ሙሴ እና ኤልያስን በመጥራት ሰውን ማስቀደምን ያስተማረበት፥ ለኔ ለኔ የሚል ነገር ሁሉ ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝንበት የጥፋት መንገድ መሆኑ የተሰበከበት ዕለት ነው፡፡ቤተ ክርስቲያን ይህን በዓል በልዩ ድምቀት በየዓመቱ ነሑሴ 13 ታከብረዋለች፡፡አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ነጋችሁን የሚያሳምር ለእናንተ ጥሩ ዜና ይዞ መጥቷል፡፡ ዳጎስ ያለ ትርፍ የሚያገኙበትን አክሲዮን በመግዛት ባለቤት ይሁኑ፡፡
💧💧 እንኳን አደረሳችሁ!!
August 19, 2024
August 22, 2024
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ከታክስ በፊት 47 ሚሊዮን ብር አተረፈ!
"እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በ2023/24 ሒሳብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ጥሩ ውጤት ማስመዝገቡን አብስሯል፡፡ በቀረበው ሪፖርት መሠረት ባሳለፍነው የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 47 ሚሊዮን ብር አትርፏል፡፡ ለዚህ ውጤት መመዝገብ ከፍተኛውን ድርሻ ላበረከታችሁ የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቻችን፣ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና የማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ሠራተኞቻችን ከፍ ያለ ምስጋናችንን እናቀርባለን።
በሂሳብ ዓመቱ ብር 232 ሚሊዮን አጠቃላይ ገቢ የተገኘ ሲሆን በዓመቱ ውስጥ የነበረው የወጪ አፈፃመማችን 183 ሚሊዮን ብር ሲሆን 47 ሚሊዮን ብር ትረፍ አትር÷ል፡፡ ለተገኘው ትርፍ ተቋማችን የተገበራቸው የወጪ ቅነሳ ስትራቴጂዎች ትልቅ አስተዋጽዖ አበርክቷል።
ተቋማችን በስምንት ክልሎች 42 ቅርንጫፍ በመክፈት ከ95,000 በላይ ደንበኞች ያሉት ሲሆን አጠቃላይ የተቀማጭ ገንዘብ መጠን ብር 1.8 ቢሊዮን የደረሰ ሲሆን ከ1.6 ቢሊዮን ብር በላይ የብድር አገልግሎት ለ8250 ደንበኞች አቅርቧል፤ የተሰጡ ብድሮች ለግል ፍጆታ ብድር፣ ለቢዝነስ ማስፋፊያ፣ ለግብርና ብድር፣ ለቤት መስሪያና ማደሻ እና ለተሽከርካሪ ግዥ ብድር ለማኅበረሰባችን ተደራሽ አድጓል፡፡
ተቋማችን በ21 ሚሊዮን ብር ካፒታል ሥራ የጀመረ ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የተከፈለ ካፒታል ብር 136 ሚሊዮን እንዲሁም ጠቅላላ የተቋሙ ሃብት ብር 1.9 ቢሊዮን ደርሷል፡፡
የተቋማችን የሦስት ዓመት መሪ ዕቅድን መሰረት አድርጎ እየተተገበረ የሚገኘው የሪፎርም ስራ ፍሬያማ በመሆኑ የተበላሹ ብድሮች በከፍተኛ ሁኔታ ቀንሶ ተቋማችን ደህንነቱ የተጠበቀ የፋይናንስ ተቋም እንዲሆን፤ እንዲሁም የወጪ ቅነሳ እንቅስቃሴያችን ውጤታማ እንዲሆን አስችሏል። ተቋማችን አገልግሎቶቹን ለደንበኞቻችን ምቹ እንዲሆኑ ለማስቻል የኮር ባንኪንግ እና አዳዲስ የድጅታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን በመዘርጋት እውን ለማድረግ ተግቶ እየሰራ ይገኛል፡፡ ይህም ለደንበኞቻችን አገልግሎትና ተያያዥ ሥራዎች መቀላጠፍ ጉልህ አስተዋፅኦ በማበርከት ወጪን ለመቀነስ ያስችላል።
በሌላ በኩል ባጠናቀቅነው ሂሳብ ዓመት የተቋማችን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች የገጠሙት ቢሆንም፣ እነዚህን ተግዳሮቶች በመቋቋም ከፍተኛ ውጤት ማስመዝገብ መቻላችን የተቋማችንን ጥንካሬ ብሎም አይበገሬነት ማሳያ ነው።
በተገኘው አመርቂ ውጤት በመበረታታት በአዲሱ ሒሳብ ዓመት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በበለጠ ተነሳሽነትና ትጋት መስራት ይጠበቅብናል።የተቋማችን የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ሥራ አመራር አባላት የሚሰጡትን አቅጣጫ መሰረት በማድረግ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ እና የላቀ አገልግሎት በማቅረብ የደንበኞቻችንን እርካታ ከፍ ለማድረግ በትጋት እየሠራን ሲሆን በመጨረሻም ደንበኞቻችን አብራችሁን በመሆን ለውጤቱ መሳካት ላበረከታችሁት አስተዋፅኦ በድጋሚ እያመሰገንን፣ በ2017 ሂሳብ ዓመትም ተቋማችን ተጨማሪ ቅርንጫፎችን በሁሉም ክልሎች በመክፈት 1.2 ቢሊዮን ብር በላይ አክሲዮኖችን መሸጥ፣ 200,052 ደንበኞችን በማፍራት 3.3 ቢሊዮን ብር የተቀማጭን ገንዘብ በመሰብሰብ ለ20,002 የብድር ደንበኞች 3.6 ቢሊዮን ብር ብድር ለደንበኞች ያቀርባል። እንዲሁም የአክሲዮን ትርፉን በአንድ ሺህ ብር አምስት መቶ ብር ለማከፋፈል በትኩረት እየሠራ ይገኛል፡፡
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
August 24, 2024
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ፡-የሞኔታ ቴክኖሎጂ ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና
የበርካታ ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ባለቤት ለነበሩት አቶ ሳምሶን ጌቱ ዕረፍት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸ፤
ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጆቻቸው ፍፁም መፅናናትን ይመኛል።
August 24, 2024
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በተጠቀሰው ክፍት የስራ ቦታ አወዳድሮ መቅጠር ይፍልጋል፡፡ 👉🏾Telegram=https://www.t.me/akufadamicrofinance
👉🏾facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
👉🏾youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp
👉🏾 Linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc 👉🏾website=www.akufadamf.com አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ፡ስኬትን በተግባር!
August 29, 2024
በ2016 ዓ.ም በብዙ ችግሮች ወስጥ ሆነን ከ 47 ሚሊየን ብር
በላይ ትርፍ ያገኘን መሆናችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!!
September 2, 2024
የአኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አጋር ድርጅት የሆነው ኢትዮቴሌኮም የደብረ ብርሃን ዲስትሪክት ስራተኞች በተቋማችን ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ላደረሱን የአዲስ ዓመት የመልካም ምኞት ስጦታ ከልብ እያመሰገንን የተለመደው አጋርነታችንን አጠናክርን እንደምቀጥል ስንገልፅ በደስታ ነው፡፡👉🏾Telegram=https://www.t.me/akufadamicrofinance
👉🏾facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc 👉🏾tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
👉🏾youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp
👉🏾 Linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc 👉🏾website=www.akufadamf.com አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ስኬትን በተግባር!
September 6, 2024