አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ /Akufada Microfinance
1K subscribers
189 photos
8 videos
125 links
አኩፋዳ :ስኬትን በተግባር!!
akufada: Success in Action facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc website=www.akufadamf.com
Download Telegram
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ 2016 ሒሳብ ዓመት የሥራ አፈፃፀሙን በመገምገም ላይ ነው፡፡
የአኩፋዳ ሥራ አመራር የ2016 ዓ.ም ሒሳብ ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማውን ደብረ ብርሃን በርኖስ ሆቴል በማካሄድ ላይ ነው ፡፡
በስብሰባው ላይ የማይክሮ ፋይናንሱ የቦርዱ አባላት የሥራ ሀላፊዎችና የቅርንጫፍ ሥራ   አስኪያጆች የተገኙ ሲሆን  የሥራ ክፍሎች የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት አፈፃፀም እና 2017 ዓ.ም እቅድ ዝርዝር ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል፡፡
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የዳይሬክተሮች ቦርድ የዋና መሥሪያ ቤት አመራሮችና ሠራተኞች እንዲሁም የአርባ ሁለቱም ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች በተገኙበት የ 2016 ዓ.ም ሒሳብ ዓመት አፈጻጸምና 2017 ዓ.ም ሒሳብ ዓመት ዕቅድ ሐምሌ 27 እና 28 /2016 ዓ.ም ለሁለት (2) ተከታታይ ቀናት በኢትዮ በርኖስ ሆቴል ገመገመ፡፡
ተቋሙ በችግር ዉስጥ ሆኖ እጅግ ውጤታማ አፈጻጸም መመዝገቡን በማየት በቀጣይ ተጨማሪ አዳዲስ ቅርንጫፍ መሥሪያ ቤቶችን በመክፈት የላቀ ውጤት እንዲመዘገብ አቅጣጫ ተስጥቷል፡፡
ለስኬታችን ክቡራን ባለአክሲዮኖቻችን ፡ደንበኞቻችን የግልና የመንግስት ድርጅቶች ፡የዳይሬክትር ቦርድ አመራሮችና ሰራተኞች እንዲሁም ባለድሻ አካላት አበርክቷቸው ከፍ ያለ በመሆኑ በእግዚአብሔር አምላካችን ስም ስናመሰግናችሁ በታላቅ ደስታ ነው፡፡
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ በደብር ብርሃን ጻድቃኔ ህንፃ 6ተኛ ወለል ላይ የነበረውን የዋና መስሪያ ቤት ቢሮ ወደ አፃ ዘርዐ ያዕቆብ ህንፃ 4ተኛ ወለል ላይ ቀይሯል ፡፡በዕለት ቀን 29/11/2016 ዓ.ም የአኩፋዳ ቤተሰቦች ባሉበት ቢሮውን አስመርቋል፡፡ 👉🏾Telegram=https://www.t.me/akufadamicrofinance
👉🏾facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
👉🏾youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp
👉🏾 Linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc 👉🏾website=www.akufadamf.com አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ስኬትን በተግባር!
2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የወንዶች ማራቶን ውድድር አትሌት ታምራት ቶላ ለሀገራችን የወርቅ ሜዳሊያ በማስገኘቱ አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ የተሰማውን ደስታ ይገልጻል። 👉🏾Telegram=https://www.t.me/akufadamicrofinance
👉🏾facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
👉🏾youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp
👉🏾 Linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc 👉🏾website=www.akufadamf.com አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ስኬትን በተግባር!
የፍጆታ ብድር
/consumption loan/:- ይህ ብድር ለፍጆታ አገልግሎት የሚሰጥ ብድር ሲሆን ለምሳሌ፡ ለቤት እቃ፣ለህክምና፣ለት/ት ክፍያ ለመሳሰሉ ጉዳዮች ነው፡፡
👉🏾Telegram=https://www.t.me/akufadamicrofinance
👉🏾facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
👉🏾youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp
👉🏾 Linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc 👉🏾website=www.akufadamf.com አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ስኬትን በተግባር
💧💧እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!
💧ይህ በዓል ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ከዘጠኙ ዓበይት በዓላት አንዱ ነው
ብርሃነ መለኮቱን በታቦር ተራራ ላይ የገለጠበት ቅዱስ ጴጥሮስ ለኔ ሳይል ለአንተ ብሎ እግዚአብሔርን ማስቀደምን ለእናንተ ብሎ ሙሴ እና ኤልያስን በመጥራት ሰውን ማስቀደምን ያስተማረበት፥ ለኔ ለኔ የሚል ነገር ሁሉ ከጥቅሙ ጉዳቱ የሚያመዝንበት የጥፋት መንገድ መሆኑ የተሰበከበት ዕለት ነው፡፡ቤተ ክርስቲያን ይህን በዓል በልዩ ድምቀት በየዓመቱ ነሑሴ 13 ታከብረዋለች፡፡አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ነጋችሁን የሚያሳምር ለእናንተ ጥሩ ዜና ይዞ መጥቷል፡፡ ዳጎስ ያለ ትርፍ የሚያገኙበትን አክሲዮን በመግዛት ባለቤት ይሁኑ፡፡
💧💧 እንኳን አደረሳችሁ!!