አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ /Akufada Microfinance
1.01K subscribers
189 photos
9 videos
126 links
አኩፋዳ :ስኬትን በተግባር!!
akufada: Success in Action facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc website=www.akufadamf.com
Download Telegram
መልካም የሰሙነ ሕማማት ሳምንት! “Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc Telegram=https://www.t.me/akufadamicrofinance Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
መልካም በዓል!

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com
መልካም የላብአደሮች ቀን!
Happy Int. Labours Day!
ከአኩፋዳ ጋር አብረው ይስሩ!

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc Telegram=https://www.t.me/akufadamicrofinance Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
ለአዲስ ጎጆ ወጪዎች የሚሰጥ የብድር አይነት ነው!
ይጎብኙን!
“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር በ2015 ዓ.ም በ1886 (አንድ ሺህ ስምንት መቶ ሰማኒያ ስድስት) ባለ አክሲዮኖች በ21 ሚሊየን ብር ተመሥርቶ በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሆነ ተቋም ነው::
በ2016 ዓ.ም የተጣራ ትርፍ 48 ሚሊየን ብር ያገኘ ሲሆን ትርፉን ለባለክሲዮኖች ማከፋፈል ተችሏል::ከ 2 ሚሊየን ብር በላይ ለማኅበራዊ አገልግሎት እንዲውልም ተደርጓል ከግማሽ ሚሊየን ብር በላይ በማውጣት ለብዙ መልካም ሥራዎች ድጋፍ አድርጓል::
አሁን ላይ ከአክሲዮን የተገኘ ሃብታችን 240 ሚሊየን ብር ሲሆን 4900 ባለአክሲዮኖችን የያዘ ተቋም ነው:: የተቋሙ ጥቅል ሃብት 2.4 ቢሊየን ብር ደርሷል በሁሉም የአገራችን ክፍል ውጤታማ ሥራ እየሠሩ ያሉ ቅርንጫፎቻችን 44 ደርሰዋል ።
ከ 400 በላይ ሠራተኞችን በቋሚነት በመቅጠር ወደ ሥራ አሰማርቷል 119281 የቁጠባ እና 10841 የብደር ደንበኞችን ማፍራት ተችሏል::
ከ2.4 ቢሊየን ብር በላይ ብድር አሰራጭተናል ከብዙ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ካልሆኑ ተቋማት ጋር የመግባቢያ ስምምነት በመፍጠር ሥራዎችን በመሥራት ላይ እንገኛለን ለቢሮ ግንባታ የሚሆን ቦታ ከደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ተረክበናል::
ዝቅተኛ አክሲዮን የመግዛት መጠን 10 ሽህ ብር ሆኖ ከፍተኛ አክሲዮን የመግዛት መጠን ደግሞ 20 ሚሊየን ብር ድረስ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ የሆነ ግለሰብም ሆነ ድርጅት መግዛት ይችላል በሁሉም የአገራችን ክፍል በከፍተኛ ፍጥነት አክሲዮን በመሸጥላይነን በየዓመቱ ከ30% እስከ 50% ትርፍለ ባለአክሲዮኖች ለማከፋፍል አቅደን እየሠራ ነው፡፡

“ልዩ የትርፍ ክፍፍል የሚያገኙበትን አክሲዮን ዛሬውኑ ይግዙና የአኩፋዳ ባለቤት ይሁኑ!”

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በተጠቀሰው የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል?

“Follow Us On’’
Facebook=https://www.facebook.com/akufadamfc
Telegram Channel=https://www.t.me/akufadamicrofinance
Telegram Group=https://t.me/akufadamfi
Tiktok=https://www.tiktok.com/@akufadamfi
Youtube=https://www.youtube.com/@Akufadamicrofinance-et9tp linkedin=http://www.linkedin.com/company/akufadamfc
Website=https://akufadamf.com

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ
ስኬትን በተግባር!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከምነሰጣቸው የብድር አገልግሎቶች ጥቂቶቹ::