#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ እና #የሴቶች_እና_ማሕበራዊ_ጉዳይ_ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ እና የሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ክብርት ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ተፈራርመዋል።
የኢትዮጵያንና የአፍሪካን ሴቶች፤ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞችን የአመራር አቅም ለማጎልበት በሚያስችሉ ዘርፎች ላይ በጋራ ለመስራት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ እና አካዳሚው ከስምምነት ላይ እንደደረሱም በፊርማው ስነ-ስርዓት ላይ ተገልጿል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ በስምምነቱ ላይ እንደገለጹት አካዳሚው በለውጥ፤ ማስፋት እና ሽግግር ሂደት ውስጥ እንደሚገኝ ጠቁመው፤ ሴቶች በሀገራችን ማህበራዊ፤ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ያላቸውን ቁልፍ ሚና በመረዳትና በመገንዘብ በሁሉም መስክ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየተሰራ እንደሆነና አካዳሚው ከቢል እና ሜሊንዳ ጌትስ ፋውንዴሽን ጋር በመሆን የሴቶች የአመራር ልማት ፕሮግራም ፕሮጀክት ቀርጾ ከሁሉም የፌዴራል መንግስት እና ከከተማ አስተዳደሮች ተቋማት የተውጣጡ መካከለኛ ሴት አመራሮችን አቅም እየገነባ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

👍1

አቶ ዛዲግ አያይዘውም ፊንላንድ ሄልሲንኪ ከሚገኘው Global Center for Gender Equality ከተሰኘ ዓለምአቀፍ ተቋም ጋር በPublic Leadership for Gender Equality የአመራር ልማት ፕሮግራም ማዕቀፍ በመንግስት ተቋማት ውስጥ ያሉ የሴት አመራሮችንና ባለሙያዎችን የጾታ እኩልነት ለማረጋገጥ የሚሰራ ፐሮጀክት በአምስት ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በጀት እንደታቀደ እና በቅርቡ ይፋ እንደሚደረግ ገልጸዋል።
በአካዳሚው ከሴቶች የአመራር ልማት ፕሮግራም ጋር በተያያዘም ከሁሉም የአፍሪካ ሀገራት ሁለት ሁለት ሴት አመራሮችን በመምረጥ ለስድስት ወራት ያህል በአመራር ልማት ፕሮግራም ውስጥ እንዲያልፉ የሚያስችል ፕሮጀክት ተቀርጾ ወደ ስራ ለመግባት እንደተቻለም ፕሬዚደንቱ ተናግረዋል።
በሀገራችን ያለውን የሴቶች፤ ወጣቶችና አካል ጉዳተኞች ችግር ለመቅረፍ በትብብር መስራቱ ከፍተኛ ሚና እንደሚኖረውም አቶ ዛዲግ አስታውሰው፤ ከሚኒስቴር መስሪኣ ቤቱ ጋርም በአራት ዋና ዋና ጉዳዮች በአመራር ልማት ፕሮግራም፤ በሴቶች የአመራር ልህቀት ሽልማት፤ በአፍሪካ የሴቶች ሽግግር ማዕከል እና በጋራ ጥናትና ምርምር ማድረግ በሚያስችሉ ስራዎች ላይ በትብብር ለመስራት ስምምነት ላይ መደረሱን ተናግረዋል።
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትሯ ክብርት ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በበኩላቸው ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኛ ዜጎችን መብት ለማስከበር፣ በየዘርፉ ያላቸውን እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እና በየደረጃው ለማብቃት ከተለያዩ ባለድርሻና አጋር አካላት ጋር እየሰራ ይገኛል ብለዋል።
ሚኒስቴሩ ከዚህ ቀደም ከአካዳሚው ጋር በጋራ በፌዴራልና በክልል የሚገኙ ሴት አመራሮችን ውሳኔ ሰጪነት ሚና ለማሳደግ የአቅም ግንባታ ፕሮግራሞችን በመቅረፅ ተግባራዊ ሲያደርግ መቆየቱን ገልፀዋል።
ስምምነቱ የአስፈጻሚ አካላትን አቅም በመገንባት የአፍሪካ የብልፅግና ተምሳሌት የሆነች ኢትዮጵያን ለመፍጠር በሚደረገው ጥረት ውስጥ የአመራር ብቃት ያላቸውና የመሪነት ሚና የሚጫወቱ ሴቶች፣ ወጣቶችና አካል ጉዳተኛ ዜጎችን ለማፍራት ያለመ መሆኑን ተናግረዋል።
አካዳሚው ከኢትዮጵያ ባለፈ ለአፍሪካ ሀገራት ተምሳሌት ሊሆን የሚችል ትልቅ ስራ እየሰራ እንደሚገኝ ገልፀው ስምምነቱ ወደ ተግባር እንዲሸጋገር እና ስኬታማ እንዲሆን ትኩረት ሰጥቶ በቅንጅት ይሰራል ብለዋል።

👍3
የ2016 ዓ.ም ሪፖርት፣የ2017 ዕቅድና የ100 ቀናት ዕቅድ ላይ ውይይት ተካሄደ::
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከአካዳሚው ሰራተኞች ጋር በ2016 ዓ.ም ሪፖርት፣በ2017 ዕቅድና በ2017ዓ.ም የ100 ቀናት ዕቅድ ላይ ውይይት አካሄደ፡፡
የዕቅድ በጀት እና ለውጥ ስራ አመራር ዳይሬክተር አቶ ምትኩ ጫኔ በሪፎርም ማስፋት እና ትራንስፎረሜሽን ፕሮግራም አፈፃፀም፣ተቋማዊ የማሰፈፀም አቅም፣የሀብት አጠቃቀምና አገልግሎት አሰጣጥ አሰራር ማጎልበት ስራዎች አፈፃፀም፣ የአመራር ልማት ስራዎችን ማሳደግ፣የጥናት ምርምርና ማማከር ስራዎችን ማሻሻል፣ያጋጠሙ ችግሮችና የተወሰዱ የመፍትሄ እርምጃዎች ላይ ማብራሪያና ገለፃ አድርገዋል፡፡
አቶ ምትኩ የ2017 ዓ.ም ዕቅድ መነሻ ሁኔታዎች፣የዕቅዱ ታሳቢዎች፣ስትራቴጂያዊ አቅጣጫዎችና ግቦች፣የዕቅድ ዝግጀት ክትትል እና ግምገማ ላይም ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ዳይሬክተሩ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ የ100 ቀናት ዕቅድ ላይም ገለፃ አድርገዋል፡፡
በቀረበው ገለፃ ላይ በስራ አመራር ኦፕሬሽን ዘርፍ ም/ርዕሰ አካዳሚ ዶ/ር ወንድዬ ለገሰ አወያይነት ከተሳታፊዎች በርካታ ጥያቄዎች እና አስተያየት ተነስተው ለጥያቄዎቹ ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል፡፡
በመጨረሻም ክፍትት ያለባቸውን ስራዎች አሰራር አዘጋጅቶ መሰራት እንዳለባቸውና የግምገማ ስራ ጠርቶ መሄድ እንዳለበት አሳስበዋል፡፡

የሥራ ባህል ሽግግር ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ::
#የአፍሪካ_አመራር_ልህቀት_አካዳሚ እና #የሥራና_ክህሎት_ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዚደንት አቶ ዛዲግ አብርሃ እና የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ክብርት ሙፈሪሃት ካሚል ተፈራርመዋል።
ሁለቱ ተቋማት በአራት ዋና ዋና ጉዳዮች ላይ በቅንጅት ለመስራት የተስማሙ ሲሆን የዘርፉን የአመራር ብቃት ለማሳደግ የሚያስችል የአመራር ልማት ፕሮግራም፣ የሥራ ባህል ሽግግር ለመፍጠር የሚያግዝ ማከል ግንባታ፣ ሥራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት እና ከስር ያሉትን የሚያተጋ የልህቀት ሽልማት እና በዘርፉ ያሉ ችግሮችን ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ለመፍታት እንዲቻል የጋራ ምርምር ሥራዎችን ለመስራት ተስማምተዋል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ፕሬዝደንት ዛዲግ አብርሃ በፊርማ ስነስርዓቱ ላይ እንደተናገሩት ስምምነቱ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ስራና ክህሎት ለመፍጠር የሚያደርገውን ተግባር የሚያግዝና ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግር እንደሆነ ጠቅሰው በስምምነቱ መሰረት የአመራሮችን ብቃት የማሳደግ ሥራ ትኩረት ተሰጥቶት ይሰራል ብለዋል።
የዘርፉ ምሁራን እና ተመራማሪዎች ሀሳብ የሚያፈልቁበት የስራ ባህል ሽግግር ማዕከል ግንባታ አስፈላጊ መሆኑ ስለታመነበትም የመሰረት ልማት ግንባታው የስምምነቱ አንድ አካል እንዲሆንና በቅርቡም የመሰረት ድንጋይ የማኖር ስነስርዓት እንደሚፈፀም ፕሬዚዳንቱ ተናግረዋል::

የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በበኩላቸው ስምምነቱ በሥራና እድል ፈጠራ ዘርፍ የተያዘውን ዕቅድ ከማሳካት ባለፈ ተወዳዳሪ የሰው ሀብት ልማት ማፍራት ላይ ያተኮረ መሆኑን ተናግረዋል።
በሥራ ዘርፉ ላይ ያሉ አስፈፃሚ አካላትን ለማብቃት እንዲሁም የሥራ ዕድል ፈጠራን የሚያግዝ ስልጠናዎችን ለማዘጋጀት ከአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ጋር እንደሚሰራ ጠቁመዋል።

በአካዳሚው ዕቅድ አፈፃፀም እና በ2017 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ማብራሪያ ተሰጠ::
የአካዳሚው ፕሬዝዳንት አቶ ዛዲግ አብርሃ በተቋሙ የ2016 ዓ.ም ዕቅድ አፈፃፀም እና በ2017 ዓ.ም ዕቅድ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል::
ፕሬዚዳንቱ በዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት በ100 ቀናት ዕቅድ ላይ ከተቋሙ አመራሮችና ባለሙያዎች ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል ።
አቶ ዛዲግ እንደገለጹት በርካታ ዓለምአቀፍ እና የሀገር ውስጥ ተቋማት አካዳሚውን በገንዘብና በሀሳብ እየደገፉ መሆኑን ጠቅሰው ያለፈውን አመት አፈፃፀም መሰረት በማድረግ የ2017 ዓ.ም ዕቅድ በላቀ መልኩ እንዲፈፀም ሁሉም ዘርፎችና የስራ ክፍሎች የተሻለ የዕቅድ አፈፃፀም እንዲመዘገብ በቁርጠኝነት መስራት እንዳለበት አሳስበዋል ።
በተያያዘ ዜና በአገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ ስልጠና ተሰጥቷል።
የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ለተቋሙ አመራሮች እና ሠራተኞች በአገልግሎት አሰጣጥ ዙርያ ሱሉልታ በሚገኘው የተቋሙ አዳራሽ ስልጠና ሰጠ።
የፕሮግራም ዘርፍ አስተባባሪ ዶ/ር እሸቴ አበበ እንደተናገሩት የስልጠናው ዓላማ የስልጠና ተግዳሮቶችን ለመለየት ደንበኛ እና የደንበኞች አገልግሎት ለመለየት እና የአፍሪካ አመራር ልህቀት የአገልግሎት አሰጣጥ ልክ እንደስሙ የላቀ ለማድረግ መሆኑን ገልፀዋል ።
ዶ/ር እሸቴ የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቫንት ባህሪ እና ባለ ጉዳይ ላይም ማብራሪያ ሰጥተዋል።

👍2