Techyabi
481 subscribers
41 photos
3 videos
24 files
62 links
Techyabi ወቅታዊና አስተማሪ ሁሉን አሳታፊ ኢትዮጵያዊ በሆነ መልኩ የሚቀርብ የቴክኖሎጂ ቻናል ነው።

https://youtube.com/techyabi

☑️Application
☑️Game
☑️Cracked softwares
☑️Windows tips & tricks
☑️Hacking tutorials
━──────━
Admin @Muluken_Mulefa
©2017-2021

https://t.me/techy_abi/1
Download Telegram
Channel created
ሰላም ሰላም የ sleTechs channel members
አስደሳች ዜና ለእናንተ
Call to *810#
To Borrow Air time (Card) From Ethio-telecom Credit Services.
(5,10,15,25,50,100) birr.
ኢትዮ ቴለኮም የካርድ ብድር አገልግሎት ጀመረ። *810# ላይ ይደውሉ፣ ወይም message ለ 810 A, C Or L በመላክ የሚመጣልዎትን ፎርም በመሙላት ይበደሩ።
ለጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ መልካም ዜናውን ይንገሩአቸዉ!!



┏━━━••••━━ ••••• ━ ••••• ━┓
የቴክኖሎጅ መረጃወችን ለማግኘት
@techy_abi ☜ join us
┗━ •••• ━ ••••• ━━•••••━━━┛
​​💥 እንዴት አድርገን የተበላሸ ሚሞሪ ካርድን እንደገና ጥቅም ላይ ማዋል እንችላለን?
ሚሞሪ ካርዱ ላይ ያሉት ፋይሎች መጥፋታቸው አይቀርም
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈


1. ሚሞሪ ካርዱን የኮምፒውተርዎ “USB port” ላይ ይሰኩት።

2. ከዚያም “my computer” ውስጥ ገብተው ኮምፒውተሩ ሚሞሪ
ካርዱን እንዳነበበው ቼክ ያድርጉ።

3. ከዚያም “Start” በተኑን በመጫን “cmd” ብለው በመፃፍ "Enter”ን ይጫኑ

4. ከዚያም “Command prompt” ውስጥ ብለው “DISKPART” ይፃፋና “Ok”ን ይጫኑ።

5. ከዚያም “list disk there” ብለው ይፃፋና የሚቀርቡ አማራጮችን ይዩ።

6. ከሚመጡት አማራጮች ውስጥ ሚሞሪ ካርዱን ከነ ቁጥሩ ያገኛሉ።

7. ከዚያም “select disk (disknumber)” ብለው ይፃፋና “Enter”ን ይጫኑ።

8. ከዚያም “clear” ብለው ይፃፋና Enterን ይጫኑ።

9. ከዚያም “create partition primary” ብለው ይፃፋና “Enter”ን ይጫኑ።

10. ከዚያም “active” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ

11. ከዚያም “format fs=fat32” ብለው ይፃፋና “Enter” ይጫኑ። ከዚያም ኮምፒውተሩ ሚሞሪ ካርዱን ፎርማት ያደርገዋል።
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

  👏 ➹share &Join Us👏
👇👇👇👇
👐 @Techy_abi 👐
            
​​2GO old version v1.0.9.apk enjoy it!!! 👍sle techs👍❤️
🔺Hack Android Pattern Lock🔺
Solution For Everyone Without Recovery Installed
– ADB:
What You Need
=>A computer running a Linux distro or Windows
+Cygwin
=>USB cable to connect your phone to the PC
=>Adb installed.
🚫How to install adb🚫
1. Open Terminal
2. Type:
“sudo apt-get install android-tools-adb”
-> Hit [Enter]
3. Follow the instructions until everything is
installed.
🚫INSTRUCTIONS🚫
1. Connect you (turned on) Phone to the
Computer via USB.
2. Open a terminal window.
3. Type:
adb devices
adb shell
cd data/system
su
rm *.key
4. Done.. Now You Just Have To Reboot.
🔥Note🔥 If You See The Gesture Pattern Grid Or
Password After Restarting, Don’t Worry.
Just Try Any Random Pattern Or Password And
it Should Unlock.
@sletechs
ብዙ ሰዉ የማያዉቃቸው የጂኤስኤም ሞባይል ሚስጥራዊ ኮዶች!

1⃣. ስልክዎ ሲደወልሎት 📲 ይህ ቁጥር አገልግሎት አልዋለም እንዲልላቹ ከፈለጋቹ! ወደ
*21*900# ይደውሉ ወይም 1 ዲጂት በመቀነስ ወደ ራስዎ ስልክ ማድረግ! ለምሳሌ
ስልክ ቁጥርዎ 0945879188 ከሆነ ወደ *21*094587918# ይደውሉ ለማጥፋት
ሲፈልጉ #21# ብለው ይደውሉ!

ከላይ የተገለጸው በ900 ቦታ የፈለጉት ሌላ ትክክለኛ
የስልክ ቁጥር ያልሆነም ማድረግ ይችላሉ!

➜ሁሉም ጥሪዎችና መልእክች ወደ ሌላ ቁጥር ዳይቨርት ለማድረግ ሲልጉ 👇
*21*0144123456# በ0144123456 ቦታ የፈለጉትን የሞባይል ወይም መደበኛ
ስልክ ቁጥር ያስገቡ
ቀድሞ ወደ ነበረበት ለመመለስ ከፈለጉ #21# ብለው ይደውሉ ማለትም ስልክዎ
ዳይቨርት ከተደረገ #21# ሲደውሉ ወደ ኖርማል ይመለሳል ዳይቨርቱ ይጠፋል


*#21# ከሆነ ስልኩ ዳይቨርት ተደርገዋል ወይስ አልተደረገም የሚል መረጃ ይሰጠናል

2⃣. ስልክዎ ብዚ 📵 ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *67*የፈለጉትቁጥር# ብለው
ይደውሉ!

ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #67# ይደውሉ

3⃣. ስልክዎ ካልተነሳ ብቻ ዳይቨርት ለማደረግ👇

*61*የፈለጉትቁጥር# ይደውሉ!
ይህንን ዳይቨርት ለማጥፋት #61# ይደውሉ

4⃣. ስልክዎ ከኔትዎርክ ዉጪ ብቻ ሲሆን ዳይቨርት ለማድረግ *62*የፈለጉትቁጥር#
ይደውሉ! ይህንን ለማጥፋት ሲፈልጉ #62# ብለው ይደውሉ!

5⃣. ኮል ወይቲንግ አክቲቭ ለማደረግ ሲፈልጉ *43# ብለው ይደውሉ! ኮል ወይቲንግ
ለማጥፋት ሲፈልጉ #43# ብለው ይደውሉ!

ኮል ወይቲንግ አክቲቬት መደረጉ ወይም
አለመደረጉ ለማወቅ *#43# መደወል

6⃣. ሲደውሉ ስልክ ቁጥርዎ እንዳይታይ ወይም በሌላ ቁጥር ተክተው ለመደወል
ሲፈልጉ #31#የሚደውሉት ቁጥር ከዛ መደወል ☞አንዳንድ ስልኮች #31# ከተደወለ በኀላ የምንደውለውን ቁጥር እናስገባለን በእኛ አገር ኔትዎርክ ላይሰራ ይችላል።
posted by: @muluken_mulefa
@techy_abi