✔️ FACT'S TIME
🔆ስልካችንን ለሊቱን ሙሉ #ቻርጅ እያደረገ ማደር እንደሌለበት ሲነገር ብዙ ጊዜ እንሰማለን። ነገር ግን ስልኮች 📲 በቂ የሆነ ቻርጀር ከተቀበሉ በኻላ የሚያቆሙበት መተግበርያ አላቸው በተለይ #smart ስልኮች አስተማማኝ መተግበርያ ነው ያላቸው።
@techy_abi