Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በትግራይ ለተፈናቃዮች የ 3.875 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ተደረገ
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ስር የሚተዳደረው ነሲሓ ቲቪ ከባለ ሀብቶች ጋር በመተባበር ከተለያዩ የትግራይ አካባቢዎች ለተፈናቀሉ ለ 2,875 አቅመ ደካማ ወገኖች በመቐለ፣ ውቕሮ፣ ነጃሺ፣ አጉላዕና መትከል ዒላማ የ 3,875,ዐዐዐ ብር ድጋፍ አድርጓል። በዚህ ኸይር ስራ ለተሳተፉ ሁሉ አላህ የመልካም ስራ ምንዳቸውን እጥፍ ድርብ አድርጎ እንዲከፍላቸው እንለምነዋለን።
15/6/2016
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የ"ነሲሓ ኮንፈረንስ"
በሚሊኒየም አዳራሽ
============================
መጋቢት 1/ ሻዕባን 29 እሁድ ከጧቱ 03፡00 ጀምሮ በአላህ ፈቃድ በደማቅ ሁኔታ ይካሄዳል።
እርስዎም በዚህ ልዩ ኮንፈረንስ ላይ እዲሳተፉ በታላቅ አክብሮት ጋብዘንዎታል።
@nesihatv

ነሲሓ ኮንፈረንስ የሚታደሙበትን የመግቢያ ትኬት online በመመዝገብ በነፃ ይውሰዱ
ታላላቅ ኡለማዎች የሚሳተፉበት ልዩ የነሲሓ ኮንፈረንስ በአላህ ፈቃድ በሚሊኒየም አዳራሽ መጋቢት 1/2016 ይካሄዳል። በተከታዩ ሊንክ ከዌብሳይታቸን በስምዎ ነፃ የመግቢያ ቲኬት ማግኘት ይችላሉ።
https://conference.nesiha.tv
ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ አጋራችን ለመሆን Cbe 444 የሂሳብ ቁጥራችንን ይጠቀሙ።
እናመሰግናለን
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center

የመግቢያ ትኬት ወስደዋል?
በአላህ ፈቃድ በአጭር ግዜ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚካሄደው ታላቅ ኮንፈረንስ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ተመዝጋቢዎች የመግቢያ ካርድ ወስደዋል። የተዘጋጀው ቦታ በቁጥር የተወሰነ ስለሆነ በተከታዩ ሊንክ በመመዝገብ በስምዎ የተዘጋጀውን ነፃ የመግቢያ ቲኬት ይያዙ።
https://conference.nesiha.tv
ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ነው።
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

ረመዳንና ለውጥ 01 ||
በኡስታዝ ኸድር አብዱላህ
NesihaTv
https://youtu.be/1sM1asP-N7w
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

ረመዳንና ለውጥ 02 ||
በኡስታዝ ኸድር አብዱላህ
NesihaTv
https://youtu.be/elDquYOqFlY

ታላቁ የ"ነሲሓ ኮንፈረንስ"
በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ እነሆ 5️⃣ ቀናት ብቻ ቀሩ
============================
በአላህ ፈቃድ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚካሄደው ታላቅ ኮንፈረንስ ተመዝግበዋል?
የተዘጋጀው ቦታ በቁጥር የተወሰነ ስለሆነ በተከታዩ ሊንክ በመመዝገብ በስምዎ የተዘጋጀውን ነፃ የመግቢያ ቲኬት ይያዙ።
https://conference.nesiha.tv
ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ነው።
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna
በሚሊኒየም አዳራሽ ሊካሄድ እነሆ 5️⃣ ቀናት ብቻ ቀሩ
============================
በአላህ ፈቃድ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚካሄደው ታላቅ ኮንፈረንስ ተመዝግበዋል?
የተዘጋጀው ቦታ በቁጥር የተወሰነ ስለሆነ በተከታዩ ሊንክ በመመዝገብ በስምዎ የተዘጋጀውን ነፃ የመግቢያ ቲኬት ይያዙ።
https://conference.nesiha.tv
ለፕሮግራሙ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ነው።
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna
4⃣ ቀናት ብቻ

ትኬት መቁረጥ የሚቻለው እስከ መቼ ነው?
የመግቢያ ትኬት መመዝገቢያ ቅፁ ክፍት የሚሆነው እስከ ነገ ጁምዓ ከቀኑ 7:00 ወይም ከዛ በፊት የተፈለገው ቁጥር እስኪሞላ ብቻ እንደሆነ ለመግለፅ እንወዳለን።
የትኬት መቁረጫ ቅፅ
https://conference.nesiha.tv
ለፕሮግራሙ የገንዘብ ድጎማ በማድረግ የአጅር ተቋዳሽ ለመሆን 444 የንግድ ባንክ አካውንታችን ትራንስፈር ያደርጉ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!

ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች በሚሊኒየም አዳራሽ በሚደረገው የነሲሓ ኮንፈረንስ ተሳታፊ ሴቶች መግቢያ በር በዋናው ቦሌ መንገድ ያለው መሆኑን እናሳውቃለን
____
@nesihatv
____
@nesihatv
ብዙ ወዳጆቻችን ሲጠይቁት የነበረና የጣቢያውን ተደራሽነት በእጅጉ የሚጨምር ስኬት ስለሆነ የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ። ለነሲሓ የ አይ ቲ ባለሞያዎች ከፍ ያለ ምስጋናቸነንን እናቀርባለን።
ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
@nesihatv
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
NesihaTv Live V 1.0.apk
150.7 MB
የነሲሓ ቲቪን ስርጭት በቀጥታ ለመከታተል የተዘጋጀ አፕ ነው።
Size 150 Mb
ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
@nesihatv
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ብዙ ወዳጆቻችን ሲጠይቁት የነበረና የጣቢያውን ተደራሽነት በእጅጉ የሚጨምር ስኬት ስለሆነ የተሰማንን ደስታ እየገለፅን ። ለነሲሓ የ አይ ቲ ባለሞያዎች ከፍ ያለ ምስጋናቸነንን እናቀርባለን።
ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
@nesihatv
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን ሙባረክ!!
እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ። አላህ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የዒባዳ ግዜ እዲያደርገው እንለምነዋለን፡፡
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
እንኳን ለረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ። አላህ ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የዒባዳ ግዜ እዲያደርገው እንለምነዋለን፡፡
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
ነሲሓ ኮንፈረንስ እንዴት አለፈ?
በአላህ ፈቃድ ታላቁ ነሲሓ ኮንፈረንስ ዛሬ እሁድ መጋቢት 1/2016 በሚሊኒየም አዳራሽ በታላቅ ድምቀት ተካሂዷል። የረመዳን ዋዜማ ላይ የተካሄደው ይህ ፕሮግራም ትኩረቱን በቁርዓን ላይ ያደረገ ሲሆን፤ የቁርዓን ህዝቦች በሚል ርዕስ በርካታ ኡስታዞች የተሳተፉበት ውይይት ቀርቧል። በውይይቱ መጀመሪያና መጨረሻ በርዕሱ በኡስታዝ አህመድ መሐመድ ተፅፎ የቀረበው ግጥም የብዙዎችን ልብ ስቧል።
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ ሞላ መሳጭ የቁርአን አቀራር ተግባራዊ ትምህርት ቀርቧል። የነሲሓ መስጂድ ኢማም በሆኑት ኡስታዝ ሰዒድ አበበ ልዩ ቲላዋ ከመቅረቡ ባሻገር ለሁለት ተማሪዎች ኢጃዛ ተሰጥቷል።
የእለቱ ልዩ ፕሮግራም የነበረው "ፍም እንደመጨበጥ" በሚል ርዕስ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የቀረበው ልዩ ሙሐደራ ሲሆን የመጨረሻውን ዘመን ፈተናዎች የዳሰሰና መፍትሄዎቸችን የጠቆመ ነበር።
በተጨማሪም የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የዳዕዋና የትምህርት እንቅስቃሴዎችና የኢትዮጵያውያን ኡለማዎች ታሪኮች የተዳሰሱባቸው ዶክሜንተሪዎች ቀርበዋል።
ፕሮግራሙን በማቀናጀትና በማስተናበር እንዲሁም ጥሪ አክብረው ለታደሙ የነሲሓ ቤተሰቦች፤ እንዲሁም በፕሮግራሙ ላይ በመገኘት ላበረታቱን ኡለማዎች፣ ጠለበተል ዒልምና የመጅሊስ አመራሮች አላህ መልካም ምንዳን እንዲፅፍላቸው እየለመንን በአላህ ስም ምስጋናችንን እናቀርባለን።
አላህ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ወር አደረሳችሁ። አላህ ፆምና መልካም ስራዎችን ያግራልን። አሚን!
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
መጋቢት 1/2016 ሻዕባን 29/1445
_____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር