NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
656 photos
217 videos
7 files
893 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
የተከበራችሁ የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች

የነሲሓ ቲቪ ስርጭት ይመለስ ዘንድ መላው የነሲሓ ቤተሰቦች ጠንካራ ርብርቦሽ በማድረግ ላይ ናቸው። ኢን ሻ አላህ በናንተ ትብብር በቅርቡ ይመለሳል።

ነሲሓ ቲቪ ለኢስላማዊ እውቀትና ዳዕዋ ወሳኝ መድረክ ነውና በዚህ ጣቢያውን በዘላቂነት  በምናስቀጥልበት ዘመቻ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ሁላችሁም የተቻላችሁን ድጋፍ እንደምታደርጉ ተስፋ እናደርጋለን።

ጣቢያውን በዘላቂነት ለማስቀጠል የሚደረገውን ዘመቻ በማገዝ ከጎናችን ለቆማችሁ ሁሉ ምስጋናችን ላቅ ያለ ነው።

የሚከተሉትን አካውንቶች በመጠቀም የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ።
ባረከላሁ ፊኩም!

– ንግድ ባንክ 444 ወይም 1000145615929

– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001

– አቢሲኒያ ባንክ
73169062

– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638

– ዘምዘም ባንክ 7122

– አዋሽ ባንክ 01410844116300

https://t.me/nesihatv
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች...
አሰላሙዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

ነሲሓ ቲቪን ለማስቀጠል ገንዘባችሁን ለለገሳችሁ እና በማስተባበር ርብርብ ለምታደርጉ ሁሉ ከፍተኛ ምስጋናችን ይድረሳችሁ። አላህ አጅሩን ይፃፍላችሁ

በአላህ ፈቃድ ስርጭቱ በቅርብ ቀን የሚጀመር ይሆናል። ስርጭቱን ከማስቀጠል ባለፈ በዘመቻው  ለ 1 አመት የሚሆን መጠባበቂያ አቅም የማግኘትን አላማ ያነገብን ሲሆን በናንተ ትብብር በቀጣይ ቀናት ከግብ እንደሚደርስ ተስፋ እናደርጋለን። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን!

በ CBE ንግድ ባንክ ለመርዳት በቃል የሚያዝ አጭር የአካውንት ቁጥራችን 444 ነው። የሌሎች ባንኮች አካውንቶችን ኮሜንት ላይ እናሰፍራለን።

ቋሚ ደጋፊ አባል ለመሆን እና በአይነት ለመለገስ እንዲሁም ለማንኛውም መረጃ በ 0972757575    ይደውሉ

ለነሲሓ ቲቪ የሚከተሉትን አካውንቶች በመጠቀም የበኩልዎን ድጋፍ ያድርጉ

የባለ አካውንቱ ስም
ibnu Masoud islamic Center

– ንግድ ባንክ 444  ወይም 1000145615929

– ዘምዘም ባንክ 7122

– ሂጅራ ባንክ 1000030030001

– ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል 1445091300001

– አቢሲኒያ ባንክ 73169062

– ንብ ኢንተርናሽናል 7000025634638

– አዋሽ ባንክ 01410844116300

– ብርሃን ባንክ 2601730022926

– ወጋገን ባንከ 0926909615401

– ዳሸን ባንከ 7943828154911

– ኦሮሚያ ህ/ስራ ባንክ 1000091745252

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
t.me/nesihatv
አልሐምዱሊላህ ስርጭታችን ተመልሷል። ስላደረጋችሁት ድጋፍ ሁሉ በአላህ ስም እናመሰግናለን። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

11555 ነሲሓ ቲቪ

📡 Satellite: Nilesat
Fequency: 11555 or 11554 
Polarization: Vertical
Fec. 5/6
Symbol rate: 27500

@nesihatv
ኢስላማዊ የንግድ ህግጋት 03 በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ || NesihaTv

https://youtu.be/A9eKpYJ-DNw

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
ትዕግስት እና መጽናኛ የጁሙዓ ኹጥባ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

https://youtu.be/Koo5N0L-e4M

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
ልባችንን እንፈትሽ በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ || NesihaTv

https://youtu.be/Romb8OCtwKU

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
ራስን ማስተናነስ በኡስታዝ አማን ኢብራሂም || NesihaTv

https://youtu.be/tLyoPMPQcHA

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
አስከፊው ፍፃሜ በኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር || NesihaTv

https://youtu.be/vFM3nICwIUk

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
ከስሜት ለመጠበቅ በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር || NesihaTv

https://youtu.be/S4GysVzXU5M

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
ደስተኝነት በዳዒ ተውፊቅ በደዊ || NesihaTv

https://youtu.be/1BHrerPrjHc

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
ተውሒድ በምሳሌ
አቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ || NesihaTv

https://youtu.be/1iEqqY8j8BI

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w

@nesihatv
እምነት እና ጽናት
በኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካን || NesihaTv

https://youtu.be/3Mft5FT09F8

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w

@nesihatv
አላህን መፍራት

በኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል || NesihaTv

https://youtu.be/x5JNvtLfxIw

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w

@nesihatv
ጥቂት ስለ ሶላት
በኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድኑር || NesihaTv

https://youtu.be/Wv7poFgkhJM

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram: @nesihatv
Facebook: https://www.facebook.com/nesihatv/
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w

@nesihatv
ሱረቱ ቃፍ

ኹጥባ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

https://youtu.be/F3NTCgRi1dg

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
📢መልካም ዜና ለወላጆች

▫️ ልጅዎ ንፁህ ኢስላማዊ ተርቢያ ተርበዋል?

▫️የዚህ ዘመን ከባባድ የስብዕና ጥፋት ዘመቻዎች ማዕበል በልጆዎ ላይ ሰግተዋል?

▫️ልጆች የእረፍት ቀናቶችን በምን እንደሚያሳልፉ አሳስቦታል?

ነሲሓ ቲቪ ከመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ጋር በመተባበር በአይነቱ ልዩ የሆነ ታዳጊዎችን በመልካም ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀርፁ የአራት ቀን የታዳጊዎች ኮርስ አሰናድቶ ይጠብቆታል!

▪️ኮርሱ የሚሰጠው በሁለት ደረጃዎች ለወንድም ለሴትም ሲሆን፦

ደረጃ 1፡ ዕድሜያቸው ከ10-13

የሚሰጠው ትምህርት

1.የእምነት መሰረቶች (አቂዳ)
2.መልካም ስነምግባር(አኽላቅ)
3. ሶላት

ደረጃ 2፡ ዕድሜያቸው ከ14-18

የሚሰጠው ትምህርት

1.አቂዳ
2.አላህ በአዘዘን ጉዳዬች ላይ ግዴታችን
3.ማህበራዊ ሚዲያና ታዳጊዎች ጥፋትና ጉዳት እንዲሁም እርምትና ልማት

ጁሙኣ:- ሴቶችን ብቻ የተመለከተ ልዩ ሙሀደራ

🗓ቀን ጥር 21 - 25፣2015

🕘ጠዋት ከ2:30-6:30

🕌 አድራሻ
ለወንዶችና ሴቶች፦ከጦር ሀይሎች ከፍ ብሎ 18 ማዞሪያ አካባቢ የሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መስኡድ ዋና ቢሮ

ለሴቶች ብቻ፦ቤተል አደባባይ ንግድ ባንክ ያለበት ፎቅ ላይ

ለተጨማሪ መረጃ

18 ማዞሪያ
ለሴቶች 0904366666
ለወንዶች 0972757575

ቤተል(ለሴቶች)
093 048 4284 ይደውሉ

⚠️ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክ ኃላፊነታችሁን ተወጡ!

መልእክቱን ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ እንሁን❗️

https://t.me/darulhadis18
መልካም ስነ ምግባር

በዳኢ አብዱረህማን ከማል|| NesihaTv

https://youtu.be/3EbSVtzaM9U

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
ኢስላማዊ የንግድ ህግጋት 04
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ || NesihaTv

https://youtu.be/fh9p8yhU2Vg

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
ኢስላማዊ የንግድ ህግጋት 05
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ || NesihaTv

https://youtu.be/LcTN4TsPAA8

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv