NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
675 photos
228 videos
7 files
908 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በዳሩል ሀዲስ የሸሪዓ ትምህርት እና የአረበኛ ቋንቋ ኢንስቲትዩት ሲያስተምራቸው የቆዩ 231ተማሪዎቹን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።

እሁድ ከቀኑ 08፡30 ጀምሮ

በድጋሚ እሁድ ምሽት 2፡30 ላይ በነሲሓ ቲቪ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን ::

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
ልዩ ግብዣ ለሴቶች

የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ግንባታ ማስፋፊያ የመጨረሻ እርከን ላይ መድረሱን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀ ልዩ የሴቶች የጉብኝትና የሙሀደራ ፐሮግራም የፊታችን እሁድ ህዳር 4 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ 18 አደባባይ በሚገኘው መርከዝ ኢብኑ መስዑድ እዲሳተፉ ጋብዘነዎታል።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ቁርአን የመቅራት ቱሩፋት የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ተውፊቅ ራህመቶ || NesihaTv

https://youtu.be/vowKVpz3Bpw

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ህንፃ ቅኝት || NesihaTv

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመልካም ስራ ጥሪ ቀርቧል

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 አደባባይ አካባቢ ተገንብቶ ለረጅም ግዜ አገልግሎት የሰጠውን መርከዝ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ የግንባታ ማስፋፊያና ማሻሻያ በማድረግ ላይ እንገኛለን። በአላህ ፈቃድ ሲጠናቀቅ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ይሰጣል። መስጂድ፣ ላይብረሪ፣ የወንዶች ኮሌጅ ከነማደሪያው፣ የሴቶች ኮሌጅ፣ የሒፍዝ ማእከል፣ የነሲሓ ቲቪ ስቱድዮና ቢሮዎችን ያካትታል። ተባብረን እናሳካው!

በንግድ ባንክ ለመርዳት 444 አጭር ቁጥር አካውንታችን ነው።

መርከዙ የለበትን ሁኔታ ለመጎብኘትና
ለበለጠ መረጃ +251972757575

Ibnu Masoud islamic center

@merkezuna
👍1
"ወሎን ዳግም ወደ ከፍታ"

ልዩ ፕሮግራም ነገ እሁድ ከቀኑ 08፡30 ጀምሮ

በድጋሚ ምሽት 02፡30 ጀምሮ በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን።

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
ብዙዎች ከመሬት ግዢ እስከ ግንባታ አሻራቸውን አኑረው እዚህ ያደረሱትን መርከዝ በጋራ እንጨርሰው!

በንግድ ባንክ ለመርዳት 444 አጭር ቁጥር አካውንታችን ነው።

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 አደባባይ አካባቢ ተገንብቶ ለረጅም ግዜ አገልግሎት የሰጠውን መርከዝ የተሻለ አገልግሎት እንዲሰጥ የግንባታ ማስፋፊያና ማሻሻያ በማድረግ ላይ እንገኛለን። በአላህ ፈቃድ ሲጠናቀቅ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ይሰጣል። መስጂድ፣ ላይብረሪ፣ የወንዶች ኮሌጅ ከነማደሪያው፣ የሴቶች ኮሌጅ፣ የሒፍዝ ማእከል፣ የነሲሓ ቲቪ ስቱድዮና ቢሮዎችን ያካትታል። ተባብረን እናሳካው!

መርከዙ የለበትን ሁኔታ ለመጎብኘትና
ለበለጠ መረጃ +251972757575

Ibnu Masoud islamic center
በንግድ ባንክ ለመርዳት 444 አጭር ቁጥር አካውንታችን ነው።


——————
@merkezuna
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ኡስታዝ ኸይረዲን (رحمه الله رحمة واسعة) ከሞተ በኃላ የተጀመረው ልዩ የኮርስ ዝግጅት ደረሰ

✔️ኮርሱ የሚሰጥበት ቀን: ከ16/03/2015 - 18/03/2015

✔️ኮርሱ የሚሰጥበት ቦታ: ቂልጦ በድር መስጅድ (ታችኛው መስጅድ)

✔️ኮርሱ የሚጀምርበት ሰዓት: ጁሙዓ ከተሰገደ ቡኃላ

👉በፕሮግራሙ ላይ ከተለያየ ቦታ የሚመጡ መሻይኾች እና ኡስታዞች ይገኙበታል

ለምሳሌ:·

1️⃣ ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ( حفظه الله)
2️⃣ ሸይኽ ነስረዲን አልከሶ(حفظه الله)
3️⃣ ሸይኽ ኑረዲን ኸሊል/ወራቤ(حفظه الله)
4️⃣ ኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ (حفظه الله)
5️⃣ ኡስታዝ ሻሚል ሙዘሚል (حفظه الله) እና ሌሎችም ያልተጠቀሱ በርካታ መሻይኾች እና ኡስታዞች ይገኙበታል።

↪️ሁላችሁም እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል!!

ማሳሰቢያ:· ከተለያየ ቦታ ለምትመጡ እንግዶቻችን በቂ መስተንግዶ አዘጋጅተንለዎታል

አዘጋጅ:·የስልጤ ዞን ዳዕዋ አስተባባሪ ኮሚቴ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
👍1