NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
657 photos
217 videos
7 files
894 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢስላማዊ ዕውቀትን በቴሌቭዥን መስኮት ከቤትዎ እያቀረበ የሚገኘው ነሲሓ ቲቪ የተወሰኑ ፕሮግራሞቹን ለተመልካቾቹ ያመች ዘንድ የሚቀርቡበትን ቀንና ሰዓት እንደሚከተለው ያሳውቃል፦
👉የልጆች ፕሮግራም
ዘወትር ቅዳሜና እሁድ ከቀኑ 4፡00 ሰዓት
ጀምሮ በድጋሚ ሐሙስ ምሽት ከ 01፡30 ጀምሮ

👉 ልዕልቷ በቤቷ
ዘወትር ሰኞ ፣ ረቡዕ እና ጁምዓ ከቀኑ 10፡30 ጀምሮ
በድጋሚ ማክሰኞና ሐሙስ ከቀኑ 04፡00 ሰዓት ጀምሮ

የኪታብ ቂርዓት
👉መትን አቢ ሹጃእ
ዘወትር ሰኞና ሐሙስ ከምሽቱ 02፡30 ጀምሮ
በድጋሚ ማክሰኞና ጁምዓ ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ጀምሮ

👉ሪያዱ ሷሊሂን
ዘወትር ማክሰኞና ጁምዓ ከምሽቱ 02፡30 ጀምሮ
በድጋሚ ረቡዕና ቅዳሜ ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ጀምሮ

👉ኪታቡ ተውሒድ
ዘወትር ረቡዕና ቅዳሜ ከምሽቱ 02፡30 ጀምሮ
በድጋሚ ሐሙስና ቅዳሜ ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ጀምሮ

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎧 ፍትሀዊ ንግግር ስለ መውሊድ

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🍂 ጥቅምት 7/2014 በተፍሲር ደርስ ላይ የተሰጠ አጭር ምላሽ

https://t.me/ustazilyas/781

____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
መውሊድ ኡስታዝ አብዱረህማን ኢልማ || NesihaTv

https://youtu.be/og5S6YvCHPs

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
የተማሪዎች ምርቃት በኢብኒ አባስ መርከዝ 01 || NesihaTv

https://youtu.be/YB53AVmIkP8

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
ውድ የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች ፕሮግራሞቻችንን በ Nilesat ሙሉ ለሙሉ ያዞርን ስለሆነ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን:-

Nilesat
Frequency: 11555 or 11554
Polarization: Vertical
Symbol Rate: 27500
Fec. 5/6

ነሲሓ ቲቪ "ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!
የተከበራቹ የነሲሓ ቤተሰቦች:-

አሰላሙ አላይኩም ወራህመቱላህ

ነሲሓ ቲቪ በሁለቱም ሳተላይቶች ስርጭቱን ሲያስተላልፍ መቆየቱ ይታወሳል። ሆኖም በቅርቡ ከኢትዮ ሳት [NSS-12] ለመውጣት ተገደናል። ይህንን ተከትሎ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ወዳጆቻችን ነሲሓን ወደ ኢትዮሳት የማስመለስ ቅስቀሳ መጀመራቸውን አስተውለናል።
አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈላቸው።

የነሲሓ ቲቪ አስተዳደር ይህንን ውሳኔ ሲወስን፤ በተለያዩ ምክንያቶች ከጣቢያው ቤተሰቦች የሚሰበሰበው እርዳታ በማሽቆልቆሉና ከምንዛሬ መናር እና ጋር በተያያዘ የሳተላይት ክፍያው አቅምን በከፍተኛ ደረጃ የፈተነ ሲሆን በሁለቱም ሳተላይቶች ላይ መቀጠሉ አዳጋች ሆኗል። ስለሆነም አማራጮችን በመገምገም በናይል ሳት ላይ ብቻ መቀጠሉ የተሻለ ሆኖ አግኝተነዋል።
ከሀገር ውጭ ያሉ ተመልካቾች እንዲያገኙን ማስቻሉ በናይልሳት ብቻ እንድንቀጥል ካደረጉን ምክንያቶች አንዱ ሲሆን፤ የተሻለ የሳተላይት ክፍያ መገኘቱም ሌላኛው ምክንያት ነው። የሐረመይን ቻነሎችን ጨምሮ በርካታ ጠቃሚ ዲናዊ ቻነሎች በናይልሳት መገኘታቸውም ለውሳኔው ተጠቃሽ ምክንያት ነው። ስለሆነም የነሲሓ ቤተሰቦች የዲሻቸውን ሰሀን ወደ ናይል ሳት በማዞር ነሲሓ ቲቪን እንዲከታተሉ እንጋብዛለን።

ሆኖም በናይል ሳት የሚተላለፈውን ስርጭት ቀጣይነት ለማረጋገጥና የፕሮግራሙን ጥራት ለማስጠበቅ በነሲሓ ወዳጆች የተጀመረው የድጋፍ እንቅስቃሴ ወሳኝ በመሆኑ ተጠናክሮ መቀጠሉ በእጅጉ አስፈላጊ መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

ወሰላሙ አለይኩም

ኢሊያስ አወል
ሥ/አስኪያጅ

T.me/nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የሙሃደራ ፕሮግራም ባህርዳር ከተማ

🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
🎤 በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ
🎤 በኡስታዝ መሃመድ ሃሠን ማሜ

አድራሻ፦ ቀበሌ 16 ከኖክ ማደያ ፊት ለፊት ተውፊቀል ኸይራት መስጂድ እሁድ ጥቅምት 06 ከዓሱር ሶላት በኋላ


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv