NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
659 photos
220 videos
7 files
895 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
ሐጅ በአስር ደቂቃ || NESIHA TV

https://youtu.be/JeWN-oNkc_U

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
አስደሳች ዜና ለኢስላም ተስፋዎች!

ለታዳጊዎችና ለወጣቶች የተዘጋጀ የክረምት ኮርስ!

📄 ከዕውቀቶች ሁሉ ታላቅ ስለሆነው ዕውቀት የሚማሩበት!

📄 መልካም ስነ ምግባር የሚላበሱበትን ቁልፍ የሚጨብጡበት!

📄 የኢስላምን ውበት ተረድተው በእምነታቸው የሚኮሩበት!

👉የሚሰጡ ኮርሶች

🎯 ዐቂዳ
🎯 ፊቅህ
🎯 ተርቢያ እና
🎯ቁርኣን

ኮርሱን መሳተፍ የሚችሉት ዕድሜያቸው ከ10 ዓመት በላይ የሆኑ ናቸው።

የምዝገባ ጊዜ፦ ከሰኔ 21 እስከ 28

የምዝገባ ቦታ፦

📌 18 አደባባይ ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር እና

📌 ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ


ወላጆች ልጆቻችሁን በመላክና በማስመዝገብ ኋላፊነታችሁን ተወጡ!

ለበለጠ መረጃ፦ 09 30 48 42 84

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዒድ ሙባረክ !!

እንኳን ለ1443 ዒድ አል አድሓ በዓል በሠላም አደረሰን።


(ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሳሊሐል አዕማል)


ነሲሓ ቲቪ...

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
እውን «ኢስተዋ» በ«ኢስተውላ» ይተረጎማልን? በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

አላህ ስለራሱ የገለፀውን ኢስቲዋእ (በዐርሹ ላይ ከፍ ያለ መሆን) በ«ኢስቲይላእ» (መቆጣጠር፣ መሾም) መተርጎም በሰለፎች ሙሉ ድምፅ የተኮነኑት የጀህሚያዎችና የሙዕተዚላዎች ፈጠራ እንደሆነ ከመሰከሩ ቀደምት ሊቃውንት መካከል ኢብኑ ኹዘይማ፣ ኢብኑ ቁተይባ እና አቡ'ል‐ሐሰን አል‐አሽዐሪይ ይጠቀሳሉ።

ይህ ትርጓሜ ውድቅ መሆኑ በአጭሩ የተብራራበት ክሊፕ👇

https://youtu.be/2BtH6CDoCwk

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
Audio
(Mp3) እውን «ኢስተዋ» በ«ኢስተውላ» ይተረጎማልን?

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv

አላህ ስለራሱ የገለፀውን ኢስቲዋእ (ከዐርሹ በላይ ከፍ ያለ መሆን) በ«ኢስቲይላእ» (መቆጣጠር፣ መሾም) መተርጎም በሰለፎች ሙሉ ድምፅ የተኮነኑት የጀህሚያዎችና የሙዕተዚላዎች ፈጠራ እንደሆነ ከመሰከሩ ቀደምት ሊቃውንት መካከል ኢብኑ ኹዘይማ፣ ኢብኑ ቁተይባ እና አቡ'ል‐ሐሰን አል‐አሽዐሪይ ይጠቀሳሉ

ይህ ትርጓሜ ውድቅ መሆኑ በአጭሩ ተብራርቷል👇

https://youtu.be/2BtH6CDoCwk

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
በዛሬው እለት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አዲስ አመራር በመምረጡ መላውን ሙስሊም ማህበረሰብ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን። አልሐምዱሊላህ!

አማና የተረከቡትን ተመራጮች አላህ ይረዳቸው ዘንድ እየለመን፤ የመጅሊሱን አሰራር በማዘመን ሙስሊሙን ማህበረሰብ በፍትህ የሚያገለግል ብቁ ተቋም እውን እንዲያደርጉ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።

t.me/nesihatv
👆የተውሒድ ዳር ድንበር (1–3)
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🎓 የባእድ አምልኮ ተጣሪዎች በበዙበት በዚህ ዘመን አጭር ግዜ ሰጥተው ይህንን ኮርስ በትኩረት በመማር እራስዎን ያብቁ!

🎧 ከቴሌግራም በ AUDIO ለማዳመጥ
https://t.me/ustazilyas/730

📹 በዩትዩብ ለማየትና ለማጋራት
https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf0tZJoAnmmZ-0RnyaiHuX-E

____
🏳️ የሸይኽ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ @ustazilyas
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🪴 የሂዳያ ስንቅ በነሲሓ 🪴 || NesihaTv

ወቅቱ ክረምትና የረፍት ጊዜ እንደመሆኑ መጠን

🎯 ወላጆች ልጆቼ ጊዜያቸውን በምን ያሳልፉ ይሆን? የዲን ትምህርት የት ላስተምራቸው? ብለው የሚጨነቁበት ነው።

🎯 ልጆችም በፊናቸው የትና በምን እንደሚያሳልፉ የሚብሰለሰሉበት ወቅት ነው!

እነሆ! ይህን ጭንቀታችሁን የምታቃልሉበት መፍትሄ ይዘን ከተፍ ብለናል!

ክረምቱን የዲን ዕውቀት ስንቅ የምትሰነቁበት ልዩ ገፀ በረከት!

🪴 የሂዳያ ስንቅ በነሲሓ!

በአካል ሄደው መማር ለማይችሉ ዕድሜያቸው ከ8 -13 ላሉ ታዳጊዎች የተዘጋጀ አዲስ መጽሐፍ አዲስ የክረምት ኮርሰ በነሲሓ ቲቪ!

📚 ይህ ኮርስ ለታዳጊዎች እንዲሆን ታስቦ ቀለ ባለና ልዩ በሆነ መልኩ የተዘጋጀ ሲሆን፤ ለኮርሱ መስጫ አጋዥ መጽሐፍም ተሰናድቷል።

መጽሐፉ በውስጡ የዐቂዳ፣ ፊቅህ፣ ሲራ እና አደብ ትምህርቶችን ከመመዘኛ ጥያቄዎችን ጋር አካቶ ይዟል።

የመጽሐፉ ማብራሪያ ፕሮግራም በነሲሓ ቴሌቪዥን ይቀርባል።

📚 መጽሐፉን፦

ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ እና

በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቅርንጫፍ ጣቢያዎች ማግኘት ትችላላችሁ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
09 30 484284

አዘጋጅ፦ ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር!

@nesihatv