NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
661 photos
223 videos
7 files
898 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
አልሐምዱሊላሕ!
ወደ ናይል ሳት ተመልሰናል!


ስርጭታችን እየተላለፈ ካለበት ኢትዮ ሳት (NSS 12) በተጨማሪ ተቋርጦ ወደ ነበረው ናይል ሳት #በቀድሞው_ፍሪኩዌንሲ 11555 መመለሳችንን ልናበስራችሁ እንወዳለን

ነሲሓ ቲቪ

📡 Satellite: Nilesat
Fequency: 11555 or 11554
Polarization: Vertical
Fec. 5/6
Symbol rate: 27500

@nesihatv