NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
600 photos
197 videos
7 files
855 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሰደቃ ትሩፋት ሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ || NesihaTv


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የቁርኣን ውድድር ፕሮግራም ለታዳጊዎች እድሜያቸው ከ11-14 አመት ለሆኑ ተማሪዎች
|| NesihaTv




ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታላቅ የቁርኣን ውድድር ፕሮግራም ለታዳጊዎች እድሜያቸው ከ7-10 አመት ለሆኑ ተማሪዎች
|| NesihaTv




ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደ አላህ ተጣሪ ሁን !! ኡስታዝ ተውፊቅ ራሕመቶ || NesihaTv



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተውሒድ ዳር ድንበር-01 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv




ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተውሒድ ዳር ድንበር-02 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv




ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0930484284 ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር




ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv

አስደሳች ዜና ለታዳጊዎች
👉🏼 ኢስላማዊ ዕውቀት መገብየት ትሻላችሁ?
👉🏼 ረመዳንን እንዴት በአግባቡ ልጠቀምበት ብላችሁ ተጨንቃችኋል?
👉🏼 ራሳችሁን መለወጥ ትፈልጋላችሁ?
እንግዲያውስ የብስራት ዜና እነሆ!
ሂዳያ በነሲሓ የረመዳን የታዳጊዎች ኮርስ
ለናንተ በሚመጥን!
ወዳችሁ እንድትከታተሉት ሳቢና ማራኪ በሆነ አቀራረብ! የተዘጋጀ "የረመዳን ጉዞዬ" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ በኮርስ መልኩ ቀርቦላችኋል!

መጽሐፉ እናንተን ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ ሲሆን። በውስጡ
👉🏼 ሐዲሦች
👉🏼 ጥያቄዎች
👉🏼 የእቅድ መጻፊያዎች
👉🏼 ራስን መገምገሚያ መጠይቆች እና መመዘኛ ጥያቄዎችን እንዲሁም የምስክር ወረቀት አካቶ ይዟል።

የመጽሐፉ ማብራሪያ ፕሮግራም በነሲሓ ቴሌቪዥን በረመዳን 1443 ይቀርባል።

መጽሐፉን በማንበብ ኮርሱን በመከታተል በረመዳን አዲስ የለውጥ ጎዞ ጀምሩ…
መጽሐፉን ለማግኘት
👉🏼 በአልዐፊያ ትምህርት ቤቶች ሁሉም ቅርንጫፎች
👉🏼 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ቅርንጫፍ ጣቢያዎች አስራ ስምንት
👉🏼 ቤተል ነሲሓ ቲቪ ቢሮ
👉🏼 አባ ጂፋር (የቀድሞ መርየም) መድረሳ
👉🏼 ቤተል ተቅዋ መስጂድ አካባቢ ባለው መድረሳ
👉🏼ቃሊቲ ኢሕሳን መድረሳ
👉🏼ፊሊ ዶሮ አካባቢ ኡማ መድረሳ
👉🏼አቃቂ ቢላል መስጂድ
በተጨማሪም
👉🏼 ግራር ነሲሓ መድረሳ
👉🏼 አንፎ ኢማሙ ነወዊይ ሒፍዝ ማዕከል
👉🏼ሎሚ ሜዳ ዐሊ መድረሳ
👉🏼 ስልጤ ሰፈር ሰላም መስጂድ
👉🏼 አብነት 26 ዑመር ኢብኑል ኸጣብ መስጂድ እና አልፋሩቅ መድረሳ
👉🏼 ኮካ ቢላል መስጂድ
👉🏼አንፎ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ
👉🏼 ወይራ ሰልማን አላፋሪስ መስጂድ
በክልል ከተሞች
👉🏼 ወሊሶ
👉🏼 ደሴ
👉🏼 ባህርዳር
👉🏼 አዳማ እና
👉🏼 ጉብሬ
👉🏼 እንዲሁም በተለያዩ ኢስላማዊ ማዕከላት ማግኘት ይችላሉ!

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0930484284
ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመተባበር፡፡



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የተውሒድ ዳር ድንበር-03 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ || NesihaTv



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን እና ዘካን የተመለከቱ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ነገ እሁድ ከቀኑ 08፡00 ጀምሮ ይከታተሉ፡፡ || NesihaTv




ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሻእባን ወር የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ || NesihaTv





ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv

"የረመዳን ጉዞዬ" የኮርስ መጽሐፍ ማግኘት የሚችሉባቸው ተጨማሪ አድራሻዎች

🧭 አሰላ አል-ኢስላሕ አካዳሚ በሁለቱም ቅርንጫፎች እና አሰላ መስጂድ አን ኑር ሙሐመድ ረዲ መክተባ (ስልክ 0922644820 ወይም 0911491371)

🧭 ቀራኒዮ አካባቢ አስሰለም መድረሳ እና ኡሙ አይመን መስጂድ

🧭 ወራቤ አቡበክር መስጂድ እና ዑሥማን መስጂድ አካባቢ (ስልክ 0919678746)

🧭 ሐረር እና አዋዳይ (ስልክ 0920914173)

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0930484284 ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋ በመተባበር



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፆም ቀዷን የተመለከቱ ጥያቄዎች በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ- 01|| NesihaTv



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


@nesihatv
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.8

ልዩ ትምህርትና ህዝባዊ ኮንፈረንስ በደሴና አካባቢዋ

ከጁምዓ መጋቢት 9/2014 እስከ እሁድ መጋቢት 11/2014 ዓ.ል

ልዩ ኮርስ በአረብ ገንዳ መስጂድ
አል ዑቡዲየቱ ሊላህ
العبودية لله
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

አል ቀዋዒድ ፊል ቡዩዕ
قواعد في البيوع
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ

አል ቀዋዒዱል ፊቅሂያ
القواعد الفقهية
በኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካን

አል ኡሱሉ ሲታ
الأصول الستة

በኡስታዝ ሙሀመድ አረቦ


N.B- በሴት ኡስታዞች ለሴቶች የሚቀርብ ልዩ ኮርስ

___


ታላቅ ህዝባዊ ኮንፈረንስ
እሁድ በወሎ ባህል አንባ አዳራሽ


በዲን ላይ መፅናት
ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

በመልካም ነገር ላይ መረዳዳት
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ

ተዉሂድ የነብያት ጥሪ
በኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካን


دورة قافلة النصيحة العلمية الثامنة
شعبان ١٤٤٣هے

مدينة دسي – شماال إثيوبيا
____
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
T.me/merkezuna
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.8


ታላቅ ህዝባዊ የዳዕዋ ፕሮግራም
እሁድ በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ


በዲን ላይ መፅናት
ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

በመልካም ነገር ላይ መረዳዳት
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ

ተዉሂድ የነብያት ጥሪ
በኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካን


دورة قافلة النصيحة العلمية الثامنة
شعبان ١٤٤٣هے

مدينة دسي – شماال إثيوبيا
____
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
T.me/merkezuna