NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.5K subscribers
604 photos
199 videos
7 files
859 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
የነሲሓ ቤተሰቦች ልዩ ኮንፈረንስ

በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል ★★★★★
ነሐሴ 1/ 2013 ከቀኑ 6:30 ጀምሮ


የነሲሓ ታሪካዊ ሒደቶች
ቤተሰባዊ ምክክሮች
የእውቅና ፕሮግራሞች
ልዩ የምሳ ብፌ ዝግጅት
የዳሩተውሒድ ሪፖርትና ብስራት
ቃለ መጠይቆች እና አዝናኝ ፕሮግራሞች

የመግቢያ ዋጋ
– ለአንድ ሰው 3000 ብር
– ለባልና ሚስት 5,000 ብር

ገቢው ሙሉ በሙሉ ለነሲሓ ቲቪ ይውላል

ትኬቱን ለማግኘት
በተከታዩ ሊንክ ቀድመው ይመዝገቡ
http://nesiha.tv/confe

ወይም ይደውሉ
+251972757575

@nesihatv
የመግቢያ ትኬትዎን ገዝተዋልን?

ቅዳሜ ነሐሴ 1 በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል የሚካሄደው ልዩ የነሲሓ ቤተሰቦች ኮንፍራንስ የመግቢያ ቲኬት ሽያጭ በመጠናቀቅ ላይ ስለሆነ ፈጥነው ይግዙ!

የመግቢያ ዋጋ
– ለአንድ ሰው 3000 ብር
– ለባልና ሚስት 5,000 ብር

ትኬቱን ለማግኘት
በተከታዩ ሊንክ ቀድመው ይመዝገቡ
http://nesiha.tv/confe

ወይም ይደውሉ
+251972757575

🍂 ገቢው ሙሉ በሙሉ ለነሲሓ ቲቪ ይውላል

@nesihatv
የነሲሓ ቤተሰቦች ልዩ ኮንፈረንስ
በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በታለቅ ድምቀት በመካሄድ ላይ ይገኛል


ነሐሴ 1/ 2013
አስደሳች ዜና ልዩ የክረምት ኮርስ ከነሲሓ አካዳሚ በነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም በሚል መርህ ኢስላማዊ ትምህርትን ለሙስሊሙ ህብረተሰብ እያዳረሰ የሚገኘው ነሲሓ አካዳሚ ከአሁን በፊት በሁለት ዙር በርካታ ተማሪዎችን በነሲሓ ቲቪና በኦንላይን ማስተማሩ ይታወቃል ይህንን ክረምትም በአራት የተለያዩ ደረጃዎች ተማሪዎችን በነሲሓ ቲቪ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል
1 የአዋቂዎች
I. ቤተሰባዊ ትምህርት
II. አዱሩሱል ሙሂማህ
III. የተመረጡ ተፍሲሮች
2 የሴቶች
I. ተንቢሀት
II. ሒራሰቱል ፈዲላ
III. ተፈጥሮአዊ ደሞች
IV. ሪሳለቱል ሒጃብ
V. ተውጂሀት
3 የታዳጊዎች
I. አቂዳ
II. ፊቅህ
III. የሰሐቦች ታሪክ
IV. ተፍሲር
4 የህጻናት
I. ሐዲስና ሲራ
II. ፊቅህ
III. አቂዳ
IV. ቃኢደቱል ኑራንያህ

ለመመዝገብ
I. የሚማሩትን ደረጃ ይምረጡ
II. ወደ 0912617004 አሁኑኑ ይደውሉ ወይም በኦንላይን ለመመዝገብ www.nesiha.com/academy ላይ ያመልክቱ
III. የምዝገባው ጊዜ ከዛሬ ጀምሮ ባሉት ተከታታይ ሶስት ቀናት ብቻ መሆኑን ልብ ይበሉ
በተጨማሪም
ትምህርቱን በአግባቡ ተምረው ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ሰርተፊኬት የተዘጋጀ መሆኑን እንገልጻለን

@darulhadis18
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች

ነሀሴ 1/ 2013 ዓ.ል በኢንተርኮንትኔንታል ሆቴል የተካሄደውን ታላቅ የነሲሀ ቤተሰቦች ኮንፈረንስ ዛሬ እሁድ ከቀኑ 08:30 ጀምሮ እንዲሁም በድጋሚ ከምሽቱ 02:30 ጀምሮ የምናቀርብ ስለሆነ እንድትከታተሉ እንጋብዛለን።

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዓሹራ ፆም | ነሲሓ ቲቪ

@nesiharv
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.7

ከሰኞ ነሐሴ 24/2013 እስከ ቅዳሜ መስከረም 3/2014 ዓ.ል

የ 15 ቀናት መሰረታዊ የዒልም ኮርስ

🍂 ጠዋት ከ 3፡00 እስከ 6፡30
በአለምባንክ ሙስዐብ መስጂድ


አል ቀዋዒዱ አል አርበዓ 
እና መትን አል ቢናእ (ሰርፍ)
በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ 


መትኑ አል‘ ኣጅሩሚያ (ነህው)
በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ 


____________

🍂 ከሰዓት ከ10 ሰዓት እስከ መግሪብ
አል ፋሩቅ መስጂድ ሮም


መትኑ አልወረቃት (ኡሱሉል ፊቅህ)
ኡስታዝ ሰልሰቢል ሐጅ ዙመካን

አል በይቁኒያ (ሙስጠላሕ)
ኡስታዝ ሙሐመድ ዐረቦ  ሻፊ
 


دورة قافلة النصيحة العلمية السابعة
محرم ١٤٤٣هے

الدورة التأصيلية للمبتدئين

مسجد عائشة ومسجد مصعب
أديس أبابا – إثيوبيا

T.me/merkezuna
ውድ የነሲሓ ቲቪ ተመልካቾች
ለተከሰተው የስርጭት መቋረጥ ይቅርታ እየጠየቅን ኢን ሻ አላህ
በቅርቡ ወደ ስርጭት እንደምንመለስ እንገልፃለን

ነሲሓ ቲቪ
@Nesihatv
አልሐምዱሊላህ
ተቋርጦ የቆየው ስርጭታችን ዛሬ በ NSS-12 (Ethiosat) ተጀምሯል። መቋረጡን ተከትሎ ለነሲሓ ቲቪ ያላችሁን ታላቅ ክብር በመግለፅ በተለያዩ መንገዶች በሞራል ሰጪ መልዕክቶች ላበረታታችሁን ሁሉ እናመሰግናለን። ኢን ሻ አላህ በኢትዮ ሳት ስርጭቱ የሚቀጥል ሲሆን ለግዜው በናይልሳት ላይ አይቀጥልም።

📡 Satellite =>
NSS12 @ 57°East
Frequency=> 11605
Polarization=> Horizontal
Symbol Rate=> 45000
FEC=> 3/4

ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!

t.me/nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መትኑል ወረቃት በኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን
የመትኑል ወረቃት ቂራአት ነገ ከአሱር በኋሃላ በነሲሓ ቲቪ ይጀምራል። ሁላችሁም ትከታተሉ ዘንድ ግብዣችን ነው።


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች
ነሲሓ ቲቪ የፕሮግራሞቹን ይዘትና አቀራረብ ሁሌም ለማሳደግ ባለው እቅድ መሰረት «የነብያት ውርስ» በተሰኘ መሪ ቃል ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ በድጋሚ ከምሽቱ 04፡00 ጀምሮ የተለያዩ የኪታብ ቂራኣት ትምህርቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል።
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች
በአላህ ፈቃድ በቅርቡ በዚህ ግሩፕ ለየት ያለ እለታዊ የቀጥታ ፈታዋ እና የዳእዋ ሂደት ምክክር ስለሚኖር ወደግሩፑ ሰዎችን በመጋበዝ የኸይር ስራ ሰበብ ከሆንን ኢን ሻ አላህ የነሱን ሙሉ አጅር እናገኛለን።


«ሰዎችን ወደ መልካም ነገር ያመላከተ የነሱ አይነት አጅር ያገኛል» አል ሐዲስ

የቻልነውን ያክል ሰው አድ እናድርግ
ባረከላሁ ፊኩም

https://t.me/darutewhidweqf
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🎞 ስለ ነሲሓ ቲቪ ምን ያውቃሉ?

ተከታዩን ሊንክ በመጠቀም የነሲሓ ቲቪ ቤተሰብ ግሩፕን ይቀላቀሉ ሌሎችንም Add ያድርጉ @darutewhidweqf

ነሲሓ ቲቪ | Nesiha Tv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አልሐምዱሊላህ! እንኳን ደስ ያለን!

☞100k members
የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች!
https://t.me/darutewhidweqf