NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
665 photos
225 videos
7 files
902 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
የዛሬ ጥር 06 2013 የነሲሓ ቲቪ ፕሮግራሞች ዝርዝር

www.nesiha.tv

@nesihatv
የዛሬ ጁሙዐ ጥር 07 2013 የነሲሓ ቲቪ ፕሮግራሞች ዝርዝር

www.nesiha.tv

@nesihatv
የዛሬ ቅዳሜ ጥር 08 2013 የነሲሓ ቲቪ ፕሮግራሞች ዝርዝር

www.nesiha.tv

@nesihatv
የዛሬ እሁድ ጥር 09 2013 የነሲሓ ቲቪ ፕሮግራሞች ዝርዝር

www.nesiha.tv

@nesihatv
የዛሬ ሰኞ ጥር 10 2013 የነሲሓ ቲቪ ፕሮግራሞች ዝርዝር

www.nesiha.tv

@nesihatv
ልዩ የ "ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ" በመካሄድ ላይ ነው

በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን ዋና ከተማ ወልቂጤ ከተማ በሚገኘው ኢማሙ ሻፊዒይ መስጅድ ከትናንት ከእሁድ
ጥር 9–11 / 2013 ዓ.ል ነሲሓ የኢልም ቅፍለት – ኮርስ ቁ.1 በመካሄድ ላይ ነው።

☞ በትናንትናው እለት በኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካናህ የኡሱሉል ፊቅህ ትምህርት ተጀምሯል።

☞ በዛሬውም እለት በኡስታዝ ሁሴን ዒሳ "በያኑ ዓቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማዓህ" ኪታብ ትምህርት ቀጥሎ ዉሏል።

☞ በነገውም እለት ‘በአላህ ፈቃድ’ በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ አዳብ እና አኽላቅን የተመለከተ ኪታብ ይቀራል።

☞ በተጨማሪም ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ፣ ኡስታዝ ዳውድ ያሲን፣ ኡስታዝ አብዱል ካፊ እና ሌሎች በርካታ ኡስታዞች የሚሳተፉበት በተለያዩ ርዕሶች ላይ ያተኮረ የፓናል ውይይት (ነድዋ) በየዕለቱ እየተካሄደ ይገኛል።

دورة قافلة النصيحة العلمية الأولى
جماد الثاني ١٤٤٢هے
مدينة ولقطي جنوب إثيوبيا

T.me/merkezuna
የዛሬ ማግሰኞ ጥር 11 2013 የነሲሓ ቲቪ ፕሮግራሞች ዝርዝር

www.nesiha.tv

@nesihatv
የዛሬ ሮብ ጥር 12 2013 የነሲሓ ቲቪ ፕሮግራሞች ዝርዝር

www.nesiha.tv

@nesihatv
📚#ዓንዲታት ኢማን (ትግርኛ)

🎙በኡስታዝ ጀማል ያሲን

🔴 በዩቲዩብ ተኸታተሎ

https://youtube.com/playlist?list=PLEfTeB2txaf12c0jZjHtl5ImVY_zHE28m

www.nesiha.tv

@nesihatv
የዛሬ ሐሙስ ጥር 13 2013 የነሲሓ ቲቪ ፕሮግራሞች ዝርዝር

www.nesiha.tv

@nesihatv
የዛሬ ዕለተ ጁሙዐ ጥር 14 2013 በነሲሓ ቲቪ የሚተላለፉ ፕሮግራሞች ዝርዝር እና የሚተላለፉበት ሰዓት

www.nesiha.tv

@nesihatv
የ "ኪታቡ ተውሒድ" ደርስ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

በአላህ ፈቃድ ከዛሬ ጁምዓ ምሽት ጀምሮ በየሳምንቱ ከመግሪብ ሰላት በኃላ በኢባዱረህማን መስጂድ ይካሄዳል።

የቦታው ሎኬሽን
https://maps.google.com/?cid=5245928706352885659&entry=gps

T.me/ustazilyas