NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.5K subscribers
655 photos
215 videos
7 files
890 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል-98

@nesihatv
አዲስ መፅሐፍ በገበያ ላይ...

ገንዘብና ወለድ - እውነታ እና ብዥታ

በሸይኽ ኢልያስ አህመድ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ ጥናታዊና ወቅታዊ መፅሐፍ

ዋጋ = 400 ብር

በሚከተሉት መደብሮች ይገኛል
1) ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር (18 ማዞርያ)
2) አት'ተውባ የመጻሕፍት መደብር (አንዋር መስጂድ)
3) አት'ተቅዋ የመጻሕፍት መደብር (ቤተል)
4) ዛዱል መዓድ የመጻሕፍት መደብር (ፋሪ)

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات!

https://t.me/ustazilyas
በቴሌ ብር ቋሚ መዋጮ በማድረግ ነሲሓ ቲቪን እናሻግር

ቋሚ መዋጮ ለማድረግ እባክዎን የቴሌብር አፕዎን በመክፈት የሚከተሉትን መመሪያዎች ይከተሉ:-

1- Login
2- Payment
3- Fundraising
4- Ibnu Mas'oud Islamic Center 
5- Donate
6- Subscribe (Choose Amount)
7‐ Pay

ለሌሎችም በማጋራት የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐‐
https://t.me/nesihatv
ሪያዱ ሷሊሂን ክፍል-99

@nesihatv
" የጁምዓ ኹጥባ "
√ የያሲር ቤተሰቦች
√ ወይራ ( ሰልማነል ፋሪስ መስጅድ)
√ በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ( ማሜ)

√ ዛሬ  ከምሽቱ 02:00 ጀምሮ  በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ።

🗓 ታህሳስ 18 - 2017
🗓  ጀማዱ ሳኒ 26 - 1446
============
ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat /11545 / V / 27500

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለፍየሏ ካዘንክ አላህ ያዝንልሃል!!
ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

@nesihatv
" የጁምዓ ኹጥባ "
√ አጭሯ የዱንያ ጉዞ
√ ወይራ ( ሰልማነል ፋሪስ መስጅድ)
√ በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ( ማሜ)

√ ዛሬ  ከምሽቱ 02:00 ጀምሮ  በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ።

🗓 ታህሳስ 25 - 2017
🗓  ረጀብ 03 - 1446
============
ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat /11545 / V / 27500

@nesihatv
ወጣትነት እና የጊዜ አጠቃቀም
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

ዛሬ ምሽት 02፡30
በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን !!

ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat /11545 / V / 27500

@nesihatv
ወጣትነት እና የጊዜ አጠቃቀም
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/0EINpcF45DU

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
" የጁምዓ ኹጥባ "
√ የመሬት መንቀጥቀጥ

√ በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር

√ ዛሬ  ከምሽቱ 02:00 ጀምሮ  በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ።

🗓 ጥር 02 - 2017
🗓  ረጀብ 10 - 1446
============
ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat /11545 / V / 27500

@nesihatv
በአላህ ስሞችና ባህሪያት ላይ ያለን አቋም

√ በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ( ማሜ)

√ ዛሬ  ከምሽቱ 02:30 ጀምሮ  በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ።

🗓 ጥር 03 - 2017
🗓  ረጀብ 11 - 1446
============
ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat /11545 / V / 27500

@nesihatv
የመሬት መንቀጥቀጥ
የጁሙዐ ኹጥባ ||
በኡስታዝ ሱልጧን ኸድር
NesihaTv

https://youtu.be/sucuOsio1Hw

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
ወጣትነት እና ስኬት
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
|| NesihaTv

https://youtu.be/EK5Xf0-jlts

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
ታላቅ የ"ነሲሓ ኮንፈረንስ" በሚሊኒየም አዳራሽ


@nesihatv
ወሬን ማዋሰድ ||
በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

NesihaTv

https://youtu.be/aIzEaiDoAkI

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
አጭሯ የዱንያ ጉዞ
የጁሙዓ ኹጥባ ||
በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

https://youtu.be/AYJbUCiQAaQ

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
መጥፎ ጥርጣሬን ራቁ!!
ኡስታዝ ኸድር አብደላህ
|| NesihaTv

https://youtu.be/0pBkXCMBSIo

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv
WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
የግጥም ውድድር

በእዝነት ጥላ ስር” በሚል መርህ በተዘጋጀው የ1446/2017 የነሲሓ ኮንፈረንስ ላይ የሚቀርብ በአይነቱ ለየት ያለ የግጥም ውድድር ላይ ይሳተፋ!!!
➢ ርዕስ ፡“ለአለማት እዝነት ” በሚል የረሱል (ሱለሏህ አለይሂ ወሰለምን) ስብዕና እና ተልዕኮ ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ተያያዥ ርዕሶች ዙርያ በማዘጋጀት ውድድሩ ላይ መሳተፍ የሚችሉ ይሆናል (አላህ ነብያችንን መላኩ የራህመቱ መገለጫ መሆኑን፣ ለኡመታቸው መስተካከል ያላቸው ጉጉትና ርህራሄ ፣ ስነምግባራቸው ፣ ወደ ፊት ላላዩቸው ኡመቶቻቸው ያላቸው ውዴታና እዝነታቸው፣ በእኛ ላይ የሳቸው ሀቅ እና እሳቸውን መቃረን ያለው አደጋ)

👉🏻 ርዝመት ፡ ከ30 እስከ 40 ስንኝ ያልበለጠ
👉🏻 ቋንቋ ፡ አማርኛ
👉🏻 ውድድሩ የሚጀመርበት ቀን ጥር/20/2017
👉🏻 ውድድሩ የሚያበቃበት ቀን ጥር/30/2017

የተመረጡ ተወዳዳሪ የግጥም አቅራቢዎች በቅድሚያ በማዕከሉ ዋና ቢሮ በሚደረጉ የማጣሪያ ፕሮግራሞች ላይ በአካል በመቅረብ የሚለዩ ሲሆን አሸናፊዎች የካቲት 16/2017 በሚሊኒየም አዳራሽ በሚካሄደው የነሲሃ ኮንፈረንስ ላይ ይፋ የሚደረግ ይሆናል።

ሽልማት
1. 50,000ብር
2. 30,000ብር
3. 20,000ብር
ማሳሰቢያ
➢ ተወዳዳሪዎች በ0972757575 የቴሌግራም አድራሻ ብቻ ስማቸውንና ስልክ
ቁጥራቸውን በማካተት ግጥማቸውን በጹሁፍ እና ለወንዶች በድምጽ መላክ አለባቸዉ፡፡
➢ ለተጨማሪ ማብራሪያ 0972757575 መደወል ይችላሉ።



@nesihatv