በሞጣ ከተማ በመስጂዶቻችን ላይ በደረሰው ቃጠሎ በጣም አዝነናል!
ለመላው ሙስሊም ሕብረተሰብ መፅናናትን እየተመኘን በእንደዚህ አይነት ወቅት እርጋታን ፣ ማስተዋልን እና በእንቅስቃሴያችን ሁሉ ሸሪዓዊ መርሆችን በመከተል ላይ እያስታወስን ፤
ሁሉም ወገን የመፍትሔ አካል የመሆን ሚናውን ይወጣ ዘንድ አደራ እንላለን!
፟- ዱዓ አንዱ የሙእሚን መሳሪያ ነው!
- ሰብር ጋሻ ነው!
- አላህን መፍራት የድል መንገድ ነው !
"ብትታገሱና (አላህን) ብትጠነቀቁ ሴራቸው ምንም አይጎዳችሁም፤ አላህ የሚሠሩት ሁሉ የሚያካብብ ነው!" (ኣሊ ዒምራን፡120)
ነሲሓ ቲቪ
t.me/nesihatv

Telegram
NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
👏1
๏| ነሲሓ ቲቪ |๏
√ ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
……
ቴሌግራም t.me/nesihatv
ፌስቡክ fb.com/tvnesiha
እንዲሁም በዌብሳይታችን
www.nesiha.tv
ይጎብኙን
√ ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
……
ቴሌግራም t.me/nesihatv
ፌስቡክ fb.com/tvnesiha
እንዲሁም በዌብሳይታችን
www.nesiha.tv
ይጎብኙን
Forwarded from ነሲሓ መጽሔት / Nesiha Magazine
💎 ልዩ ፕሮግራም በነሲሓ ቲቪ
📌 በሞጣ የወደሙትን መስጂዶች እና የወንድሞችን ንብረት መልሶ ለማቋቋም የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ከዛሬ ምሽት 2:30 ጀምሮ እስከ ነገ ምሽት 12:00 ድረስ በነሲሓ ቲቪ
🔖 በተጨማሪም በነገው እለት ልዩ የጁምዓ ኹጥባ
🕌 መርካቶ በሚገኘው ባዩሽ መስጂድ
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🕌 ቢላል (ኮካ) መስጂድ
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ

🕌 ሞጣን እንገንባ
👉 በሞጣ ከተማ የወደሙ መስጂዶቻችንን እንዲሁም ንብረታቸው የወደመባቸውን ወንድሞቻችንን ለመርዳት የተጠራው ሀገር አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ የተዘጋጀ ልዩ የነሲሓ ቲቪ ፕሮግራም
👇👇👇 በዩትዩብ ቻናላችን ሊንኩን በመጫን ይከታተሉን
https://www.youtube.com/watch?v=2CvIRJeahNA&feature=youtu.be

👍1
Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
🕌 በአዲሱ ኢማም አሕመድ (ጀሞ ሜዳ) መስጂድ በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሐፊዘሁላህ እየተሰጠ የሚገኘውን ሳምንታዊ የቁርኣን ተፍሲር
📅 ዘወትር እሮብ በነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ እና በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ የቴሌግራም ቻናሎች ላይ የሚለቀቅ መሆኑን እናሳውቃለን
አድራሻዎቻችን 👇👇👇
📌 ነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💎 http://t.me/nesihastudio
📌ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎http://t.me/ustazilyas
📅 ዘወትር እሮብ በነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ እና በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ የቴሌግራም ቻናሎች ላይ የሚለቀቅ መሆኑን እናሳውቃለን
አድራሻዎቻችን 👇👇👇
📌 ነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💎 http://t.me/nesihastudio
📌ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎http://t.me/ustazilyas
Telegram
ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
በ1999 ጀምሮ የተቀረፁ የአልሐበሻ እና የ ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎች የሚሰራጩበት ቻናል
www.nesiha.com
www.nesiha.com
Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
📖 የቁርአን ተፍሲር መግቢያ
📌 ዕወቀትን መቅሰም
🗂 ክፍል 1
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሐፊዘሁላህ
📌 ነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💎 http://t.me/nesihastudio
📌ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎http://t.me/ustazilyas
📌 ዕወቀትን መቅሰም
🗂 ክፍል 1
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሐፊዘሁላህ
📌 ነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💎 http://t.me/nesihastudio
📌ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎http://t.me/ustazilyas
Telegram
ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
በ1999 ጀምሮ የተቀረፁ የአልሐበሻ እና የ ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎች የሚሰራጩበት ቻናል
www.nesiha.com
www.nesiha.com
Forwarded from ነሲሓ መጽሔት / Nesiha Magazine
Forwarded from ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
🔖 ቁርአናዊ አስተውሎት
(ተአሙላት ቁርአኒያህ)
🍂 ከሸይኽ ኢልያስ አህመድ ጋር ትምህርታዊ ምሽቶችን በፉሪ በድር መስጂድ ያሳልፉ
📖 በሱረቱ’ል–በቀራህ የመጨረሻ ሁለት አንቀፆች ዙርያ
📅 የካቲት 27/28 /2012
ጁምዓ እና ቅዳሜ
⌚️ ከመግሪብ–ኢሻዕ
http://T.me/merkezuna
(ተአሙላት ቁርአኒያህ)
🍂 ከሸይኽ ኢልያስ አህመድ ጋር ትምህርታዊ ምሽቶችን በፉሪ በድር መስጂድ ያሳልፉ
📖 በሱረቱ’ል–በቀራህ የመጨረሻ ሁለት አንቀፆች ዙርያ
📅 የካቲት 27/28 /2012
ጁምዓ እና ቅዳሜ
⌚️ ከመግሪብ–ኢሻዕ
http://T.me/merkezuna
Telegram
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Official
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል
📌 ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም በሚል መሪ ቃል እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ነሲሓ ቲቪ አሁን ደግሞ የተመልካቾችን ፍላጎት በበለጠ መልኩ ለማርካት የፈታዋ ፕሮግራም ለመጀመር ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቋል።
በመሆኑም ተመልካቾች ከረመዳን ፆም እና ከዘካህ ህግጋት ጋር የሚገናኙ ጥያቄዎችን በቴሌግራም እና በዋትሳፕ አድራሻችን እንዲሁም በፌስቡክ ፔጃችን ላይ በውስጥ መስመር እና በአስተያየት መስጫ ሳጥኑ ላይ
ከረጀብ 14 እስከ ረጀብ 24
ወይም
ከመጋቢት 1 እስከ መጋቢት 10
ድረስ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት እንድታቀርቡ በአክብሮት እንጋብዛለን
📌ዋትሳፕ እና ቴሌግራም አድራሻችን
📲 +251910478283
📌የፌስቡክ አድራሻችን
https://www.facebook.com/tvnesiha/
📌ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.
የነሲሓ ቲቪ የግጥም ውድድር
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም በሚል መርህ ሙስሊሙን በማገልገል ላይ የሚገኘው ነሲሓ ቲቪ ለሀገር አቀፍ የግጥም ውድድር ጥሪ አዘጋጅቷል።
√ የመወዳደሪያ ግጥሞቹ ይዘት፦ ከሚከተሉት ሶስት ርእሶች አንዱን የሚዳስስ ሊሆን ይገባል።
1) ተውሒድ እውነተኛው ነፃነት፤
–የታላላቅ ነብያት ዋነኛ ተልዕኮ እና ጥሪ፣
–ተውሒድ የኢስላም ትክክለኛ ትርጓሜ፣
– ከባዕድ አምልኮ ባርነት ነፃ የመሆን ፀጋ
2) የሰለፎች ጎዳና፤
– የሱና ታላቅነት እና የቢድዓ አደጋዎች፣
– ቀደምት ሰለፎችን የመከተል ፀጋ
3) እውቀትን በተግባር፤
– ኢልም እውነተኛ ክብር፣ የነብያት ውርስ
– የተግባራዊ ዳዕዋ አስፈላጊነት
√ ለውድድር የሚቀርቡ ግጥሞች ይዘት፦
ግጥሞቹ ወጥና በሌሎች የህትመትና ተያያዥ ሚዲያዎች ያልታተሙና ያልቀረቡ አዳዲስ ስራዎች መሆን አለባቸው።
ግጥሞቹ ከሁለት ገፅ ባልበለጠ ግልፅ ቋንቋ የቀረቡ፤ ከሀሳብ ድግግሞሽ የፀዱ በይዘታቸውም ላቅ ያሉ ሊሆኑ ይገባል።
√ ለአሸናፊዎች የተዘጋጀ ሽልማት
በውድድሩ ከ1-3 ለወጡ አሸናፊዎች የገንዘብ ሽልማት የተዘጋጀ ሲሆን፤
1ኛ ለሚወጣ 20,000 ብር
2ኛ ለሚወጣ 10,000 ብር
3ኛ ለሚወጣ 5,000 ብር
በተጨማሪም፦ የሶስቱ አሸናፊዎች ግጥሞች፣ በነሲሓ ቲቪ እና መፅሔት እንዲቀርቡ ይደረጋል።
√ የግጥሞቹ ማስረከቢያ ጊዜ፦
ተወዳዳሪዎች ግጥማቸውን ከመጋቢት 2 እስከ መጋቢት 12 ቀን 2012
በሚከተለው አድራሻ በኢሜል በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም መላክ ይኖርባቸዋል።
📧 Nesiha.org@gmail.com
📱+251910478283
ነሲሓ ቲቪ
T.me/nesihatv

💥ኮሮና (COVID 19) እና ከሸሪዓ ጋር የተያያዙ ህግጋት
✨በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
እና
✨በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ሐሙስ ምሽት 2:20
በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁ
🌕 ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
fb.com/tvnesiha
t.me/nesihatv
✨በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
እና
✨በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ሐሙስ ምሽት 2:20
በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁ
🌕 ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
fb.com/tvnesiha
t.me/nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
💥ኮሮና (COVID 19) እና ከሸሪዓ ጋር የተያያዙ ህግጋት
✨በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
እና
✨በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ሐሙስ ምሽት 2:20
በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁ
🌕 ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
fb.com/tvnesiha
t.me/nesihatv
✨በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
እና
✨በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
ሐሙስ ምሽት 2:20
በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁ
🌕 ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
fb.com/tvnesiha
t.me/nesihatv