NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
666 photos
226 videos
7 files
903 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 05 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/jsir4o9K6cY

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍43
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 06 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/Z5UU-wSfOH8

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍55
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 07 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/SHXL7N3oSW8

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍53👏3
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 08 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/3abpgbSeQVE

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍35👏5
በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር እየተሰጠ የሚገኘው የመሻይኾች ኮርስ / ደውረቱ ሚራሲል አንቢያእ/ ከዛሬ ምሽት 02፡30 ጀምሮ በተከታታይ ቀናት ስለሚተላላፍ በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ።

@nesihatv
👍54👏10
ልዩ የ «ሚራሱል አንቢያእ» ኮርስ የመዝጊያ ፕሮግራም

⭐️ በዕለቱ ከተለያዩ ሀገራት በመጡ ታላላቅ ኡለማዎች ምክር ይሰጣል

⭐️ በተወዳጁ ኡስታዝ ሑሴን ዒሳ ሙሐደራ ይቀርባል

⭐️ ሽልማትና በኮርሱ ተሳታፊዎች የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኖራሉ

🗓 እሁድ ነሀሴ 28/2015

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ


🕌  ፕሮግራሙ የሚካሄደው አየር ጤና በሚገኘው ዒባዱራህማን መስጆድ ነው
https://t.me/merkezuna
👍48
ሶስተኛው የሚራሱል አንቢያእ ኮርስ ዛሬ ነሐሴ 28/2015  በኢባዱራህማን መስጂድ በተደረገ ደማቅ የመዝጊያ ፕሮግራም ተጠናቋል። ጥልቅ እውቀት ያካፈሉንን ኡለማዎች እንዲሁም ፕሮግራሙን ለመካፈል ከየአቅጣጫው የመጡ ኡለሞችና ዱዓቶችን ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ለማለት እንወዳለን። ለፕሮግራሙ ስኬት ድርሻ የነበራቸውን ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነው።  በቀጣይ ለማህበረሰቡ የሚጠቅሙ ዒልም ተኮር እንቅስቃሴዎችን ለማሳካት የናንተ አጋርነት በእጅጉ ያስፈልገናል። አላህ እውቀትን ይጨምርልን፣ መልካም ስራንም ያገራልን ዘንድ እንለምነዋለን። ወልሐምዱሊላሂ ረቢልዓለሚን!

Ibnu Mas'oud islamic Center
https://t.me/merkezuna
______
@merkezuna
👍63👏4
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 09 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/RtJdX_BG1YE

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍42
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 10 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/4hGSKhKCcQc

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍40
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 11 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/9m5rtciO1Wk

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍34👏5
መውሊድ ኡስታዝ አብዱረህማን ኢልማ || NesihaTv

https://youtu.be/og5S6YvCHPs

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍50👏9
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 12 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/HOaw4sFqyyY

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍53
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 13 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/qtb1SX4jxCU

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍38👏2
መውሊድ በሸሪዓ ሚዛን ||
የጁሙዓ ኹጥባ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/X0Wkxz7sL0U

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍48👏12
የመርከዝ ፕሮጀክት... የትብብር ፍሬ!

ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር፤
ከ2001 አብነት አካባቢ ከሁለት በጎ ፈቃደኛ ወንድማማቾች ባገኘው ትንሽ ቤት ውስጥ ኢስላማዊ ቤተ መፃህፍት፣ ነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ፣ ዳሩል ሐዲስ የሰርተፊኬትና የዲፕሎማ ፕሮግራሞች፣ መስማት የተሳናቸው ወገኖችን ጨምሮ በርካታ የትምህርት ፕሮግራሞችን እውን በማድረግ አገልግሎት ሲሰጥ ቆይቷል። ሆኖም በጠባብ ቦታ ላይ የተጀመሩትን እንቅስቃሴዎች ማሳለጥ ይችል ዘንድ፤ በተለምዶ 18 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቦታ ለመግዛትና ቋሚ የመርከዝ ህንፃ ለመገንባት ፕሮጀክት ነድፎ ህዝበ ሙስሊሙን በማስተባበር ቦታ ገዝቶ ግንባታ ማከናወን ጀመረ።

ከዚያ በፊት በአብዛኛው መሰል ፕሮጀክቶች የሚፈፀሙት በውጭ ድጋፍ ስለነበር የመርከዙ እቅድ ለአንዳንዶች የማይሳካ ህልም መስሏቸውም ነበር። ሆኖም በአላህ ፈቃድ በአጭር ግዜ ውስጥ ውጥኑ የብዙዎችን ቀልብ በመሳብ የአስተሳሰብ ለውጥ ከማምጣቱ ባሻገር በራስ አቅም ዳዕዋን መደገፍ እንደሚቻል ህያው ማሳያ ሆኖ ነበር። እጅግ አስደናቂ በሆነ ተነሳሽነትና የአላማ አንድነት ከሴት ተማሪዎች እሰከ ባለሀብቶች ባደረጉት ድጋፍ ሁለት ወለል ማጠናቀቅ ተችሏል።

በወቅቱ የዳዕዋ ተቋማት ላይ የተጋረጡ አደጋዎች፣ ጫናዎችና እጅግ ፈታኝ ሂደቶች ስለነበሩ በትዕግስትና በጥበብ ማለፍን ይጠይቅ ነበር። ስለሆነም በከፊል ከተጠናቀቀው ግንባታ ከፊሉን በማከራየት በአብነት ለሚገኘው መርከዝ ቋሚ የዳዕዋ ድጋፍ ማግኘት ተችሏል። የተወሰኑ ወለሎች ቢቀሩትም ግንባታውን ከፍ ወዳለ ደረጃ በማሸጋገርና የተገነቡ ወለሎችን በዘመናዊ ሁኔታ በማጠናቀቅ መስጅድ፣ የሙሐደራትና ኮርሶች አዳራሽ፣ ቤተ መፃህፍት በማሟላት የታህፊዝና የሴቶች ማዕሐድ ከጥር 1/2008 ጀምሮ አገልግሎት መስጠት ሲሰጥ ቆይቷል። በሁለቱም መርከዞች በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች ተምረዋል። ይህ መርከዝ ከምስረታው ጀምሮ ለሴቶች ከፍተኛ ትኩረት የሰጡ የትምህርት የተርቢያና የስልጠና መርሐ ግብሮችን ተፈፃሚ አድርጓል።

አሁንም በአላህ ፀጋና በረከት ቀሪውን ግንባታ በማድረግ በቅርቡ ሙሉ በሙሉ በመጠናቀቁ በቀጣይ ኢስላማዊ ኮሌጅን ጨምሮ በርካታ ፕሮግራሞችን ማካሄድ የሚያስችል ሆኗል።

እሁድ መስከረም 13 /2016 ረፋዱ ላይ ለፕሮጀክቱ እውን መሆን አሻራቸውን ያኖሩ ሁሉ በመርከዙ በመገኘት የልፋታቸውን መልካም ፍሬ የሚያዩበት፣ ለዋለላቸው ፀጋ አላህን የሚያመሰግኑበት ቀን ነው።

وَمَا بِكُم مِّن نِّعۡمَةࣲ فَمِنَ ٱللَّهِ
(ማንኛውም በእናንተ ላይ ያለው ጸጋ ከአላህ ነው) አል-ነሕል: 53

የብዙ ጀግኖች አሻራ አርፎበት ለስኬት የበቃው ይህ ፕሮጀክት፤ ለቀጣይ የዳዕዋ ጉዟችንና ወኔ ለሚጠይቁ ፕሮጀክቶቻችን ተግባራዊ ምሳሌ ስለሆነ ለቀጣይ ስኬቶች እንዘጋጅ።

አልሐምዱሊላህ!

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
መስከረም 7/2016
____
🕌 ibnu Masoud islamic Center
@merkezuna
👍96👏6
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 14 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/AwWNTW0-WYo

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍34👏3
አል ዐቂደቱል ዋሲጢያህ 15 ||
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/rD3vbDglQmY

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

@nesihatv
👍20
ለኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር የቋሚ መርከዝ ግንባታ በገንዘብ በማቴሪያል በሞያ በሞራል በዱዓ ወዘተ... ድጋፍ ያደረጋችሁ ቤተሰቦቻችን...
እሁድ ጠዋት ከ 3:30 ጀምሮ በመርከዙ በመገኘት የግንባታው የመጨረሻ ምዕራፍ በመጠናቀቁ የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ እንጋብዛለን።

በዕለቱ...

1ኛ) የመርከዙ ግንባታ ከውጥን እስከ ስኬት የነበረውን አስተማሪ ሂደት የሚያሳይ አውደ ርዕይና የህንፃው አሁናዊ ሁኔታ ይጎበኛል።

2ኛ) ከያዝነው አመት ጀምሮ በቋሚነት በመርከዙ ስለሚካሄዱ አዳሪና ተመላላሽ የዲፕሎማና የሰርተፊኬት የትምህርት መርኃ ግብሮች ገለፃ ይደረጋል።

3ኛ) በውድ ኡስታዞች ጠቃሚ ትምህርት ይሰጣል።

የእሁድ ቀጠሯችሁ 18 አደባባይ በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ይሁን

Map Location:-
https://maps.app.goo.gl/HicECWaYbdusw5cA7
_
🕌 ibnu Masoud islamic Center
t.me/merkezuna
👍46