NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
675 photos
228 videos
7 files
908 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሻእባን ወር የጁምዓ ኹጥባ በኡስታዝ ሙሐመድ ሀሰን ማሜ || NesihaTv





ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
ሂዳያ በነሲሓ የታዳጊዎች የረመዳን ኮርስ || NesihaTv

"የረመዳን ጉዞዬ" የኮርስ መጽሐፍ ማግኘት የሚችሉባቸው ተጨማሪ አድራሻዎች

🧭 አሰላ አል-ኢስላሕ አካዳሚ በሁለቱም ቅርንጫፎች እና አሰላ መስጂድ አን ኑር ሙሐመድ ረዲ መክተባ (ስልክ 0922644820 ወይም 0911491371)

🧭 ቀራኒዮ አካባቢ አስሰለም መድረሳ እና ኡሙ አይመን መስጂድ

🧭 ወራቤ አቡበክር መስጂድ እና ዑሥማን መስጂድ አካባቢ (ስልክ 0919678746)

🧭 ሐረር እና አዋዳይ (ስልክ 0920914173)

ለበለጠ መረጃ ስልክ፦
0930484284 ሂዳያ ተርቢያ ከነሲሓ ቲቪ ጋ በመተባበር



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፆም ቀዷን የተመለከቱ ጥያቄዎች በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ- 01|| NesihaTv



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


@nesihatv
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.8

ልዩ ትምህርትና ህዝባዊ ኮንፈረንስ በደሴና አካባቢዋ

ከጁምዓ መጋቢት 9/2014 እስከ እሁድ መጋቢት 11/2014 ዓ.ል

ልዩ ኮርስ በአረብ ገንዳ መስጂድ
አል ዑቡዲየቱ ሊላህ
العبودية لله
በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

አል ቀዋዒድ ፊል ቡዩዕ
قواعد في البيوع
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ

አል ቀዋዒዱል ፊቅሂያ
القواعد الفقهية
በኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካን

አል ኡሱሉ ሲታ
الأصول الستة

በኡስታዝ ሙሀመድ አረቦ


N.B- በሴት ኡስታዞች ለሴቶች የሚቀርብ ልዩ ኮርስ

___


ታላቅ ህዝባዊ ኮንፈረንስ
እሁድ በወሎ ባህል አንባ አዳራሽ


በዲን ላይ መፅናት
ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

በመልካም ነገር ላይ መረዳዳት
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ

ተዉሂድ የነብያት ጥሪ
በኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካን


دورة قافلة النصيحة العلمية الثامنة
شعبان ١٤٤٣هے

مدينة دسي – شماال إثيوبيا
____
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
T.me/merkezuna
👍1👏1
ነሲሓ የዒልም ቅፍለት ኮርስ ቁ.8


ታላቅ ህዝባዊ የዳዕዋ ፕሮግራም
እሁድ በወሎ ባህል አምባ አዳራሽ


በዲን ላይ መፅናት
ኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

በመልካም ነገር ላይ መረዳዳት
በሸይኽ ሙሀመድ ኢድሪስ

ተዉሂድ የነብያት ጥሪ
በኡስታዝ ሰልሰቢል ሀጂ ዙመካን


دورة قافلة النصيحة العلمية الثامنة
شعبان ١٤٤٣هے

مدينة دسي – شماال إثيوبيا
____
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
T.me/merkezuna
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፆም ቀዷን የተመለከቱ ጥያቄዎች በሸይኽ ሙሐመድ ኢድሪስ- 02|| NesihaTv



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
አልሐምዱሊላሕ!
ወደ ናይል ሳት ተመልሰናል!


ስርጭታችን እየተላለፈ ካለበት ኢትዮ ሳት (NSS 12) በተጨማሪ ተቋርጦ ወደ ነበረው ናይል ሳት #በቀድሞው_ፍሪኩዌንሲ 11555 መመለሳችንን ልናበስራችሁ እንወዳለን

ነሲሓ ቲቪ

📡 Satellite: Nilesat
Fequency: 11555 or 11554
Polarization: Vertical
Fec. 5/6
Symbol rate: 27500

@nesihatv
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የረመዳን ኮርስ ፕሮግራም በባህር ዳር ከተማ || NesihaTv



ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፆም ጥበብ Animation || NesihaTv

https://youtu.be/-3ryqvFT28k

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ የረመዳን ዋዜማ ፕሮግራም ነገ ጁሙዓ || NesihaTv


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

@nesihatv
የ1443 የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24 ይጀምራል።
እንኳን ለ1443 ዓ.ሒ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የረመዳን ወር አላህ እዲያደርግልን እንለምነዋለን፡፡
ረመዳን ሙባረክ!!
ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


@nesihatv
ረመዳን የለውጥ ወር 01|| NesihaTv


https://youtu.be/1TBectgrx88


ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!


@nesihatv