NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.7K subscribers
682 photos
231 videos
7 files
911 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
📚 ልዩ የዲን ኮርስ ለእውቀት ፈላጊዎች !

          📝  " القواعد في توحيد العبادة "
       አል ቀዋዒድ ፊ ተውሒድ አል ኢባዳ       

🎤 በኡስታዝ ጣሃ አህመድ

🗓 ሀምሌ 19 እና 20 / 2017 ዓ.ል
         (ቅዳሜ እና እሁድ )

ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ – 9:00 ሰዓት

📍 ኮልፌ 18  በነሲሓ መስጂድ

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

____
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 t.me/merkezuna
👍29
ጁሙዓ :

<< ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛህ ዝም በል ካልክ ከንቱ ንግግር ተናገርክ >>

   ቡኻሪ 394  ሙስሊም 851


🗓 ጁሙዓ 18 , 2017
🗓  ሙሀረም 30, 1447 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍33👏5
" የጁሙዓ ኹጥባ "

🔖  ትዕግስት

√ በቢላል መስጅድ ( አቂቂ)

🎤 በኡስታዝ ሁሴን ኢሳ


ዛሬ ምሸት 2:30 በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን !

============

ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍23
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ነሲሓ ፈታዋ

🔖 ጥያቄ : በAI ነፍስ ያላቸው ነገሮችን ምስል መስራት በሸሪዓ እንዴት ይታያል

  ✔️ ሸይኽ ኢልያስ አህመድ


📖 ነሲሓ የፈታዋ ማዕድ : 
https://www.nesiha.info/


ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍17