NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
675 photos
228 videos
7 files
908 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
ነሲሓ ሪሳላ:


🗓 ጁምዓ 22 , 2017
🗓  ዙልሂጃ 03 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍25
ነሲሓ ሪሳላ:


🗓 ቅዳሜ 23 , 2017
🗓  ዙልሂጃ 04 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍25👏2
የ 1 ደቂቃ የዒድ መልዕክት በነሲሓ ቲቪ ያስተላልፉ

(ከ 8 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ብቻ
)

ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች፤
ልጆቻችሁን በዒድ አል–አድሃ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለማሳተፍ  ከ 1 ደቂቃ ያልበለጠ የእንኳን አደረሳችሁ  የቪድዮ መልዕክት እስከ  ዙልሂጃ 07 እንድትልኩ እድሉን ክፍት ስናደርግ በታላቅ ደስታ ነው።

በተከታዩ የቴለግራም አድራሻ መልእክቶችን መላክ ትችላላችሁ።

  0972757575

ማሳሰቢያ:– እድሉን የሚያገኙት ከ 8 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ብቻ ናቸው

@nesihatv
👍15👏3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የ 1 ደቂቃ የዒድ መልዕክት በነሲሓ ቲቪ ያስተላልፉ

(ከ 8 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ብቻ
)

ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች፤
ልጆቻችሁን በዒድ አል–አድሃ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ለማሳተፍ  ከ 1 ደቂቃ ያልበለጠ የእንኳን አደረሳችሁ  የቪድዮ መልዕክት እስከ  ዙልሂጃ 07 እንድትልኩ እድሉን ክፍት ስናደርግ በታላቅ ደስታ ነው።

በተከታዩ የቴለግራም አድራሻ መልእክቶችን መላክ ትችላላችሁ።

  0972757575

ማሳሰቢያ:– እድሉን የሚያገኙት ከ 8 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ብቻ ናቸው

@nesihatv
👍21
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢብኑ መስዑድን የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች በተከበረው የዙልሂጃ ወር እንደግፍ
👍28
ነሲሓ ሪሳላ:


🗓 ማክሰኞ 26 , 2017
🗓  ዙልሂጃ 06 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍33
ነሲሓ ሪሳላ:


🗓 እሮብ 27 , 2017
🗓  ዙልሂጃ 08 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍32
ነሲሓ ሪሳላ:


🗓 ሀሙስ 28 , 2017
🗓  ዙልሂጃ 09 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍25
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዒድን ከነሲሓ ቲቪ ጋር ያሳልፉ!

ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሓል አዕማል

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍35👏4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢድ አል አድሓ ሶላት
በኢማሙ አህመድ መስጅድ

@nesihatv
👍47👏1
ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍37
ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍33
እለተ ጁሙዓ :
                   
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፡- 

❝ሸይኹል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚያን
ወደ ጁምዓ በሚወጣ ጊዜ ከቤቱ ውስጥ ያገኘውን ዳቦም ሆነ ሌላ ነገር ይዞ በመውጣት በመንገድ ላይ በሚስጥር ሰደቃ ሲሰጥ ተመልክቼዋለሁ።❞

📚 زاد المعاد/
══════ ❁ ══════


🗓  ጁምዓ 06 , 2017
🗓  ዙልሒጃ 17 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍58
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔖 የቁርኣን ተፍሲር

🔹 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

⏱️ ዘወትር እሁድ ከቀኑ 08:30 ጀምሮ

✔️ በድጋሚ ምሽት 03:00
በነሲሓ ቲቪ ይጠብቁን

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

YouTube :  https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡  https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram :  http://t.me/nesihatv
WhatsApp :  https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍29👏2
ከታሪክ ማህደር ||
በአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ
NesihaTv

https://youtu.be/v87Kjip_mc8

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

YouTube :  https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook ፡  https://www.facebook.com/share/1CEApwZyQb/
Telegram :  http://t.me/nesihatv
WhatsApp :  https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍14👏10
📣 ኩኑዝ... የማንነት እነፃ

هَـٰذَا بَیَانࣱ لِّلنَّاسِ وَهُدࣰى وَمَوۡعِظَةࣱ لِّلۡمُتَّقِینَ
(آل عمران 138)


👌 ልዩ የሙሀደራ መድረክ

🔉 የተዘነጋው ፀጋ

🎤 በሸይኽ ሁሴን ዒሳ

🔉 ህይወት በሚዛናዊነት

🎤 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

🗓 በአላህ ፈቃድ፡ እሁድ፣ ሰኔ 15 / 2017 ዓ.ል
ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

📍 አለም ባንክ አካባቢ በሚገኘው ኢማም አህመድ መስጂድ


---
«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም


__
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
📲 t.me/merkezuna
👍48👏4
ነሲሓ ሪሳላ:

እውነተኛ መካከለኝነት ( ሚዛናዊነት ) ማለት የሚጠብቀውን ማጥበቅ የሚላላውን ማላላት ነው።

ሸይኽ ኢልያስ አህመድ
ሒይወት በሚዛናዊነት ከሚለው ሙሀደራ የተወሰደ


🗓 ሰኞ 16 , 2017
🗓  ዙልሂጃ 27 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
👍42👏13
ከሐጅ መልስ ||
ኡስታዝ አማን ኢብራሂም

NesihaTv

https://youtu.be/NOZHfuZsgS0

ነሲሓ ቲቪ...
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!

Telegram፡ https://t.me/nesihatv
YouTube: https://www.youtube.com/channel/UCX2E30J71sKpnLQuGr7kt6w
Facebook፡ facebook.com/nesihatv

WhatsApp: https://whatsapp.com/channel/0029VaaWvl5CXC3Ic7glOv3U

@nesihatv
👍17👏2
ብስራት ለወላጅና ለልጆች
እንኳን ደስ አላችሁ!!!


ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከነሲሓ ቲቪ ጋር በመሆን ልዩ የክረምት ኮርስ በተመላላሽ እና በርቀት ለሁሉም ፆታ በተመቻቸ መልኩ ያዘጋጀን መሆናችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።

🖍ዕድሜያቸው ከ10 - 12 ለሆኑ ልጆች፣
ከ13- 14 ለሞላቸው ታዳጊዎች፣ እንዲሁም 15 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ወጣቶች፣

✔️እምነታቸውን ከምንጩ የሚያውቁበት !
✔️የኢባዳን አፈፃፀም የሚማሩበት!
✔️ኢስላማዊ ተርቢያ የሚቀስሙበት!
✔️መልካም አርአያዎቻቸውን የሚተዋወቁበት ታላቅ መድረክ
✔️ጌታቸውን ጠንቅቀው የሚያውቁበት ኮርስ

  ለወንዶች ከሰኔ 17- 28 ባሉት ቀናት 18 በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ዋና ቢሮ በስራ ሰዓት በአካል በመምጣት መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን፤
ለሴቶች ደግሞ ከሰኔ 17- 23  18 ባለው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ,በቤቴልና በፉሪ ቅርጫፎች መመዝገብ

📌ለበለጠ መረጃ 
 ለወንዶች በስልክ ቁጥር 0912617007/0912023190/0912617005
 ለሴቶች ለ18 ኢብኑመስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 0904366666
ለቤቴል ቅርጫፍ  0911105653/0911375952/+251913840323
ለፉሪ ቅርጫፍ  0911479151/0912058590/251 92 694 8459   ይደውሉ፤ ይመዝገቡ፤ በእውቀት ብርሀን ከፍ ይበሉ።

ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@nesihatv

የምዝገባ ቀን ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ 2:30-9:30

በአካል በመገኘት ይመዝገቡ
👍13