NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.5K subscribers
620 photos
205 videos
7 files
870 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
ነሲሓ ሪሳላ :
                   
🔖 ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–

"አመት 12 ወራት ነው ፤ ከነሱ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው፤ ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ ፤ ዙልቂዕዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው ሌላው ደግሞ በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው የሙዶር( ጎሳዎች የታወቁበት) የረጀብ ወር ነው ። "

                                 

🗓  ሰኞ 11 , 2017
🗓  ዙልቂዕዳ 21 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
"   በሀጅ የተከለከሉ ነገሮች "

     🔖 በሸይኽ ኻሊድ ዩሱፍ
     🔖  ሙሉውን ክፍል በተከታዩ ዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ

https://youtu.be/U3tz5p8iXwI


ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖 የደርስ ፕሮግራም

🔹 በሸይኽ ኢልያስ አህመድ

ተቋርጦ የነበረው የኪታቡ ተውሒድ ትምህርት ፕሮግራም

✔️ ዘወትር ማክሰኞ ከምሽቱ 2:30
✔️ በድጋሚ ቅዳሜ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ
በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv