NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.5K subscribers
619 photos
204 videos
7 files
869 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
" የጁሙዓ ኹጥባ "

🔖 የሀጅ ናፍቆት

√ ወይራ ( ሰልማነል ፋሪስ መስጅድ)
√ በኡስታዝ ሙሀመድ ሀሰን ማሜ

√ ዛሬ  ከምሽቱ 02:00 ጀምሮ  በነሲሓ ቲቪ ይከታተሉ።

🗓 ግንቦት 8 - 2017
🗓   ዙልቂዕዳ 18 - 1446
============

ነሲሓ ቲቪ
እስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
ነሲሓ ሪሳላ :
                   
🔖 ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–

" አንድ ሙስሊም ባሪያ ወንድሙ በሌለበት ( አስታውሶ) በሩቅ ዱዓ ያደረገለት እንደሆነ መላኢካው ላንተም አምሳያውን ይለዋል። "

📚 ሙስሊም ዘግበውታል

🗓 ቅዳሜ 09 , 2017
🗓  ዙልቂዕዳ 19 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
"   የሀጅ አፈፃፀም "

     🔖 በኡስታዝ ጀማል ያሲን
     🔖  ክፍል –1

በተከታዩ ዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ

https://youtu.be/RvJPDuPokVA?si=_lf3Km0Mme466p3f


ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
"   የሀጅ አፈፃፀም "

     🔖 በኡስታዝ ጀማል ያሲን
     🔖  ክፍል –2

በተከታዩ ዩቱዩብ ቻናላችን ይከታተሉ

https://youtu.be/bI01sNGehtU


ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv
ነሲሓ ሪሳላ :
                   
🔖 ረሱል ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:–

"አመት 12 ወራት ነው ፤ ከነሱ ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው፤ ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ ፤ ዙልቂዕዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው ሌላው ደግሞ በጁማዳ እና በሸዕባን መካከል ያለው የሙዶር( ጎሳዎች የታወቁበት) የረጀብ ወር ነው ። "

                                 

🗓  ሰኞ 11 , 2017
🗓  ዙልቂዕዳ 21 , 1446 ሒ

============

ነሲሓ ቲቪ
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!

📡 Nilesat  /11545 / V / 27500

@nesihatv