NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
28.6K subscribers
665 photos
226 videos
7 files
903 links
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://t.me/nesihatv

ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Download Telegram
💎 ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች

🔖 ረመዳንን በማስመልከት በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘጋጀው ልዩ ፕሮግራማችን አሁን እየተላለፈ ይገኛል

📌 አሁን የኦሮምኛ ትምህርት

🎙 በሸይኽ ሙሐመድ ዐብዱልቃድ

http://www.nesiha.tv
💎 ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች

🔖 ረመዳንን በማስመልከት በተለያዩ የሀገራችን ቋንቋዎች የተዘጋጀው ልዩ ፕሮግራማችን አሁን እየተላለፈ ይገኛል

📌 አሁን በሲዳምኛ ቋንቋ

🎙 በኡስታዝ አሕመድ ሸካ

http://www.nesiha.tv
ነሲሓ ቲቪን በወርሓዊ መልክ ለመደጎም የምትፈልጉ በተከታዩ ቁጥሮች በመደወል ወይም ሜሴጅ በመላክ ይመዝገቡ
+251930484284
+251930484285

ነሲሓ ቲቪ... ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም!
t.me/nesihatv
💎 ውድ የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች

📌 በዛሬው ልዩ ፕሮግራማችን የአላህ ፍቃድ ከሆነ

🔖 በሱማልኛ ቋንቋ የሚሰጠው ትምህርት 8:00

🔖 በአፋርኛ ቋንቋ የሚሰጠው ትምህርት 8:40

🔖 በሲልጥኛ ቋንቋ የሚሰጠው ትምህርት 10:00

🔖 በወለንኛ ቋንቋ የሚሰጠው ትምህርት 12:35

የሚጀምሩ ይሆናል እርሶም ለወዳጅ ዘመድዎ መልእክቱን ያስተላልፉ

📺 ነሲሓ ቲቪ ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም
📌 በአላህ ፈቃድ ዛሬ ምሽት በረመዳን ዙርያ ሰፊ የትግርኛ መሰናድኦ ይዘንላችሁ እንቀርባለን

@nesihatv
ሀሙስ ጨረቃ ከታየች ጁመዓ የመጀሪያው የረመዳን ቀን ይሆናል፣ዛሬ ምንም የሚጠበቅ ጨረቃ የለም

@ustazilyas
ረመዳን ሙባረክ!

የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዳስታወቀው የረመዳን ጨረቃ ታይቷል። በዚህም መሰረት ነገ ጁምዓ ሚያዝያ 16/2012 የረመዳን የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።

አላህ መልካም ስራን ይፃፍልን

@nesihatv
ረመዳን ሙባረክ!

የሳውዲ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እንዳስታወቀው የረመዳን ጨረቃ ታይቷል። በዚህም መሰረት ነገ ጁምዓ ሚያዝያ 16/2012 የረመዳን የመጀመሪያው ቀን ይሆናል።

አላህ መልካም ስራን ይፃፍልን

@nesihatv
ዝክረ ረመዳን V2.0.apk
8.4 MB
«ዝክረ ረመዳን App»

ከማስታወቂያ ነፃ የሆነ ድንቅ የፆም ህግጋት መማሪያ አፕ ይጫኑና ለረመዳን ይዘጋጁ!

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nesiha_org.HTML

ከጎግል ፕለይ ማውረድ ላልቻላችሁ Apk ፋይል አታች አድርገናል

www.nesiha.com
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tiivii Nasiihaa waliin haa jajjabeessinu!

Tv Nasiihaa_Afaan oromoo

#Support_nesihatv

Shaykh Muhammad Abdulqaadir

@nesihatv
ያስተዋወቅነውን የደርስ መርኃግብር መማር ጀምረዋልን?
Anonymous Poll
26%
አዎ ጀምሬያለው
62%
ልጀምር ነው
20%
አልሳተፍም
አሜሪካ እና ዩሮፕ የምትኖሩ በ gofundme.com መርዳት ትችላላችሁ

በመተጋገዝ ነሲሓ ቲቪን እናስቀጥል!

ዲናዊ ዕውቀትን ማዳረስ የነሲሓ ቲቪ ተቀዳሚ አላማ ነው። ነሲሓ ቲቪን በማገዝ ሀላፊነትን ከመወጣት ጋር የአጅሩ ተካፋይ ለመሆን በምንችለው እንርዳ። ጠፊ በሆነችውን ዱንያ ዘላለማዊ አኼራችንን እንገንባ!! አሁኑኑ ድጋፍ በማድረግ ለነሲሓ ቲቪ ቀጣይነት አስተዋፅኦ ያበርክቱ!

የነሲሓ ቲቪ ፍሪኩዌንሲ
Ftequency: 11555 or 11554 Polarization: Vertical symbol rate: 27500 Fec. 5/6


https://www.gofundme.com/f/1zqwkiiwlc?sharetype=teams&member=4336682&utm_medium=more&utm_source=customer&utm_campaign=p_na+share-sheet&pc_code=null&rcid=23bdd26184014517845e099a4b33ee5d
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውድ የነሲሓ አጋሮች
ተከታዩን መልዕክት ቢያንስ ለ5 ሰው በsms ሼር እንላክ


አሰላሙአለይኩም
በአመት ውስጥ በሚመቸን አከፋፈል 2,500 ብር ብቻ ድጎማ በማድረግ የነሲሓ ቲቪን ቀጣይነት እናረጋግጥ።
በቀን 7 ብር አይሞላም።

የመነየቻ ሊንክ
www.nesiha.tv/nusra

Share ያድርጉ
በቀን 7 ብር በማይደርስ ድጎማ የነሲሓ ቲቪን ቀጣይነት እናረጋግጥ

የነሲሓ ቲቪ አመታዊ ወጪ ከፍተኛ ቢሆንም ሀምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ እንደሚባለው ከተባበርን ቀላል ይሆናል። ኑስራ ጀመዓ ቢያንስ 1,000 ቁርጠኛ አባላት በአመት 2,500 እንዲረዱ በማስተባበር የነሲሓን 1/4ኛ ወጪ ለመሸፈን በመንቀሳቀስ ላይ ነው።

አልሐምዱሊላህ! ብዙ ወንድሞች እና እህቶች በየአመቱ 2,500 ብር በሚመቻቸው መልኩ ለመርዳት ቃል መግቢያ ፎርም ሞልተው ካሰብነው ግብ 76% ኒያ ተሟልቷል።

በአመት 2,500 ማለት በቀን ሲሰላ 7 ብር አይሞላም። በቀጣይ ቀናት በርካታ ተመዝጋቢዎችን እንጠብቃለን ።

ተከታዩን ሊንክ ክሊክ በማድረግ አሁኑኑ ተመዝገቡ ወዳጆቻችሁን አስመዝግቡ፤ ተባብረን ታሪክ እንስራ!

የመመዝገቢያ ሊንክ
http://www.nesiha.tv/nusra

በሊንኩ መመዝገብ ያልቻላችሁ አስፈላጊውን ኢንፎርሜሽን ወደ +251930484284 ሜሴጅ በመላክ ይመዝገቡ።

ሙሉ ስም፦
ስልክ፦
ተለዋጭ ስልክ፦
የአከፋፈል ሁኔታ፦ በ1 ግዜ፣ በ2፣ በ3..

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

@nesihatv
የ 1 ደቂቃ የዒድ መልዕክት በነሲሓ ቲቪ ያስተላልፉ

(ከ 8 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት ብቻ
)

ውድ የነሲሓ ቲቪ ተከታታዮች፤
ልጆቻችሁን በኢድ አል–ፊጥር የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት ለማሳተፍ በሚከተለው ቁጥር በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ከ 1 ደቂቃ ያልበለጠ ቁምነገር አዘል የቪድዮ መልእክት እስከ እስከ እሁድ ግንቦት 2/2012 እንድትልኩ እድሉን ክፍት ስናደርግ በታላቅ ደስታ ነው

Whattsapp/Telegram +251910478283

ማሳሰቢያ:– እድሉን የሚያገኙት ከ 8 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ብቻ ናቸው

@nesihatv
ውድ የነሲሓ ቤተሰቦች

በነሲሓ ቲቪ የሚቀርብ የልጆች ከ 1 ደቂቃ ያልበለጠ የዒድ የቪድዮ መልዕክት እስከ እሁድ ግንቦት 9/2020 ድረስ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ማሳሰቢያ:– እድሉን የሚያገኙት ከ 8 አመት በታች የሆኑ ህፃናት ብቻ ናቸው

የመላኪያ ቁጥር
Whattsapp/Telegram +251910478283


@nesihatv
አሰላሙአለይኩም
አልሐምዱሊላህ 93% ደርሰናል። እየተገባደደ ነውና አሻራዎትን ያኑሩ!

በአመት 2,500 ብር ብቻ ድጎማ በማድረግ የነሲሓ ቲቪን ቀጣይነት እናረጋግጥ። በቀን ስናስበው 7 ብር አይሞላም።

ለመነየት ይህንን ሊንክ ይንኩ
www.nesiha.tv/nusra

ጀዛኩሙላሁ ኸይረን